ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ይገርማል የሰውልጂ ከሰው ጋር ተስማምቶ መኖር በተሳነው ግዜ ከእንሰሳት አነስን የሰው ልጆች እግዚአቢሄር ማሰተዋልን ይስጠን አሜን{፫}
የጀመርከው ስራ ወንድሜ ትልቅ የሚበረታታ ስራ ነው። ትልቅ ድጋፍ ከመንግስትም ከበጎ ፈቃደኛ ህዝብም ያስፈልግሃል። በተለይ የእንስሳቶቹ አያያዝ ብዙ መሰራት ያለበት ነው። ንፁህ ሰፊ የሆነ ተፈጥሮኣዊ የሚመስል ስፍራ; ህክምና በቂ ምግብ ያስፈልጋቸዋል። ህዝባችን ብዙ ስለ እንስሳትና ስለ ተፈጥሮ ያለው ግንዛቤ በጣም ገና ኃላቀር ነው። በርታ አይዞህ!
በዘርና በብሄን በጎሳ የምትበላሉ ዘረኞች በዚህ ተማሩ እስኪ የሀገራችን ሰላም የሚያደፈርሱትን አላህ ያጥፋልን የምትሉ
👍👍👍👍👍❤❤👈
አሜን አሜን አሜን ውዴ
1
አሜን እንደ ጉም ጥፍት ይበሉ
Many many thanks...Thank you. I don't like these reptiles, but a very important lesson by the zoo keeper. ...Even dangerous animals can be trained to be friendly.
በዝች አለም ላይ የማልደራደርበት ብኖር ዘንዶ እባብ ምክንያቱም እግዚአብሔር ረግሞታል ስለዝ ማንነቱን እንደማይረሳ ነዉ ምነግርህ ወንድመ እግዚአብሔር ይተብቅህ እኔ ላንተ ዘገነነኝ ክርስቶ ከዝ ክፉ ይሰውረን
Awo ibabab sexan aydeleh igziabher aywedm
ዋው እሚገርም ትምህርት ሰጭነውበተለይ ለጅዋር ጋብዙልኝ
ወንድማችን ጥረትህን ሳላደንቅ አላልፍም፡፡ በርታ ከብዙ ሚዲያወች ጋር አስተዋውቅ
በጣም ገራሚ ነው ዋውውውው ቄሮዎች ይኤን እዩ ቆሮቆንዳዎች እንገነጠላለን የምትሉ ደደቦች ለናንተ ነው መልክቲ
እግዝያብሄር ሀይሉን ጉልበቱ ይስጥህ ያገራችን ሰው በመስረቅ ሰው በመግደል አገርን በመብጥበጥ ግዜውን ያባክናል አተ ተባረክ
💚💛❤️ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ፍቅርሽ ይብዛልን በጣም ደስ የሚል ነው
እባብና ዘንዶን አጥፋ ከሰማይ የተጣለዉ ነዉ እግዚያብሔር የማይወደዉን ነገር አትሰብስብ
እግዚአብሔር ተሳስቷል ማለትሽ ነው ? ? ? የእግዚአብሔር ሥራና ፍጥረታት ሁሉም ድንቅ ነው ። ዘንዶም ሆነ እባብ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ነው ።
ጭንቅላትሽን አስፊው ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጡር ነው!
@@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ የእግዚያብሄር ፍጡር ነቸው ግን ከዱር እንሰሳ ሁሉ የዘንዶ ዝርያ ተንኮለኛ ናቸው በተንኮላቸውም ነው እግዚያብሄር የረገማቸው
ትክክል እኔም ደስ አላለኝም እባቦቹ ያስጠላል
እውነት. በጣም. አስተማሪነው. በርቱ. ወንድሞቸ
ጎበዝ በርታ ስመጣ እኔም ደግፋሀለው
ማሻ አላህ ጉበዝ የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ በጣም ጥሩ ስራ ነው የጀመርከው 💔💔
this is good job praise be to GOD
ዋው እጅግ ለስው ልጅ አስተማር ነው እስሳቶችኮ አብርው በፍቅር ይኖራሉ እስኪ እኛም ልክ እዴድሮችን እንኑር በፍቅር
just amazing ...thank you NAHOO TV...PROUDLY WOLAITAN
Very talented, and gifted person!!
ይህን አይነት ዜጋ ነው የሚያሥፈልጋት ኢትዮጵያ በርታ ዱላ ይዞ መሮጥ ጥላቻ መቼም አይጠቅምም
ጎበዝ ሀሳቡ እረቂቅ ነው።👍👍👍👍
በጣም ደስየምል ነገር ነው በረቱ
Good job. I want to support this park. They should set up an account. we all should donate to this park.
ዋው ጎበዞች በርቱ 👍👍👍
We humans time to learn lesson from animals. Reverse versed. So amazing. Maria
አላህ ይጨምርልህ ኢንሻአላህ
እንስሳት ማሰብ ጀምረው በአንድነት ሲኖሩ ሕዝብ ግን እንደስሳ ማሰብ በመጀመሩ እኮ ነው በዘረኝነት በአይማኖት የሚበላላው
አቤትጭካኔህግንበጣምጎበዝነህአላህይጨምርልህ
በጣም የሚገርም ነገር ነው ሰዎች መማር አለባቸው
Zendow fiqir ayawiqim.Selam mesloachiw inantenim indayiwix texenqequ.Lelochu insisatis lilamedu yichilalu.Chakkan yalemede kehone minim silemayawiqu inesun malamed yichalal. Yezendowin nager asibubet kerabew maninim ayimirimina mexenqequ xiru naw. Thanks
እባብ ቅዱስ ነው ። ቅዱስ ኣቡነ ኣረጋዊ እባብ ነው ። ቅዱስ ኣቡነ ተክለሃይማኖት በኤርትራ (ቀይሕ ኮር ደብር ቤተክርስትያን) እባብ ነው ።
እባቦቹን ብታጠፍቸው ጥሩ ነው ፈጣሪም አይወደውም ሲያስጠሉ በህልሜ ይመጣል አሁን🙄
ጎበዞች!እንደዚህ ነው: በልጦ:መገኘት!
ወየው ወየው ወየው
ክክክክክክክ
በፍቅር የማይገራ ፍጡር የለም ፣ ነገር ግን እንደ ጠቅላያይ ሚኒስትሩ ሆኖ መፈጠር ውይም መቻያውን እግዚአብሔር ይስጠን፣
ወይኔ ጅብ እና አህያ አብረው ግራሚ ነው እረ ለኢትዮጵያ ማለት ኢትዮጵያን እየከፋፈሉ ላሉ ደነዞች አድርሱልኝ
ግን ጥረታችሁ በጣም ደስ ይላል ዘንዶውና አዞዎቹ በጣም ነው የሚያስፈሩ እራስህን ብቅ
Minim behon zendooo alalmidim serawim melkum asekeyami new weyyyyyyyyyyyyy
ቢስሚላሂ እሮህማን ኢሯሂም😢
ወይኔ ጉደየ ዘንዶው ሲስፈራ
ያረቢ በጣም ያሥፈራን ውይይይይይይይይ ዘዶው 🙈🙈🙈🙈🙈🙈
ያስፈራል አይገልፀውም በተለም ዘንዶው
በጣም አስተማሪ ነው እሚሠማ ሠው ከተገኜ በተረፈ እኔ መቼም እደት እደፈራሁ እባብና ዘንዶውን ውይ ጅቦቹን አልፈራሁም እናተስ?
ይገርማል በጣም ጥሩ አሳብ ነው በርታ
ወንድሜ.... ዘንዶ. ሆ... አግዚአብሔር. አይፈቅ ድም. አግዚአብሔር. ቤት.. መስራት. ነው. ጀግና. ሆ.
i wonder i can see it in our country.keep it up. the government must support him financially and must recognize him.
ለልብ አልባው ጃዋር ጋብዙት በሞቴ???
ወሬ
ሆይ ከእባብ ጋር ጨዋታ እንኳን ይቅረ በህልሙ አይመጣበትም እንዴ ሲተኛ ድፍረትህ ግን ገራሚ ነዉ እኔ በሂወቴ እንደ እባብ የምፈራዉ ነገረ የለም
Wow betam arif nw beritu xossayi intiyo woliqa gido
የኛህዝብእሥበሡይብላላል
አረ ኡንኳንም አሁን በለንበት በስደት የሀገረችንን እንሰሶዎች አምጠተው ይጠቀሙበተል በሀገረችን ሲሆን ደስ ይለል
The great of man
Wow በጣም የሚገርም ብቃት የማይቻል የለም ዋናው እችላለሁ ብሎ ማመን ነው
Subhan Allah mashaa Allah
Gobezoche.......fier de vous.....
he is very so smart ........different animals live to gether but we are not learn for this
Wow, I am very see surprise,really amazing grate job,please you gayes first safety this animal very dangerous.
ጥሩ በርቱ ወደደቡብ ጉበኝት ስንመጣ እንጎበኘዉ አለን
በፈጣሪ. ስም. እባብ ዘንዶ .... በስዕል ማየት. እፈራለው. እንኳን. በአካል. እውይይይይ😧😲😲😧😧😧
ኤሊዎች ጥራጥሬ ምናምን ይጠቀማሉ ፣ኤሊዎች ግን ሳር ሳር ነው የሚበሉት ፣ኤሊዎች ደሞ የተለያዩ ነገር ይጠቀማሉ😂😂😂
ምርጥ እይታ hahaha
ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘረኝነት ጥምብ ናት ተዋት ብለዋል ሌላው ደግሞ ከተወለድኩ ገና ዛሬ ነው ዘንዶ ያየሁት
Bewenetu kalat yateregnal lemasgen. Betam telek sera new.
ዘንዶውስ ይቅር ሌላ ሌላ እንስሳ እርቡ
@@danielhadguቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው::
BETAM DES YILAL BERTA ISHAWU
እግዚኦ ማሃርነ ክርስቶስእኔ ይሄንን አላደንቅም
አዞ አና ዘንዶ ይከብዳል
ይገርማል እውነት
ዝንጀሮዎችህ የተጎዱ ናቸው በጣም። በእርግጠኝነት አንድ ቀን ማጥቃት ይጀምራሉ። ሰው እኮ አውቆ ነው የሚያጠፋው ሰውን ለማስተማር ራስህንም አራዊቱንም አታስጨንቅ። ግን ደህና ፓርክ ቢሰራልህ ጥሩ ነበር። በራሱ የተወሰነ የተፈጥሮ ቦታ ያለው።
አረ ኣትቀልድ እስኪበሉ ተላምድዋል kkkkk እስኪርባቸው ነዋ
በርቱ የዋሆች ጎሽ
እረ ይመቻችሁ ኢትዮ እደዚ አይነት ነገር አለ እዴ ኢሻአላህ ከስደት ስመለስ ከባለቤቴጋ እመጣለሁ
Berchln bro
በመመጋገብ የሕይወት ዑደት ሥነ.-ምኅዳሩ ይቀጥል ዘንድ የሰው ልጅም የርግብን ተምሳሌት ቢተገብረው !
betam yasazenal ensesawochen eyagoru le genzeb teblo masekayet hatyat new likekuachew benetsanet yenuru atasekayuachew abso ande lay wesha ahya jiben madreg chekane new asa bemarbatu bertubet lelochun gen likekuachew atasekayuachew
😥😥
ምስኪን እንሰሶች በእስር ላይ መቼ ይሆን ከእስር የሚለቀቁት?
Betam leb yemiseber new 😥
ውይ ዘንዶ ቢቀረስ ከተራቡ ከብዙ በዋላ ከባድ ነው
ዎላይታ ሁሉም እንደዚህ ነው
a great man
እውነት ግን አስጎብኚው ቆሎ የቆረጠመ ይመስላል እሱ እራሱ ዘንዶውን አይደል እንዴ የሚያክለው😂😂😂ቆሎ የቆረጠመ እኛ አናውቅም እንዴ
ዘንዶወችን ተጠንቀቅ ሰውዬ አይበለውና ርቧቸው ታግለው ቢወጡ ከብረቱ አንተን እንዳይውጡህ! ብትሞት ራሱ ሰውም ፈጣሪም አያዝንልህ መክንያቱም ሄድክባቸው እንጅ አልመጡብህም እኛ እነሱን አውሬወች በመራቅ ሰበብ መሆን አለብን ሆ እኔስ ሳልገጎበኘው ይቅር ወገኔ
ወይኔ ልጁ ገና ሳየው ፈራሁት እንስሳዎቹ ስለምፈራቸው
ምነዉ ሸዋ ምነዉ እባብ በህልሚ ማየቱ በቀረልኝ
Wow
እድሜ ጤና ይሰጥህ
ኧረ በስማም ድርሽ አልልም
Betame and
😃😃😃😃😃😃😃
እኔም ድረሺ አልልም በተለይ እባብና ዘዶ ሆሆ
Bagetaa bayesusi simi waqayoo safayisuu
ምን አለ ጐደና ላይያሉ ልጆች ብታ ሣድጉ
ኧረ ወዳ ዶሮን ከነነብሶ ለዘንዶ እየሰጡ ምን አይነት ነገር ነው የቤት እንስሳን እያጠፉ አጥቂን ማርባት ተገቢ ያይደለም እራስህን ጠብቅ
አሷም ደሞ አሻፈረኝ ትላለች😂
ድንቅ ፕሮግራም ።
ብቻ ይህዘገንናል ጥረትክ ጥሩ ነው ጥሩ ቦታ ያድስክ ይሄ የሰው ሰራሹን አይህቅ በደንብ አስፉት ምናልባት እንደዱባይ አገራችን ትሆን ይሆናል ደሞም ትሆናለች አይቀርም ያለጥረጥር የፈጣሪ ሰጦታው ብዙ ነው አብይ ወርዶ የእግዚአብሔር ሰው አገራችንን ሲመራት
በጌታ ስም እውነት በጣም ያስፈራል
ረሥህንጠቢቅ
Of
Gobeze bertu. Yetebaberut. Emeret. Beturiset kongo gebi new.yemiyasgebut be. Zoo
መልክቱ ወሳይ ነው ተባረኩ ውውውውውውይ እኔ ግን ዘንዶውን ሳይ በጣም ደነገጥሁ ይገርማል
ምንሊሀደረገላችውነው ህፋ
አስገራሚ ትምርት ነው። ታድያ ምንይሆናል የሰውን። ሃይምሮ። ለሰሶች ተቀይሮአል። የሰሶች ሃይምሮ። ለሰው ልጅ አድርጎታል
ክክክክክክአሳከኝ ቀይሸሚዝለባሹ ፈርተህ
Wogaw
በአሁ ኑ መሪ ግን ሰዉና ሰው አብሮ መኖር እማይቻል ያደረጉ ብቸኛ መሪ" አብይ አህመድ ይባላሉ"
✖✖✖✖✖✖✖✖የኛን፣ችግር፣ማን፣ይንገረን፣
12:06 hahahahahhahaa eli.....eli.....eli
it seems that they don't have enough space to move around specially the hyenas and python's
Geramy naw .bertu.
😭😭😭😭
በጣም ይገርማል የሰውልጂ ከሰው ጋር ተስማምቶ መኖር በተሳነው ግዜ ከእንሰሳት አነስን የሰው ልጆች
እግዚአቢሄር ማሰተዋልን ይስጠን አሜን{፫}
የጀመርከው ስራ ወንድሜ ትልቅ የሚበረታታ ስራ ነው። ትልቅ ድጋፍ ከመንግስትም ከበጎ ፈቃደኛ ህዝብም ያስፈልግሃል። በተለይ የእንስሳቶቹ አያያዝ ብዙ መሰራት ያለበት ነው። ንፁህ ሰፊ የሆነ ተፈጥሮኣዊ የሚመስል ስፍራ; ህክምና በቂ ምግብ
ያስፈልጋቸዋል። ህዝባችን ብዙ ስለ እንስሳትና ስለ ተፈጥሮ ያለው ግንዛቤ በጣም ገና ኃላቀር ነው። በርታ አይዞህ!
በዘርና በብሄን በጎሳ የምትበላሉ ዘረኞች በዚህ ተማሩ እስኪ የሀገራችን ሰላም የሚያደፈርሱትን አላህ ያጥፋልን የምትሉ
👍👍👍👍👍❤❤👈
አሜን አሜን አሜን ውዴ
1
አሜን እንደ ጉም ጥፍት ይበሉ
Many many thanks...Thank you. I don't like these reptiles, but a very important lesson by the zoo keeper. ...Even dangerous animals can be trained to be friendly.
በዝች አለም ላይ የማልደራደርበት ብኖር ዘንዶ እባብ ምክንያቱም እግዚአብሔር ረግሞታል ስለዝ ማንነቱን እንደማይረሳ ነዉ ምነግርህ ወንድመ እግዚአብሔር ይተብቅህ እኔ ላንተ ዘገነነኝ ክርስቶ ከዝ ክፉ ይሰውረን
Awo ibabab sexan aydeleh igziabher aywedm
ዋው እሚገርም ትምህርት ሰጭነው
በተለይ ለጅዋር ጋብዙልኝ
ወንድማችን ጥረትህን ሳላደንቅ አላልፍም፡፡ በርታ ከብዙ ሚዲያወች ጋር አስተዋውቅ
በጣም ገራሚ ነው ዋውውውው ቄሮዎች ይኤን እዩ ቆሮቆንዳዎች እንገነጠላለን የምትሉ ደደቦች ለናንተ ነው መልክቲ
እግዝያብሄር ሀይሉን ጉልበቱ ይስጥህ ያገራችን ሰው በመስረቅ ሰው በመግደል አገርን በመብጥበጥ ግዜውን ያባክናል አተ ተባረክ
💚💛❤️ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ፍቅርሽ ይብዛልን በጣም ደስ የሚል ነው
እባብና ዘንዶን አጥፋ ከሰማይ የተጣለዉ ነዉ እግዚያብሔር የማይወደዉን ነገር አትሰብስብ
እግዚአብሔር ተሳስቷል ማለትሽ ነው ? ? ?
የእግዚአብሔር ሥራና ፍጥረታት ሁሉም ድንቅ ነው ። ዘንዶም ሆነ እባብ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ነው ።
ጭንቅላትሽን አስፊው ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጡር ነው!
@@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ የእግዚያብሄር ፍጡር ነቸው ግን ከዱር እንሰሳ ሁሉ የዘንዶ ዝርያ ተንኮለኛ ናቸው በተንኮላቸውም ነው እግዚያብሄር የረገማቸው
ትክክል እኔም ደስ አላለኝም እባቦቹ ያስጠላል
እውነት. በጣም. አስተማሪነው. በርቱ. ወንድሞቸ
ጎበዝ በርታ ስመጣ እኔም ደግፋሀለው
ማሻ አላህ ጉበዝ የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ በጣም ጥሩ ስራ ነው የጀመርከው 💔💔
this is good job praise be to GOD
ዋው እጅግ ለስው ልጅ አስተማር ነው እስሳቶችኮ አብርው በፍቅር ይኖራሉ እስኪ እኛም ልክ እዴድሮችን እንኑር በፍቅር
just amazing ...thank you NAHOO TV...PROUDLY WOLAITAN
Very talented, and gifted person!!
ይህን አይነት ዜጋ ነው የሚያሥፈልጋት ኢትዮጵያ በርታ ዱላ ይዞ መሮጥ ጥላቻ መቼም አይጠቅምም
ጎበዝ ሀሳቡ እረቂቅ ነው።👍👍👍👍
በጣም ደስየምል ነገር ነው በረቱ
Good job. I want to support this park. They should set up an account. we all should donate to this park.
ዋው ጎበዞች በርቱ 👍👍👍
We humans time to learn lesson from animals. Reverse versed. So amazing. Maria
አላህ ይጨምርልህ ኢንሻአላህ
እንስሳት ማሰብ ጀምረው በአንድነት ሲኖሩ ሕዝብ ግን እንደስሳ ማሰብ በመጀመሩ እኮ ነው በዘረኝነት በአይማኖት የሚበላላው
አቤትጭካኔህግንበጣምጎበዝነህአላህይጨምርልህ
በጣም የሚገርም ነገር ነው ሰዎች መማር አለባቸው
Zendow fiqir ayawiqim.Selam mesloachiw inantenim indayiwix texenqequ.Lelochu insisatis lilamedu yichilalu.Chakkan yalemede kehone minim silemayawiqu inesun malamed yichalal. Yezendowin nager asibubet kerabew maninim ayimirimina mexenqequ xiru naw. Thanks
እባብ ቅዱስ ነው ። ቅዱስ ኣቡነ ኣረጋዊ እባብ ነው ። ቅዱስ ኣቡነ ተክለሃይማኖት በኤርትራ
(ቀይሕ ኮር ደብር ቤተክርስትያን) እባብ ነው ።
እባቦቹን ብታጠፍቸው ጥሩ ነው ፈጣሪም አይወደውም ሲያስጠሉ በህልሜ ይመጣል አሁን🙄
ጎበዞች!እንደዚህ ነው: በልጦ:መገኘት!
ወየው ወየው ወየው
ክክክክክክክ
በፍቅር የማይገራ ፍጡር የለም ፣ ነገር ግን እንደ ጠቅላያይ ሚኒስትሩ ሆኖ መፈጠር ውይም መቻያውን እግዚአብሔር ይስጠን፣
ወይኔ ጅብ እና አህያ አብረው ግራሚ ነው እረ ለኢትዮጵያ ማለት ኢትዮጵያን እየከፋፈሉ ላሉ ደነዞች አድርሱልኝ
ግን ጥረታችሁ በጣም ደስ ይላል ዘንዶውና አዞዎቹ በጣም ነው የሚያስፈሩ እራስህን ብቅ
Minim behon zendooo alalmidim serawim melkum asekeyami new weyyyyyyyyyyyyy
ቢስሚላሂ እሮህማን ኢሯሂም😢
ወይኔ ጉደየ ዘንዶው ሲስፈራ
ያረቢ በጣም ያሥፈራን ውይይይይይይይይ ዘዶው 🙈🙈🙈🙈🙈🙈
ያስፈራል አይገልፀውም በተለም ዘንዶው
በጣም አስተማሪ ነው እሚሠማ ሠው ከተገኜ በተረፈ እኔ መቼም እደት እደፈራሁ እባብና ዘንዶውን ውይ ጅቦቹን አልፈራሁም እናተስ?
ይገርማል በጣም ጥሩ አሳብ ነው በርታ
ወንድሜ.... ዘንዶ. ሆ... አግዚአብሔር. አይፈቅ ድም. አግዚአብሔር. ቤት.. መስራት. ነው. ጀግና. ሆ.
i wonder i can see it in our country.keep it up. the government must support him financially and must recognize him.
ለልብ አልባው ጃዋር ጋብዙት በሞቴ???
ወሬ
ሆይ ከእባብ ጋር ጨዋታ እንኳን ይቅረ በህልሙ አይመጣበትም እንዴ ሲተኛ ድፍረትህ ግን ገራሚ ነዉ እኔ በሂወቴ እንደ እባብ የምፈራዉ ነገረ የለም
Wow betam arif nw beritu xossayi intiyo woliqa gido
የኛህዝብእሥበሡይብላላል
አረ ኡንኳንም አሁን በለንበት በስደት የሀገረችንን እንሰሶዎች አምጠተው ይጠቀሙበተል በሀገረችን ሲሆን ደስ ይለል
The great of man
Wow በጣም የሚገርም ብቃት የማይቻል የለም ዋናው እችላለሁ ብሎ ማመን ነው
Subhan Allah mashaa Allah
Gobezoche.......fier de vous.....
he is very so smart ........different animals live to gether but we are not learn for this
Wow, I am very see surprise,really amazing grate job,please you gayes first safety this animal very dangerous.
ጥሩ በርቱ ወደደቡብ ጉበኝት ስንመጣ እንጎበኘዉ አለን
በፈጣሪ. ስም. እባብ ዘንዶ .... በስዕል ማየት. እፈራለው. እንኳን. በአካል. እውይይይይ😧😲😲😧😧😧
ኤሊዎች ጥራጥሬ ምናምን ይጠቀማሉ ፣ኤሊዎች ግን ሳር ሳር ነው የሚበሉት ፣ኤሊዎች ደሞ የተለያዩ ነገር ይጠቀማሉ😂😂😂
ምርጥ እይታ hahaha
ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘረኝነት ጥምብ ናት ተዋት ብለዋል
ሌላው ደግሞ ከተወለድኩ ገና ዛሬ ነው ዘንዶ ያየሁት
Bewenetu kalat yateregnal lemasgen. Betam telek sera new.
ዘንዶውስ ይቅር ሌላ ሌላ እንስሳ እርቡ
እባብ ቅዱስ ነው ። ቅዱስ ኣቡነ ኣረጋዊ እባብ ነው ። ቅዱስ ኣቡነ ተክለሃይማኖት በኤርትራ (ቀይሕ ኮር ደብር ቤተክርስትያን) እባብ ነው ።
@@danielhadguቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው::
BETAM DES YILAL BERTA ISHAWU
እግዚኦ ማሃርነ ክርስቶስ
እኔ ይሄንን አላደንቅም
አዞ አና ዘንዶ ይከብዳል
ይገርማል እውነት
ዝንጀሮዎችህ የተጎዱ ናቸው በጣም። በእርግጠኝነት አንድ ቀን ማጥቃት ይጀምራሉ። ሰው እኮ አውቆ ነው የሚያጠፋው ሰውን ለማስተማር ራስህንም አራዊቱንም አታስጨንቅ። ግን ደህና ፓርክ ቢሰራልህ ጥሩ ነበር። በራሱ የተወሰነ የተፈጥሮ ቦታ ያለው።
አረ ኣትቀልድ እስኪበሉ ተላምድዋል kkkkk እስኪርባቸው ነዋ
በርቱ የዋሆች ጎሽ
እረ ይመቻችሁ ኢትዮ እደዚ አይነት ነገር አለ እዴ ኢሻአላህ ከስደት ስመለስ ከባለቤቴጋ እመጣለሁ
Berchln bro
በመመጋገብ የሕይወት ዑደት ሥነ.-ምኅዳሩ ይቀጥል ዘንድ የሰው ልጅም የርግብን ተምሳሌት ቢተገብረው !
betam yasazenal ensesawochen eyagoru le genzeb teblo masekayet hatyat new likekuachew benetsanet yenuru atasekayuachew abso ande lay wesha ahya jiben madreg chekane new asa bemarbatu bertubet lelochun gen likekuachew atasekayuachew
😥😥
ምስኪን እንሰሶች በእስር ላይ መቼ ይሆን ከእስር የሚለቀቁት?
Betam leb yemiseber new 😥
ውይ ዘንዶ ቢቀረስ ከተራቡ ከብዙ በዋላ ከባድ ነው
ዎላይታ ሁሉም እንደዚህ ነው
a great man
እውነት ግን አስጎብኚው ቆሎ የቆረጠመ ይመስላል እሱ እራሱ ዘንዶውን አይደል እንዴ የሚያክለው😂😂😂ቆሎ የቆረጠመ እኛ አናውቅም እንዴ
ዘንዶወችን ተጠንቀቅ ሰውዬ
አይበለውና ርቧቸው ታግለው ቢወጡ ከብረቱ አንተን እንዳይውጡህ!
ብትሞት ራሱ ሰውም ፈጣሪም አያዝንልህ መክንያቱም ሄድክባቸው እንጅ አልመጡብህም እኛ እነሱን አውሬወች በመራቅ ሰበብ መሆን አለብን
ሆ እኔስ ሳልገጎበኘው ይቅር ወገኔ