የአስረስ ምላሽ ተፈጥሯል ስለተባለው ክፍፍል!ዘመነ “የሚነግሰው ዘመነ ወይም አስረስ ሳይሆን ትውልዱ ነው!”የአገዛዙ ኮለኔል የተደመሰሰበት ውጊያ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

ความคิดเห็น • 75

  • @Buke-kh8zf
    @Buke-kh8zf หลายเดือนก่อน +22

    አማራ አንገቱ አንድ ነው የሚድንበትም እስከ መጨረሻው ድረስ በአንድነቱ ነው አማራ አንድ ሕዝብ አንድ ሃይል አንድ አላማ አንድ ፍቅር አማራነት ወይም ሞት መዳን መሞትም በአንድ አማረነት እስከ ዘንተ አለም ይህን በሁሉ አማራ ሕዝብ ማስረፅ ነው ትግሉ

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku หลายเดือนก่อน +12

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ ።❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ ይነግሳል።

  • @גוגלפליי-צ9ע
    @גוגלפליי-צ9ע หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ

  • @banchiamlakbitewabiy6593
    @banchiamlakbitewabiy6593 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ የአማራ ህዝብ ክብር በናንት ይገለጥል አይዟቹ

  • @meneliksahelesilassie3768
    @meneliksahelesilassie3768 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም የአማራ ፋኖ የጎጃም አማራ ፋኖን ፈለግ በመከተል ውስጣዊ ጠንካራ አድነቱን ጠብቆ ወደ አጠቃላይ የአማራ ፋኖ አድነት ሀይል በፍጥነት ይሸጋገር!!!

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu หลายเดือนก่อน +2

    የአማራ ልጆች ቀግፍ ለምትሰቃዩት በአማራነታችሁ የጊዜ ጉዳይ ነው በአማራ ልጆች በፋፋኖኖ ነፃ ትወጣላችሁ ድል ለፋፋኖኖ❤❤

  • @GOLDMAN-z2z
    @GOLDMAN-z2z หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለተገፈው አማራ ፣አማራ ትናንትም ፣ዛሬም ፣ነገም ንጉስ ነው።ድል ለፋኖ።

  • @Girma-fm1zk
    @Girma-fm1zk หลายเดือนก่อน +9

    Fano is the winner of the war.

  • @Abrham-kn5ie
    @Abrham-kn5ie หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ 💚💛❤💪💪💪💪

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉በረቱልን

  • @solomon3431
    @solomon3431 หลายเดือนก่อน +1

    ??ስለኢትዮጵያ? ሰላም??
    ስለአማራ ኢትዮጵያውያን?? ?ሰላም????
    “እኛ ኢትዮጵያውያን እነሆ፥
    ? የኢትዮጵያ??መንግሥትን??
    እንጠይቃለን???
    ___
    ?የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ??
    ?ሕዝብን??ሕዝብን??
    ??? እንግዲህ አክብሩ??
    🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ___

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ፍኖ
    ጀግኖቻችን እግዚአብሐር ይጠብቃችሁ አንድ አማራ።

  • @Peak.570
    @Peak.570 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖዎች አንድ ሁኑ!!

  • @ፀሀይሻንበል
    @ፀሀይሻንበል หลายเดือนก่อน +1

    ድልለተገፋውአማራ❤❤❤❤❤

  • @tesfawtefera6379
    @tesfawtefera6379 หลายเดือนก่อน +3

    Just support Fano ❤; the only wayout

  • @MoannaaAl
    @MoannaaAl หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤

  • @EshetuMuluken
    @EshetuMuluken หลายเดือนก่อน +4

    በርቱ እህቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MoloShefaro
    @MoloShefaro หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለጀግኖቻችን አማራ ይገስ ብልፅግና ይውደም

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ ፈኖ ይችላል ፋኖ ያሸንፋል አንድ የአማራ ፋኖ ዜሜ ይችላል መሪያችን ጓድኞችህ ጋር ባላችሁበ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @AbebechBiset
    @AbebechBiset หลายเดือนก่อน +2

    ድልለአማራ ፋኖ🎉🎉🎉🎉

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው หลายเดือนก่อน +1

    💐💐💐 የአማራ ሕዝብ ምንግዜም አሸናፊ ነው 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች !

  • @AccAcc-b1w
    @AccAcc-b1w หลายเดือนก่อน +2

    አምላክ ተክለ ሃይማኖት ይጠብቃችሁ ❤

  • @ethiovoice5788
    @ethiovoice5788 หลายเดือนก่อน +1

    እንወድሀለን ዘሜ!!!! ከሸገር

  • @tadessekebede6671
    @tadessekebede6671 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ነገር እየጎደለው የሚደረግ ትግል መሆኑ ይታወቃልና ፃናት ያስፈልጋል ። ዘመነ ደጎሞ ይችላል ። የፋኖ ትግል ትግሉን በመውለድ ፣ በማሳደግና በማበልፀግ የሚመሩትን ራሱ ትክክለኛው የህልውና ትግሉ እራሱ ውጤቱ ያስቀምጣልና መጠንከር ያስፈልጋል ።

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 หลายเดือนก่อน +4

    ከእንግዲህ ወዲህ ለማንም ስልጣን ለቃችሁ እንዳትሄዱ አደራ። ማንም ነፈሰ ገዳይ፤ዘራፊ ስልጣን ላይ እየወጣ፤ለ50 አመት ያሰቃየዩን ይበቃል። ከእንግዲህ ወዲህ፤የእርኩስ መንፈስ ፈረሶች ተወግደው፤ፍርሓ እግዚአብሄር ያላቸውና፤የሰው ልጅ ሕይወት ክብሩ መሆኑንን የሚያምኑና፤የአስተዳደሩን ሐላፊነት መረከብ ያለባቸው፤ለሕዝብ አደራ ብቁ የሆኑ ሰዎች መሆን አለባቸው፤እግዚአብሔር ለዛ ያብቃን።

  • @isiahagmike2994
    @isiahagmike2994 หลายเดือนก่อน +1

    መላዉ አማራ ታጥቆ ሲጨርስ የ አማራን በጐች አናስታጥቃለን።

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ልጆች ፋፋኖኖ ❤❤❤❤❤

  • @nahommekuria8880
    @nahommekuria8880 หลายเดือนก่อน +1

    Dil le Amhara

  • @MoannaaAl
    @MoannaaAl หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selampeace111
    @Selampeace111 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመነ እባክህ ዘምን

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu หลายเดือนก่อน +1

    ፋፋኖኖ ሳተናው ጀግናው ይችላል ያሸንፋል ፋፋፋኖኖ ❤❤❤❤

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu หลายเดือนก่อน +1

    ዱቄታም አማራን ሊያጠፋ የገባውን ወንበር ጠባቂ ዱቄት አድርገው ድል ለፋፋኖኖ❤❤

  • @TilKb-k1c
    @TilKb-k1c หลายเดือนก่อน +1

    አሰረስ አጠራጣ ሪ ነው. የጎጃም ትግል ዎደፍት እንዳይሃድ በዘመነ ጉአደኘነት ተጠልሎ ብዙ የክፋት ነገር እየሰራ ነው

  • @nahomasamere
    @nahomasamere หลายเดือนก่อน +1

    ራስ ዘመነ ንጉሱ ክበርልን ትችላለህ💪💪💪

    • @margirma6
      @margirma6 หลายเดือนก่อน

      እንደ አብይ፡ አውሬ መስሎ ታየኝ። ስለመንገስ ስንቴ አወራ፡ ጃል?

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 หลายเดือนก่อน +1

    በአማራ ፋኖ ጎጃም የጀግኖቹ ቀዬ መከፋፈል የሚባል ነገር የለም ይህ የጠላት ወሬ ነው ይልቁንም የፋኖንን ሾተላይ ወደጎን አሽቀጥሮ በመጣል የአማራ ፋኖ አድነት ይመሰረታል

  • @saidFeleke
    @saidFeleke หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ ያሸንፋል የምንለው ዝምብለን አይደለም ፋኖ መሰረታዊ የህዝብ የመኖር ህልውና በሳብ ልዕልና የህዝቦችን ፍትህ ያለማዳላት ያለዘረኝነት ኢትዮጵያውያን በፍትህ የምንኖርባትን ሀገር ከዘረኞች መንጋጋ አላቆ ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ለማምጣት ነው መንገስ ማለት የግለሰብ ማንገስ ሳይሆን የሀሳብ ልዕልና ሰው የመሆን ሰው በሰውነቱ የማይገፋበት በህብረት በእኩልነት ልዕልና ሀገር እንድትኖረን ፋኖ የሚታገለው ለዚህ ኢትዮጵያውያን የሆንክ ፋኖን ተቀላቀል ለመብትህ ሞግት ፋኖንም ቢሆን ሞግት አብይን አብሮ ሌላ አምባገነን ዘረኛ ከፋፋይ ለማምጣት አይደለም ህብረ ብሄር የሆነችውን ኢትዮጵያን ማምጣት ነው !!!

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 11 วันที่ผ่านมา

    ትክክልም ብልዋልም ታግሎም ሚያስረክንም የሉም ከራስዉም ህዝብንም ፖለቲካም ቱሳታፊይንም ፓርቲዎች ባራትዉም ክፍለም ሀገርንም ፓርቲዎች ተመድርቶም ሚመረጥም በህዝብዉም በችሎትዉም ለህዝብንም አጉለግላሉሎለሁይም ሚልም አለማለሁይንም ሚልም ሙህራንም ፋኖም ይመረጣልም ፓርቲዎች ተመስርተዉም በመሪነትም ሚሳተፍዉንም ይሳታፋልዉም ተደርንጅተዉም ባራትዉም ግዛትም ያማራም ህዝብንም ልጅዎችንም ለነዚህንም የበላይነትም የጦርንም ስልጣንም ይዝዎም ዲሞክራሲ መስርቶም ፋኖም የበላይነትም የሀገርንም ጥበቃም የፓርቲዎችንም የህዝብንም ሰላም ባንዲታዉም ይጠብቃልም ለዚህንም ነዉም ምንታገልበትም ፋኖነትንም. ስልጣንም ሀገርንም አቀፍንም ስራም ሚሰራም ሚያሰራም ፓርቲ ንም ነዉም ተሀገርንም ሀላፊነትም ስልጣንም ወታደራዊ ጥበቃም መከላከያም ሁኖም ይጠብቃልም ዲሞክራሲ መስርቶም ለሁልዉም ኢትዮጵያዊ እኩልነትም ሚሰጥም ህግንም መንግስትም ፅፎም ሚመራበትም ዲሞክራሲ ህግንም ሀጉርንም ሚያሉምዉም ፓርቲዎች ንም ሚመረጥዉበትም ህግንም አቀፍንም ስራም እኩልነትም ሚሰጥም ህግንም ተሻሽሎም የዲሞክራሲ መመርያም ተፅፎም ለህዝብንም መመርያም መፈረጃም ለሊባም ልፕገዳይም በህግንም እንዲዳኝንም ህግንም ላይም ተቀምጦም መቅጫም ህግንም ይኖራልም የበላይም ስልጣንም ወታደራዊይንም ይዞም ፋኖም ሀገትንም ኢትዮጵያ ሰላምዋንም ይጠብቃልም ።።

  • @DawitAddisie
    @DawitAddisie หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ ያሸንፋል ድል በቅርብ ቀንን

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍

  • @margirma6
    @margirma6 หลายเดือนก่อน +1

    ትውልድ ሲነግሥ ታየኝ። ሥልጣን የህዝብ ነው እያሉ ነው፡ አምባ ገነኖች ህዝብን አሳሩን የሚያሳዩት።
    ትውልዱ ነው ሚነግሰው ጫወታ!
    ትውልድ፡ ህዝብ ነው። ህዝብ መሪዎቹን ይመርጣል፡ ዘሜ። አታጭበርብር። አትችልበትም።

  • @mamenasha
    @mamenasha หลายเดือนก่อน +3

    ጠላት ከነበረው የድርጅት እድሜ የተማረው ሀሰተኛ ወሬ እየነዛ ህዝብ እውነት እንዲመስለውና እነሱ ከተወገድ ሀገር የባሠ ውጥንቅጥ ውስጥ ትገባለች ብለው እንዲያስቡ እያደረጉ በመሆኑ ኦደዛሬው ማብራሪያ መስጠት ሀሜት ስትሠሙ እዎነቱን በመግለጫ መሰበር ነው ፖለቲካ እንዳይሰሩበት ፋኖ ያሸንፋል

  • @Seid-p7d
    @Seid-p7d หลายเดือนก่อน +1

    እሰክንድር ከአማራ ትግል መወገድ አለበት

  • @endameluwassie1965
    @endameluwassie1965 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ አስረስ የሀሳብ ፍሰትህ ደሥጨሲል።

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e หลายเดือนก่อน +1

    የትግራይን እንድርታም ተንቢንም ህዝብንም እራሳችሁም ጠብቅዉ ከኡድዋም አታላይም አደገኛም ስራም ሚሰርዉም የለም መንግስትም ለእናንተም ለእንድርታም ለተንቢንም ህዝብንም በጥንቃቄ አድርገው በአድዋም በአህስዉም አታላይም ወወናባጅንም ፖለቲካም ንትግራይም ላይም ሚሰርዉም ጦርነትም ሚቆሰቁስዉትም አትስምዋቸዉም የለም ንትግራይም ላማራም መንግስትም ሚባልም ጥንቃቄየም በማድረግም ካማራም ህዝብንም ጋርም ለማዋጋትም ሚፍጨረጨርዉትንም አትስሙ እራሳችሁም የእንድርታም የተንቢንም ህዝብንም በህብረትም ፓርቲዎች ንም መስርታችሁም ሁለትም የተንቢንም የእንድርታም መስርታችሁ ተደራጅታችሁም ቦታችሁም ጠብቅዉ ታጥቃችሁም ነዉም ምንለዉም የለም መንግስትም ሚባልም ንትግራይም ህዝብንም ላማራም ህዝብንም የለም እልቂትም በያላዥሁበት ህዝባችሁም አድንዉ ጠብቅዉትተንቢንም ህዝብንም ምንለዉም ካማራም ህዝብንም እኔንም ለእጅም ከፋኖም ጋርንም ስር እም ነዉም ምንለዉም ያማራም ህብረት ንቅናቄ ሰዎችንም ሀይልም ነንም

  • @abaytana-rw5hm
    @abaytana-rw5hm หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለተገፊው ሕዝብ የቆማችሁ ጀግኖቻችን ይሁን ግን ፈጥናችሁ በእስክንድር ነጋ ንቁበት ሄትም ባይወጣ እርምጃ ቢወሰድበት የኔ አመለካክት ነው

  • @LeulKassaye-b9p
    @LeulKassaye-b9p หลายเดือนก่อน +3

    የደነቆሮ ትምክህት

    • @merong-g6w
      @merong-g6w หลายเดือนก่อน +1

      ድሮሥ ምሀይም ምን ይገበዋል😂አማራ ሠትሆን ነዉ ነገሮቹ ሁሉ የሚገቡህ የምትረዳቸዉ...እናተደደብች👎

  • @Selampeace111
    @Selampeace111 หลายเดือนก่อน +1

    አታሸፉም ቁጭ ብላቹ ተረዳድሩ ask for nogotiaition የድሀው ልጅ ይረፍ

  • @TMWM-z1i
    @TMWM-z1i หลายเดือนก่อน +2

    ዙጢ ሁላ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w หลายเดือนก่อน

      ጠላት ዝብለህ ተልከሥከሥ 😂

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 หลายเดือนก่อน +2

    Del la Jegna Amhara fano

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 หลายเดือนก่อน +2

    Roha mazi Jegna bertu

    • @Gar-m3s
      @Gar-m3s หลายเดือนก่อน

      Jegina? Yamihal ??

    • @Gar-m3s
      @Gar-m3s หลายเดือนก่อน

      Wusha yikefafilish !!!
      RohaTv, yeminabash kififil new yemtaweri?
      Galemotaaaa, zim stbay alabezashiwm, news Title be-siriat tebalsh, atsemim???????????????

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll หลายเดือนก่อน

      ​@@Gar-m3sአንተ የቆሻሻ ልጅ