የዳኒ ጉድ እውነቱ ወጣ ሜሪ አፈረች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 12

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 7 วันที่ผ่านมา

    ሩታ እራሳ ያመጣችው መዘዝ ነው።። ምንጊዜም ከአብርሽ ጎን ነኝ

  • @balynshyoutube-kv5fp
    @balynshyoutube-kv5fp 7 วันที่ผ่านมา

    A😭R😭

  • @kalkidan-jy7wc
    @kalkidan-jy7wc 8 วันที่ผ่านมา

    የሜሮን የዳኒ ጉዳይ አልቀም እውነት ዘመድ ናት ሜሪ ለሩታ አይመስለኝም ገንዘብ ፈልገ ነው

  • @FatihaHale
    @FatihaHale 7 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 8 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ሩታ ዘመድ ሰው የላትም ወይ? ኡኡኡኡኡ ማካለሉ ዘመድ መፈጠር እንዴት ያስጠላል??? ማንም የሌላት ልጅ የማንም መጨወቻ ትሁን??? ወይኔ ሰው ግን እንዴት ያለ ወገን ይወለዳል? እናቷስ ምንስ ብትሆን በልጇ ጨክና ይህንን ያህል ጊዜ? እሺ ለሩታ ማንነው የሚደርስላት ከእግዚአብሔር በቀር ይህቺ ልጅ ማንም የላትም። ሰው ከሰው ተወልዶ ይህንን ያህል ይጨከንባታል? አረ የኔ ዘመዶች በተለይ የአባቴ ወገን ትንሽ ኮሽ ካለ እንኳን ይደነፋሉ። ማን ማንን ይጨወትበታል። ይህቺ ልጅ ማንም አላወቀላትም። የዋይና ምስኪን ስለሆነችና እነ ሜሪ የሚሉአትን ሁሉ ስለምታምንላቸው እንደ ፈለጉ ይጨወቱባታል። ያለ ፍላጎቷ ሌላ ባል ካላገባሽ? እንዴት ሊሆን ይችላል። ለምን እናቷ እንኳን ወስዳ አትከባከባትም? ለነገሩ ከጀርባዋ ማንም እንደሌላት አጥንተው ነው የሚያሰቃዩአት።

  • @ጊወርጊስአባቴ-ፀ3ጸ
    @ጊወርጊስአባቴ-ፀ3ጸ 8 วันที่ผ่านมา

    አተግን የራስህን ቪድወ እየሰራህ አለቅም እዴ የሰው ቪድወ ተምለቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @BuzuneshLove
    @BuzuneshLove 7 วันที่ผ่านมา

    Ruta balga nat acccci

  • @ShewayeHussenHassen
    @ShewayeHussenHassen 8 วันที่ผ่านมา

    እደምንም ብለሽ ለትለያያቸው ደሞ አሁን ንብረት ትየለሽ አንቺ ለመሆኑ ምን አይነት ዋራዳ ሴት ነሽ ልጅቷ የታመመችው ፍቅር ስላላት ስለምትወደው ነው አንቺ ጋለሞታ. መሔድ ፈልጋለች ግን እናተ ወጥራችው ይዛችዎት. እንጂ እሶ በዛው የየመቅረት ሀሳቡም. አልነበራትም ግን አንቺና. ይሔ ደሞ ሴት አይሉት. ሽልጥልጥ ባለጌ. ነው

  • @Btad24
    @Btad24 7 วันที่ผ่านมา

    Zimblu enat yelekim

  • @ShewayeHussenHassen
    @ShewayeHussenHassen 8 วันที่ผ่านมา

    አንተ እዴት አይነት ወረደ ነህ