ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤት ፀጋ ፀጋ እደዚ ነው እመብርሀንን የያዙ ንግስት እመብርሀን ፀጋዋሙሉስለሆነ ከሷ ጋር የሆነ ብቻ ነው ፀጋ ሚሰጠው ንግስታችን ደሞ ክእማምላክና ከልጇ ፀጋ ተሰቷችሀል ሺ አመት ይንገሱልን
ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ዘኢትዮጵያ እልፍ ዓመታት ይንገሡልን።
ማርቆስ 16:17 ለምን እታነቢም ለምን ፈራሽው የእጋንንትን ስልጣን አስበልጠሽ የምታይው ና ይህን ያህል የምትፈሪው ለምን እንደሆነ ይታወቃል።
ምእመናን በፀሎት በመቤታችን ቅድስት ድንግል በ አጋዝተአለም ቅድሰት ሰላሴ ሰም ማሰወጣት እንችላለን ? በመቊጠሪያ እራሳችሁ ን ቀጥቆጡ ዬባላል ትክክል ነዉ ወዬ?
አሜንዱቄት ያርገዉ
እግዚኦ እውቀት እኮ ዜሮ ናት አንድም የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አታውቅም
ወጥን ማን ያውቃል ዙሮ የቀመሰ አሉ ቀባጣሪ ነሽ ሁሉ ላይ አልሁ አልሽ ድርዬ ፍፃሜሽ ውርደት እንድሆነ የቆዬ ይየው
እኔ ግራ ሚያጋባኝ ሰው ያልተፃፈ ለምን እንደሚያነብ እንጃ እሺ መንፈሳዊ ነገር ስለሆነ የመፅሐፋ ቅዱስ ማስረጃ ለምንናገረው ነገር ያስፈልጋል እኔ አጋንት ሲዖል ስለመሄዱ አለመሄዱ አይደለም ግን የትኛው ሐዋሪያ ነው በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል ስም ሰይጣን ያስወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም even እንኳን የጌታ መልዐክ ለዮሴፍ በህልም ተገልጦ ሰው ከጠላት ተፅኖ ሚያወጣው ነው ቃል በቃል ስሙን ኢየሱስ በለው ያለው :: ሐዋሪያትም በኢየሱስ ስም ሰውን ከጠላት ሀይል አሳረፉ እኛ ከየት አመጣናው ? Ba respect መልሱልኝ ለመማማር
Shengay nfsegeday ene ebekashalehu kesemonu netsa twechalesh wey timochalesh hig bekristos tefetsimuwal
Day wota new mtfelgiyu? Yiqri yibelish ish
አንች ሰት ማርያም የእየሱስ እኛት መሆንዋ የታወቀነው ከሰቶች የተለየችናት ወልዳለች እየሱስን የመሠለ የአለም አዳይኝ ግንእየሱስን ገና የእየሱስን ጌትነት እንሰብካለን ሀገርን የምመራውን መንግስት የምትወልደው እናትናት ግን እየሱስን ከፊ ስላረግን ቅጥል በሉ ቤተመንግስቱ የአብይነው እንጅ የእናቱዋ አይደለም ሰማይም ምድርም ከውስጡ ያለው ሁሉ የእየሱስ ነው ።አሜን።
አቶ እዩ ድራማ እየሰራክ በክርሰቶስ ስም አትቀልድ እንደዚህ ሽባ የሚተረትር ስልጣን ካለክ የገዛ እናትህን ለምን ከሞት አላዳንካትም አንተ መተተኛ ይህን ማድረግ አትችልም ህዝቡንም በመተትህ አፍዘሀል ።ይቅር ይበልህ በስሙ አትቀልድ
Yegebawu ataworim? yewotawu kemitawor setani
ከቻልሽ እስኪ ሂጂ ከእንግሊዝ ጀምሮ እሰከዚ ይዘሽ የመጣሽውን የጥልቅ መንፈስ ይባረርልሽ ነበረ!!!
አስመሳይ ።
እዮ ጩፋናዛ ገደማ መምህሮች ገንዘብ ለምደዋል እንጂ ወጀ ሲኦል ነውጰየሚልኩት
ስንዱ ደጋግመሽ ተመልከች አንድ ቀን ያንችም ይጮሀል
ሰይጣን የሚወጣ በየሱስ ስም ብፓነው
ሴጣን አይደል ያለብሽ እሚሰሩትን ሁሉ ያሳይሻል ይህ አያስደንቅም በላይሽ ያለው ሰራው ስለሆነ
ሰይጣን ሰይዐጣንን አያሶጣም መናፍቅ እራስ ወዳዶቾእናተ ጨፍሩ በአዳራሽ
ምነው ወንድምሽን ጬፋን ካድሽው:: መራቀቅሽ ነው ባንች ቤት!? አብራችሁ ብትሠሩ አይሻላችሁም:: እንዴት አይነት ኀይል ቢሰጥሽ ነው አጋንንትሽን አዬሽው?!!! ካዬሽው አጋንንት ጋር አብረሽው ሲኦል ከመውረድሽ በፊት በንስሀ ተመለሱ!!!
ቅርናታም እና ቅርናቸም ሲገናኙ መንይባባላሎ ሽታዬ ሽታዬ አሎ አንድ ናችሁ ጥንብብብብብብብብብብብብ
ያንችሽ ከሲኦል የመጣው ቅ ድንግል ሞታ ቀርታለች አታማልድም :: ወንጌል አይቆምም አትሳሳቺ አግንንቱን የተሸከምሽው በታቦታት ስም የምትገፅሽ ኧረ የት ጋ ነው አማልእክቶች ያማልዳሉ የምትይው ካንች ጋር ነው ያለው መዝሙር 91 አንብቢ ስለ እኛ የሚላኩ እንጅ አማላጅ አይደሉም እራስሽን እይ አንች ልብስ እየለበስሽ አይደለም ቅናት አቃጠለሽ በእየሱስ ስም አጋንንትሽ ይወጋ መዳን በእየሱስ ስም ብቻ ነው :: እየሱስ ጌታ ነው እየሱስን ስም ችሎታ ከሞቱ ሰዎችና ከአማልእክቶች ጋር እኩል እያደረግሽው ነው ጌታ ይገስፅስሽ
ግም ለግም 😂😂 እዪም አንቺም መግቢያቹ አንድ ነው 😂😂 ብትዋደዱ አሪፍ ይመስለኛል ,, የሲኦል ማገዶ ሁላ
አንቺን ብሎ አዪ !!! ስሚ ከዚህ ውሸትሽና የማጭበርበርያ መንገድሽ ካልተመለሽ ምትከታተፊው አንቺ ነሽ ።ሰይጣን የሚታዘዘው በመድሃኒአለም ክርስቶስ ብቻ ነው ።
ታድያ ተነሳች ኮ ከእስራታ ለሳስ ትንሽ
ደሞ ጋንንት አሁን ወደ ሲኦል አይሄዱም አለማወቅሽ ውሃ ወደሌለበት ምድረበዳ ነው የሚሄዱት የወጣበት ቤት ክፍት ከሆነ ተመልሰው ለመግባት አይ አለማወቅ
አንቺ እራስሽ ወደ መጣሽበት ተመለሽ ። የሰይጣን መምጫ ሁሉ ሲዖል ነውና ።ደሞ የትኛው ነብይ ወይም ሀዋርያ ነው ? ሰይጣንን በፍጡራን ስም ሲያዝ ያነበብሽው ?
አንቺ እራስሽ በማርያም ስም እህተ ማርያም ተብለሽ ኦርቶዶክስን አድሳለሁ ብለሽ ህዝቡን እያጭበረበርሽ ነው አንቺም ህዝቡን ልቀቂ ተመለሺ።
እሱን እናያለን አይሻልም
ዱቄት ነሽ አንቺ ራስሽ
ስይጣን በእዩ ጩፋ ሆኖ. ይህን የመስለ ወንጌል እየስበከ ነው እያልሽ ነው፣ እስኪ ራስሽ መጽሀፍ ቅዱስ አንብብ መጀመሪያ
አቤት ፀጋ ፀጋ እደዚ ነው እመብርሀንን የያዙ ንግስት እመብርሀን ፀጋዋሙሉስለሆነ ከሷ ጋር የሆነ ብቻ ነው ፀጋ ሚሰጠው ንግስታችን ደሞ ክእማምላክና ከልጇ ፀጋ ተሰቷችሀል ሺ አመት ይንገሱልን
ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ዘኢትዮጵያ እልፍ ዓመታት ይንገሡልን።
ማርቆስ 16:17 ለምን እታነቢም ለምን ፈራሽው የእጋንንትን ስልጣን አስበልጠሽ የምታይው ና ይህን ያህል የምትፈሪው ለምን እንደሆነ ይታወቃል።
ምእመናን በፀሎት በመቤታችን ቅድስት ድንግል በ አጋዝተአለም ቅድሰት ሰላሴ ሰም ማሰወጣት እንችላለን ? በመቊጠሪያ እራሳችሁ ን ቀጥቆጡ ዬባላል ትክክል ነዉ ወዬ?
አሜንዱቄት ያርገዉ
እግዚኦ እውቀት እኮ ዜሮ ናት አንድም የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አታውቅም
ወጥን ማን ያውቃል ዙሮ የቀመሰ አሉ ቀባጣሪ ነሽ ሁሉ ላይ አልሁ አልሽ ድርዬ ፍፃሜሽ ውርደት እንድሆነ የቆዬ ይየው
እኔ ግራ ሚያጋባኝ ሰው ያልተፃፈ ለምን እንደሚያነብ እንጃ እሺ መንፈሳዊ ነገር ስለሆነ የመፅሐፋ ቅዱስ ማስረጃ ለምንናገረው ነገር ያስፈልጋል እኔ አጋንት ሲዖል ስለመሄዱ አለመሄዱ አይደለም ግን የትኛው ሐዋሪያ ነው በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል ስም ሰይጣን ያስወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም even እንኳን የጌታ መልዐክ ለዮሴፍ በህልም ተገልጦ ሰው ከጠላት ተፅኖ ሚያወጣው ነው ቃል በቃል ስሙን ኢየሱስ በለው ያለው :: ሐዋሪያትም በኢየሱስ ስም ሰውን ከጠላት ሀይል አሳረፉ እኛ ከየት አመጣናው ? Ba respect መልሱልኝ ለመማማር
Shengay nfsegeday ene ebekashalehu kesemonu netsa twechalesh wey timochalesh hig bekristos tefetsimuwal
Day wota new mtfelgiyu? Yiqri yibelish ish
አንች ሰት ማርያም የእየሱስ እኛት መሆንዋ የታወቀነው ከሰቶች የተለየችናት ወልዳለች እየሱስን የመሠለ የአለም አዳይኝ ግንእየሱስን ገና የእየሱስን ጌትነት እንሰብካለን ሀገርን የምመራውን መንግስት የምትወልደው እናትናት ግን እየሱስን ከፊ ስላረግን ቅጥል በሉ ቤተመንግስቱ የአብይነው እንጅ የእናቱዋ አይደለም ሰማይም ምድርም ከውስጡ ያለው ሁሉ የእየሱስ ነው ።አሜን።
አቶ እዩ ድራማ እየሰራክ በክርሰቶስ ስም አትቀልድ እንደዚህ ሽባ የሚተረትር ስልጣን ካለክ የገዛ እናትህን ለምን ከሞት አላዳንካትም አንተ መተተኛ ይህን ማድረግ አትችልም ህዝቡንም በመተትህ አፍዘሀል ።ይቅር ይበልህ በስሙ አትቀልድ
Yegebawu ataworim? yewotawu kemitawor setani
ከቻልሽ እስኪ ሂጂ ከእንግሊዝ ጀምሮ እሰከዚ ይዘሽ የመጣሽውን የጥልቅ መንፈስ ይባረርልሽ ነበረ!!!
አስመሳይ ።
እዮ ጩፋናዛ ገደማ መምህሮች ገንዘብ ለምደዋል እንጂ ወጀ ሲኦል ነውጰየሚልኩት
ስንዱ ደጋግመሽ ተመልከች አንድ ቀን ያንችም ይጮሀል
ሰይጣን የሚወጣ በየሱስ ስም ብፓነው
ሴጣን አይደል ያለብሽ እሚሰሩትን ሁሉ ያሳይሻል ይህ አያስደንቅም በላይሽ ያለው ሰራው ስለሆነ
ሰይጣን ሰይዐጣንን አያሶጣም መናፍቅ እራስ ወዳዶቾእናተ ጨፍሩ በአዳራሽ
ምነው ወንድምሽን ጬፋን ካድሽው:: መራቀቅሽ ነው ባንች ቤት!? አብራችሁ ብትሠሩ አይሻላችሁም:: እንዴት አይነት ኀይል ቢሰጥሽ ነው አጋንንትሽን አዬሽው?!!! ካዬሽው አጋንንት ጋር አብረሽው ሲኦል ከመውረድሽ በፊት በንስሀ ተመለሱ!!!
ቅርናታም እና ቅርናቸም ሲገናኙ መንይባባላሎ ሽታዬ ሽታዬ አሎ አንድ ናችሁ ጥንብብብብብብብብብብብብ
ያንችሽ ከሲኦል የመጣው ቅ ድንግል ሞታ ቀርታለች አታማልድም ::
ወንጌል አይቆምም አትሳሳቺ
አግንንቱን የተሸከምሽው በታቦታት ስም የምትገፅሽ
ኧረ የት ጋ ነው አማልእክቶች ያማልዳሉ የምትይው
ካንች ጋር ነው ያለው መዝሙር 91 አንብቢ ስለ እኛ የሚላኩ እንጅ አማላጅ አይደሉም
እራስሽን እይ አንች ልብስ እየለበስሽ አይደለም ቅናት አቃጠለሽ
በእየሱስ ስም አጋንንትሽ ይወጋ መዳን በእየሱስ ስም ብቻ ነው ::
እየሱስ ጌታ ነው
እየሱስን ስም ችሎታ ከሞቱ ሰዎችና ከአማልእክቶች ጋር እኩል እያደረግሽው ነው
ጌታ ይገስፅስሽ
ግም ለግም 😂😂 እዪም አንቺም መግቢያቹ አንድ ነው 😂😂 ብትዋደዱ አሪፍ ይመስለኛል ,, የሲኦል ማገዶ ሁላ
አንቺን ብሎ አዪ !!! ስሚ ከዚህ ውሸትሽና የማጭበርበርያ መንገድሽ ካልተመለሽ ምትከታተፊው አንቺ ነሽ ።ሰይጣን የሚታዘዘው በመድሃኒአለም ክርስቶስ ብቻ ነው ።
ታድያ ተነሳች ኮ ከእስራታ ለሳስ ትንሽ
ደሞ ጋንንት አሁን ወደ ሲኦል አይሄዱም አለማወቅሽ ውሃ ወደሌለበት ምድረበዳ ነው የሚሄዱት የወጣበት ቤት ክፍት ከሆነ ተመልሰው ለመግባት አይ አለማወቅ
አንቺ እራስሽ ወደ መጣሽበት ተመለሽ ። የሰይጣን መምጫ ሁሉ ሲዖል ነውና ።
ደሞ የትኛው ነብይ ወይም ሀዋርያ ነው ? ሰይጣንን በፍጡራን ስም ሲያዝ ያነበብሽው ?