እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ ክብሬ በአል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @አየሉ-ኀ1ሠ
    @አየሉ-ኀ1ሠ 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yenetube7088
    @yenetube7088 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደርስን ያመት ስው ትበለን እልልል ዝማሬ መላይክትን ያስማልንን ❤❤

  • @user-hq8df2yu7w
    @user-hq8df2yu7w 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገነን ሰላምሽ ይብዛ አለ እልል ኤል ኤል እልል እልል እልል እልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእመቤታችን ረድኤት በረከት ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @bitibahrain
    @bitibahrain 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @susuhabeshawittube1872
    @susuhabeshawittube1872 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እደት ነሺ እካን ደህን መጣሺ አሪፊ ቆይታነብረ በረቸልኝ ሰላም ፍቅር ላገረቸን🎉🎉🎉🎉

  • @WeynshetdemessaWeynshet
    @WeynshetdemessaWeynshet 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጣናይስጥልኝ እህታችን እንኳን በሰላም ጠጣሽ አሜነ አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እመብረሁ በያላቹበችትቀን

  • @faiza5
    @faiza5 2 หลายเดือนก่อน

    ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ ትጂ ውውውውውው መሸ አለሄ በጠም አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን በሪቺ አለህ የጊዘሺ ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምብየአለሁ እንኳንሰላም መጣሽልኚ ጥሩቆይታነበር የነበረው ዝግጂትሽ ጥሩነው እናም በርችልኚ ውደ አገራችንንምሰላሙን ያጣልን ሰላም ሲሆነውና ሁሉምነገርየሚምረው ውደ

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 2 หลายเดือนก่อน

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ የስደት አለም ሆነ በሀገር የምትኖሩ ኢትዩጲያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችነን ሰላማን ይመልስልን

  • @METITUBE
    @METITUBE 2 หลายเดือนก่อน

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref akerarebnow teberak

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 2 หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከእየሱስ ክርስቶስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን ሰለም የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ

  • @አየሉ-ኀ1ሠ
    @አየሉ-ኀ1ሠ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 2 หลายเดือนก่อน

    እዃንን በሠላም መጣሸ ፈጣሪ በያለንበበት ይጠብሸንን ላሙንንም ይመልሥልንን በርቺ ውዴዴ❤❤❤ በያለንበት አለም ዳርቻ ፈጣረ ይጠብቀንን❤❤ እናመሰግናለን

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ውድ እህቴ ቲጂ ውድ እህቴ በሪቺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብን ይሰጠን በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን በሪቺ

  • @SusuMidiya
    @SusuMidiya 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና የስጥልኝ ውድና የትክብራችሁ የሀግሬ ልጆች ብያልንብት አላህ የጠበቀን አንኳን ሰላም መጣሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ዉድ እና የተከበራቹህ የሀገሬ ልጆች በየአላቹህበት በአለም ዳርቻ ያላቹህ በሙሉ የአላህ ሰላምጰበእናንተ ላይ ይሁን ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃቹህ ደስ የሚል ቆይታ ጥሩ ጊዜም ነበር ስለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን ክበሪልኝ

  • @ቤዛዊትአለሙ
    @ቤዛዊትአለሙ 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልእልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል