Oh my God! Great messages for this and the next generations. ኢሳይያስ 51 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እናንተ ጽድቅን የምትከተሉ እግዚአብሔርንም የምትሹ፥ ስሙኝ፤ ከእርሱ የተቈረጣችሁበትን ድንጋይ ከእርሱም የተቈፈራችሁበትን ጕድጓድ ተመልከቱ። ² ወደ አባታችሁ ወደ አብርሃም፥ ወደ ወለደቻችሁም ወደ ሳራ ተመልከቱ፤ አንድ ብቻውን በሆነ ጊዜ ጠራሁት፥ ባረክሁትም አበዛሁትም።" Today, Full Gospel Believers Church ⛪️ not counted, praise God Almighty!! God bless you 🙏 ❤️
Dr Negusse, thank you for shading light on the history of the full gospel church. Listen those of you who claim the Holy Spirit is and was only started in full gospel!
ሀገር ያላወቀው አራት መንግስታትን በክብር የተሻገረ የዘመናችን ዳንኤል::
ምነው አንድ ጊዜ አሜሪካ ቤቴ መጥተህ እግርህን የማጠብ ዕድል ባገኘሁ:: በ1965 በዕጅህ መጠመቄን ዕድሜ ልኬን አልረሳውም:: ጋሽ ንጉሤ ተባረክልኝ::
ዶክተር ንጉሴ በጣም ትሁት የፍቅር ሰው❤❤❤ ከነባለቤቱ ጌታን የሚፈሩ ቤተሰቦች በዘመናት ሁሉ የማከብራቸው ታላቅ የእምነት ሰዎች ናቸው ዘመናቸው በጤና ይባረክ።❤❤❤
God bless you my brother it’s good interview
God bless you both! Fikeru Berta! Ketil!
Oh my God! Great messages for this and the next generations.
ኢሳይያስ 51
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እናንተ ጽድቅን የምትከተሉ እግዚአብሔርንም የምትሹ፥ ስሙኝ፤ ከእርሱ የተቈረጣችሁበትን ድንጋይ ከእርሱም የተቈፈራችሁበትን ጕድጓድ ተመልከቱ።
² ወደ አባታችሁ ወደ አብርሃም፥ ወደ ወለደቻችሁም ወደ ሳራ ተመልከቱ፤ አንድ ብቻውን በሆነ ጊዜ ጠራሁት፥ ባረክሁትም አበዛሁትም።"
Today, Full Gospel Believers Church ⛪️ not counted, praise God Almighty!!
God bless you 🙏 ❤️
ዶክተር ንጉሴ በልጅነት ጊዜ ወደ ጎረቤታችን ጓደኞቹ ቤት ሲመጣ ትህትና እና ባህሪያቸው የፍቅር ነበር በእነሱ ባህሪ ለእኔም መዳን ሆነልኝ ።
Dr Negusse, thank you for shading light on the history of the full gospel church. Listen those of you who claim the Holy Spirit is and was only started in full gospel!
God Bless you.
❤❤
Finland Mission also contributed.
😊😊
እግዚአብሔር ይስጥልን ጋሽ ንጉሴ፣ ስለ ኢንጂነር ግርማ ተሰማስ በምስረታው ላይ አልነበረም?ወይስ ተዘንግቶህ?
ሌላው ስም አወጣጥ ላይም ጋሽ ኃይሌ ሙሉወንጌል የሚለውን እንደጠቆመ ወዘተ ለየት ያሉ መረጃዎች ይሰማሉ። አንተ ደግሞ ሁሉንም ነገር ከጋሽ ከበደ ጋር ብቻ ያያዝከው ይመስላልና እባክህ ከቻልክ ከግል ታሪክህ ጋርም በማያያዝ ይሁን በሌላ መንገድ በማስረጃ አስደግፈህ ትንሽ መፅሐፍ ብትፅፍልን ጥሩ ነው።
ኢንጂነር ግርማ ተሰማና ወንድማችን ጋሼ ሃይሌ በሙሉ ወንጌል ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉ ናቸው። የኢንጂነር ግርማን ከፍተኛ አስተዋጽኦ እስከዛሬ በተደረጉልኝ ቃለ መጠይቆችና ባቀረብኳቸው ጥናታዊ ጽሑፎች ላይ ደጋግሜ ገልጫለሁ። ይህ የተደረገልኝ ቃለ መጠይቅ ግን ከሙሉ ወንጌል ምስረታና ከነበሩት መሪዎች አመጣጥ ታሪክ ጋር የተያያዙ በመሆኑ ብቻ ነው። ስለ አስተያየትዎ አመሰግናለሁ። ንጉሤ ተፈራ
@@negussieteffera4185ሙ/ወ ቤ/ክየተመሠረተበትን ዓ.ም የገለፁት አይመስለኝም።