ፍለጋ ከካፕቴን ልዑል አባተ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል-1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025
  • #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

ความคิดเห็น • 31

  • @dhugasaibsa1357
    @dhugasaibsa1357 4 ปีที่แล้ว +19

    ካፕቴን ልኡል በሰላሌ አውራጃ በፍቼ ከትማ የተወለደ ድንቅና ተኣምረኞ የአውሮፕላን አብራሪ ነው በተለይ የኮሞሮሱ የአውሮፕላን ጠለፋ ሰለባ የነበረና በተአምር የተረፈ ጀግና ነው

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ ปีที่แล้ว +9

    You'r our Hero...Ethiopia proud of you.

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 ปีที่แล้ว +7

    ካፒቴን ልኡል እጅግ ከመጠን በላይ ስራ የሚወድ ፍቅር ንፁህ ልብ ያለው ሰው

  • @dessalegnassefa1270
    @dessalegnassefa1270 ปีที่แล้ว +4

    ካፕቴን ልዑል ከሙያቸወ ባሻገር ወገን ወዳድና ሰብዐዊ የሆኑ መሉ ሰው ናቸው።

  • @melesetekilemariamazememew9248
    @melesetekilemariamazememew9248 ปีที่แล้ว +1

    የዓለማችን ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ካፕቴን ልዑል አባተ ረጅምምምምምም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ!!!

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጌታ ይባርኮት

  • @0276Jerry
    @0276Jerry 2 ปีที่แล้ว +7

    My favorite person..loooong live captain...

  • @yonasberhanu196
    @yonasberhanu196 ปีที่แล้ว +2

    I know & respect captain leul abate

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 7 หลายเดือนก่อน

    ለጥያቄና ለአጠራር ልምድ የሌላቸው ጋዜጠኛ ባትልኩ ግን አለቃ ተብዬ ለጋዜጠኝነት የሚሰጠው ክብር የወረደ በመሆኑ ለሀገርና ለወገን ክብር ያላቸው ዕንቁ ልጆችን ሲጠይቁ ያሳዝናል

  • @טסנה
    @טסנה ปีที่แล้ว

    ዋው ኮምረስ አደጋ ምክንያት ከአደጋው ለማትረፍ በድንገት ባህር ላይ ባማሳረፍ ያደረጉት ድንቅ ተግባር የበረራ ክህሎት በእስራኤል የበረራ ጠብብቶች ሲደንቁ አይቻለሁ በትልልቅየእስራኤል ሚድያአች ቡአደጋው እስራኤላውያን ኑቡሩ የሞቱም የተረፋም ነቡሩ

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በድሲፒሊን የተሞላ ጨዋ አገር ወዳድ ናቸው ዕድሜና ጤና እመኛለሁ

  • @barcontube1216
    @barcontube1216 2 ปีที่แล้ว +14

    Watched the documentary, captain Leul is our pride

    • @AaaBbb-sj8zx
      @AaaBbb-sj8zx ปีที่แล้ว

      Capt Yohannes is a criminal he bit me in front of the passengers when I was a co pilot in Ethiopia.

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 ปีที่แล้ว +2

    በወቅቱ ክስተቱን በሀዘን ጭምር ተከታትዬዋለሁ, ከበራሪዎቹ አንዱ የነበረና የተረፈ አሜሪካዊ እንዲህ ሲል ሰምቼው ነበር, በናይሮቢ ሆስፒታል በህክምና ላይ እያለ, " በመነሻና መድረሻ ማህል እያረፉ የነዳጅ መሙላት ኣስፈላጊነትን በተረጋጋ መንፈስ ያስረዳቸው ነበር" የካፒቴን ል ኡልን ብቃት አድንቁዋል
    በደረሰው አደጋ ባዝንም, በተመሰከረልህ ችሎታህ ኮርቼያለሁ!

  • @TuulamtichaOro
    @TuulamtichaOro 7 หลายเดือนก่อน

    Liul bravo🥰

  • @belentekle7348
    @belentekle7348 4 ปีที่แล้ว +4

    🙌🥰

  • @abyssiniaafrica2355
    @abyssiniaafrica2355 ปีที่แล้ว +2

    Jegna!

  • @samsonyohannes161
    @samsonyohannes161 2 ปีที่แล้ว +9

    ለምንድነው በማእረግ ስማቸው ላይ "ጋሼ" ን ተጨማሪ እያደረግሽ የምትጠቀሚው? ካፕቴን ካልሽ በቂ ነው።

    • @abetyeamlaksira9912
      @abetyeamlaksira9912 ปีที่แล้ว +6

      ጨዋ ስለሆነች ነው መልሱ። ጋሼ ማለቷ ካፒቴንነታቸውን አይለውጠውም። Please let's not be fault finder instead try to do something to make a difference.

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 ปีที่แล้ว +1

      Just because it doesn’t sound right. That’s all. It’s a lesson. It’s okay to learn something new.

    • @hallubekkele9841
      @hallubekkele9841 ปีที่แล้ว

      ካፒቴን ልዑል በቂ ነው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ይቅር እና ካፒቴን ይበቃል!!

  • @tesfuq1585
    @tesfuq1585 ปีที่แล้ว +1

    Yekrte lemne mesleh enye bhidet all net honew agehuchwe meknytume yedgle gen.
    Time intre t contact fetre kza eski antem gzyealeh enyem tenshe leregageg awejlew all around mayet akemu alegne leychye lemytue ayekbdegnem gen telk mengde nw yemitekemute antem temlektechwe before starting

  • @AaaBbb-sj8zx
    @AaaBbb-sj8zx ปีที่แล้ว +3

    Captain Yohannes is a criminal, he hit me in front of the passengers while we are flying.

    • @Betselot33
      @Betselot33 ปีที่แล้ว +1

      You should've sued him! That is a disrespectful and unexcuseable manner! So sorry for you experiancing that ,mate.

    • @Dessme
      @Dessme ปีที่แล้ว

      Who is captain Yohannes?

    • @ethiofam7643
      @ethiofam7643 ปีที่แล้ว +3

      ታዲያ በጥፊ ነበራ መልሱ

    • @kime3780
      @kime3780 ปีที่แล้ว +2

      Bro, were u one of z ጠላፊ's?!

  • @tesfuq1585
    @tesfuq1585 ปีที่แล้ว

    Enye ke hzyew gare mehidu bzu ayedgetgnem lelaw yelw condition yeltbkew slehon kza lemrek betfleg ayekrem .
    Lelaw u brother enye lesu sera megbte dekem natu balef asgbchi aydlem satu nw esu bayedregw enye madrgu ayekbdgnem because magnzbu ayerkgnem ante leza mechu latehon techeleh sera relationships nw yenye dèp manme lemayete agtmiwe slenbregn nw yemalewkew negre ale