ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤረ ስንት ጊዜ እንዲህ ብዬ አዉቃለሁ አለቀ የእኔ ነገር መጨረሻዬ ነው እየሱስ ግን አለኝ በዚህ አያበቃም አይደመደምም ታሪክህ በድካም/2*ሃዘን ጨለማዬ ገፈፈው ጌታዬ ምህረት ቸርነቱን በዛልኝ በላዬ የፈራሁትን አለፍኩት በድልካየሁት የሚበልጥ አሳየኝ ክብርን /2*ሞትን አሳልፎ ክብርን አሳየኝሃዘን አሳልፎ ክብር አሳየኝ ለቅሶን አሳልፎ ሳቅን አሳየኝ መጎናጸፊያዬን ቀየረው ምስጋና አለበሰኝ ምስጋና ምስጋና ምስጋና ይሄዉ አለኝ ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ይሄዉ አለኝ1) ለእኔ ስታየኝ የቅርብ የቅርቡ ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ ከፍ ይላል ለካ ጌታ ሃሳቡ ለእኔ ስታየኝ የፊት የፊቱ ምስራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅክፉዉን አርቆ ገኗል ምሕረቱ*2ግዙፍ ተራራ የመሰለኝ ሚውጥ ሚያጠፋ የመሰለኝ ለካስ በእኔ አይን ሲታይ ነው በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው አምላኬ እኮ ከእኔ ጋር አለ ክብሩን ሊገልጥ ከእኔ ጋር አለ አይዞህ አትፍራ በርታ እያለ ከዚህ የሚበልጥ ገና ታያለህእለፍ ተሻገር ዉረስ እያለከዚህ የሚበልጥ ገና ታያለህ /4*2) በእኔ ላይ ሲፈጽም ትንቢት ቃልክዳኑን ያለአንዳች ጥርጥር ታምኘ መቻሉን ከፊት አስቀድሜ ከኃላው ወጣለሁ በድል በከፍታ በክብር ቆማለሁአምላኬ እኮ ከእኔ ጋር አለክብሩን ለገልጥ ከእኔ ጋር አለአይዞህ አትፍራ በርታ እያለከዚህ የሚበልጥ ገና ታያለህ
Amen hallelujah ❤❤❤❤
ሞቴን አስለፈ ክቡረ አሰያኛ ካቡረ ለእረ በቻ ይሁን አሜን❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ከፀጋው እብዝቶ ይባርካችሁ
እንደ ቃል ኪዳኑ ዉረሱ ዉእንደቃልኪዳኑዉረሱ፤እልል
እየሱስ ግን አየ በዚህ አያበቃምአይደመድም ታሪክህ በድካም አሜን !!!
አይደመደምም ታሪክህ በድካም! AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEN!
ምስጋና ምስጋና ምስጋና ይሄው አለኝ።
ያስበጥከዉ አንድ አምላክ ኢየሱስ፥ አብቶ ይባርክህ፥ይሸከምህም ።❤❤❤
ሞትን አሳልፎ ክብር አሳየኝ 🙏🙏🙏🙏
ተመስገን አምልኬ እልልልልልል 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
እየሱስ ግን አለ በዚህ አያበቃም አይደመደምም ታሪክህ በድካም ❤
ክብር ለኢየሱስ ይሁን
አረ ወንድሞች በጌታ auido ልቁልን
Eyesus abizito yibarikachu. Ye2016 yewara videochinim bitileku betam desi yelenal. Sile sarachut inami silemitiseru sira get Eyesus abizito abizito yibarikachuw.🙏🙏💙💙☝☝☝
What a good song, God bless them.
አሜን ክብር ይሁን ብቻዉን ለነገሰ❤
The way I love this song 😊
ክብር ለኢየሱስ ይሁን🙏🙏🙏
Ameeeen!!!! Ychemerlachu- -
አሜን አይዳማዳምም ታርኬ ባ ድካም አሜንንንን 🙌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Be audio likekukin tebareku
kibr leysuse yeune tebrku❤❤❤❤
አሜን 🙌🏾
Prayer and fasting needed to be a cause of real spiritual blessings.
Praise the Lord Jesus!
Amen tebarekuu❤❤❤😢😢🙏🙇🙇🙇
Amene...Amene..❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ስምህ ለዘላለም ይባረክ
Eyesus yebarkachu
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለኢየሱስ እልልልልል 🙌🙌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤I love it 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
አሜን አሜን ተመስገን ኢየሱስ🙌🙌🙌🙌
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤
Amani tebareke
❤❤❤❤❤ ❤❤🙏🙏🙏
Amenn God bless you more guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን❤❤❤🙌🙌🙌
አሜን አሜን
Geta Yesus abizito yibarikachihu !
Amen bedikam ayidemedemim.
አሜን
Ameeeeeeen❤❤❤❤❤
❤️waiting for more
AMEN AMEN❤❤❤❤❤❤.
❤❤Amen❤❤
አሜንንንንንን ተባርከናል
Amen illllllllllllllllllllllllllil❤❤❤❤❤
አምላኬ ከፍ በልልኝ🙏🙏🙏🙏
Amen amen 🙏😢😢😢😢❤😊
አሜን አሜን እልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤😊
Amennnnnnnnnn
Good luck
Tebareku
Ameeeeeeeen
አሜን❤😊❤😊
Amen amen amen❤️❤️
Amen 🙌
Amen Amen
🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen 🙏🙏💖🙏
Amen 🙌🙏🙏🙌
❤❤❤❤❤❤
🦋❤🦋❤🦋
🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቶሎ ቢለቅልን
ጌታ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን 🙌🙌
Amen amen tebarekuu❤❤❤😢😢😢🙏🙌🙌
Amene..Amene...❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen!
AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤
አሜን አሜን 🙏🙏🙌🙌👏👏👏👏
❤❤
ኤረ ስንት ጊዜ እንዲህ ብዬ አዉቃለሁ
አለቀ የእኔ ነገር መጨረሻዬ ነው
እየሱስ ግን አለኝ በዚህ አያበቃም
አይደመደምም ታሪክህ በድካም/2*
ሃዘን ጨለማዬ ገፈፈው ጌታዬ
ምህረት ቸርነቱን በዛልኝ በላዬ
የፈራሁትን አለፍኩት በድል
ካየሁት የሚበልጥ አሳየኝ ክብርን /2*
ሞትን አሳልፎ ክብርን አሳየኝ
ሃዘን አሳልፎ ክብር አሳየኝ
ለቅሶን አሳልፎ ሳቅን አሳየኝ
መጎናጸፊያዬን ቀየረው ምስጋና አለበሰኝ
ምስጋና ምስጋና ምስጋና ይሄዉ አለኝ
ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ይሄዉ አለኝ
1) ለእኔ ስታየኝ የቅርብ የቅርቡ
ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ
ከፍ ይላል ለካ ጌታ ሃሳቡ
ለእኔ ስታየኝ የፊት የፊቱ
ምስራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ
ክፉዉን አርቆ ገኗል ምሕረቱ*2
ግዙፍ ተራራ የመሰለኝ
ሚውጥ ሚያጠፋ የመሰለኝ
ለካስ በእኔ አይን ሲታይ ነው
በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው
አምላኬ እኮ ከእኔ ጋር አለ
ክብሩን ሊገልጥ ከእኔ ጋር አለ
አይዞህ አትፍራ በርታ እያለ
ከዚህ የሚበልጥ ገና ታያለህ
እለፍ ተሻገር ዉረስ እያለ
ከዚህ የሚበልጥ ገና ታያለህ /4*
2) በእኔ ላይ ሲፈጽም ትንቢት ቃልክዳኑን
ያለአንዳች ጥርጥር ታምኘ መቻሉን
ከፊት አስቀድሜ ከኃላው ወጣለሁ
በድል በከፍታ በክብር ቆማለሁ
አምላኬ እኮ ከእኔ ጋር አለ
ክብሩን ለገልጥ ከእኔ ጋር አለ
አይዞህ አትፍራ በርታ እያለ
ከዚህ የሚበልጥ ገና ታያለህ
Amen hallelujah ❤❤❤❤
ሞቴን አስለፈ ክቡረ አሰያኛ ካቡረ ለእረ በቻ ይሁን አሜን❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ከፀጋው እብዝቶ ይባርካችሁ
እንደ ቃል ኪዳኑ ዉረሱ ዉእንደቃልኪዳኑዉረሱ፤እልል
እየሱስ ግን አየ በዚህ አያበቃም
አይደመድም ታሪክህ በድካም አሜን !!!
አይደመደምም ታሪክህ በድካም! AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEN!
ምስጋና ምስጋና ምስጋና ይሄው አለኝ።
ያስበጥከዉ አንድ አምላክ ኢየሱስ፥ አብቶ ይባርክህ፥ይሸከምህም ።❤❤❤
ሞትን አሳልፎ ክብር አሳየኝ 🙏🙏🙏🙏
ተመስገን አምልኬ እልልልልልል 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
እየሱስ ግን አለ በዚህ አያበቃም
አይደመደምም ታሪክህ በድካም ❤
ክብር ለኢየሱስ ይሁን
አረ ወንድሞች በጌታ auido ልቁልን
Eyesus abizito yibarikachu.
Ye2016 yewara videochinim bitileku betam desi yelenal. Sile sarachut inami silemitiseru sira get Eyesus abizito abizito yibarikachuw.🙏🙏💙💙☝☝☝
What a good song, God bless them.
አሜን ክብር ይሁን ብቻዉን ለነገሰ❤
The way I love this song 😊
ክብር ለኢየሱስ ይሁን🙏🙏🙏
Ameeeen!!!! Ychemerlachu- -
አሜን አይዳማዳምም ታርኬ ባ ድካም አሜንንንን 🙌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Be audio likekukin tebareku
kibr leysuse yeune tebrku❤❤❤❤
አሜን 🙌🏾
Prayer and fasting needed to be a cause of real spiritual blessings.
Praise the Lord Jesus!
Amen tebarekuu❤❤❤😢😢🙏🙇🙇🙇
Amene...Amene..❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ስምህ ለዘላለም ይባረክ
Eyesus yebarkachu
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለኢየሱስ እልልልልል 🙌🙌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I love it 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
አሜን አሜን ተመስገን ኢየሱስ🙌🙌🙌🙌
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤
Amani tebareke
❤❤❤❤❤ ❤❤🙏🙏🙏
Amenn God bless you more guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን❤❤❤🙌🙌🙌
አሜን አሜን
Geta Yesus abizito yibarikachihu !
Amen bedikam ayidemedemim.
አሜን
Ameeeeeeen❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
❤️waiting for more
AMEN AMEN❤❤❤❤❤❤.
❤❤Amen❤❤
አሜንንንንንን ተባርከናል
Amen illllllllllllllllllllllllllil❤❤❤❤❤
አምላኬ ከፍ በልልኝ🙏🙏🙏🙏
Amen amen 🙏😢😢😢😢❤😊
አሜን አሜን እልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤😊
Amennnnnnnnnn
Good luck
Tebareku
Ameeeeeeeen
አሜን❤😊❤😊
Amen amen amen❤️❤️
Amen 🙌
Amen hallelujah ❤❤❤❤
Amen Amen
🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen 🙏🙏💖🙏
Amen 🙌🙏🙏🙌
❤❤❤❤❤❤
🦋❤🦋❤🦋
🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቶሎ ቢለቅልን
ጌታ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን 🙌🙌
ሞትን አሳልፎ ክብር አሳየኝ 🙏🙏🙏🙏
Amen amen tebarekuu❤❤❤😢😢😢🙏🙌🙌
Amene..Amene...❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
Amen Amen
Amen!
AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤
አሜን አሜን 🙏🙏🙌🙌👏👏👏👏
❤❤
❤❤❤❤