ፍቅርተ ጎራዉ you tube ባ ላይ አሀዉ መገና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 90

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር ካሳ በጣም ደስ ይላል የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና የሴት ፋኖ ነሽ በረችልን

  • @yerasew1
    @yerasew1 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ጀግና ነሽ። ጀግና ሴታሴት (የሴት ጀግና)! በርች! ብትችይ ደግሞ ጎንደር፣ጎጃም፣ወሎ፣ሸዋ የበለጠ አንድ አማራ ህኖ በንዝረት የሚነሳበት የሞራልና የአንድነት ሙዚቃ ለመስራት ሞክሪ። 🙏🙏🙏❤🥰

    • @fikertegorawtube9607
      @fikertegorawtube9607  2 ปีที่แล้ว +2

      እሽ

    • @yerasew1
      @yerasew1 2 ปีที่แล้ว

      @@fikertegorawtube9607 አመሰግናለሁ🙏

    • @ArtJsj
      @ArtJsj 2 หลายเดือนก่อน

      ሸገይቱ እራያን ወይትጥለሽዉነዉ የገዛነገርሽን ያነሰሽዉ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግኒት በርችልኝ ስስቴ የኔ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤😢 6:09

  • @rdca2752
    @rdca2752 ปีที่แล้ว +1

    እውነት አማራ መሆን መታደልነው ❤❤❤❤❤ፋኖየ መከታችን ውድድድድድድ

  • @ሀይሚወሎየዋ-ዸ5ኰ
    @ሀይሚወሎየዋ-ዸ5ኰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅረ እዳያፍኑሽ ማረ ተጠቀቂይ እነዚህ አረመኔዋች እህቴ በጣም ነዉ የምወድሽ አገሬ ስገባአ አችን በአካል ማገኘት እፈልጋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @moiashderibew7715
    @moiashderibew7715 2 ปีที่แล้ว +3

    እህታለሜ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤እምየ ሀገር ሰላምሽ ይመልስልን😢❤💚💛አይዞሽ በርቺ የኔ ዉድ

  • @AyalneshEwinetu
    @AyalneshEwinetu 21 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና የአማይቱልጅ

  • @wonduhaile5349
    @wonduhaile5349 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅርተ እውነትም ፍቅር ነሽ ለወገኖችሽ የምታደርጊው ትግል እጅጉን ያኮራል
    እወድሻለሁ ደሜዋ

  • @wegditube2704
    @wegditube2704 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ አህቴ ሁሉም ያልፋል እኛም ተጎናችሁ ነን

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 ปีที่แล้ว

    ታገል ታገል አማራ ህዝብየ እራስህንም አትጣል በግም በጅልም አመራርንም አፍዉንም የተለጌመዉንም ላማራም አትወክልም አማራም ወክሎም መናገርንም የተባለዉንም አሰናስኖም መልስ መስጠት ጌጅዉንም አሰራርዉም አስመስሎም ጠላትዉ ንም መርያችንም ለእድገት በልማት ባሰራርም አስቦበትም ተንትኖም ማደንዘዝ የሚችልበትም አዎ አዎ በሙያሰኝበትም ያላንዳችም ሰዉ ለተናለዉ ጉዳትም እንዳለዉ። አሰራርዉም ከመሰረትዉም ያልፀዳዉም ያለክግንም ያለመሰረ በማስመሰል የተባልዉት ተሸክመዉ አድርግዉ የተባልዉትም ለ.ኣስፈፀም አፋቸዉ ከፍተዉ ከስብሰባዉም ሰምተዉ ንም አንድ ጥያቂንም መልስም መሰረትዉንም ይዘዉ መጨረሻዉንም ኣስረዳትም በፍራትም ተዉጠዉ ነዉ የሚቀመጥዉት አይተ።ኣል ከፈርዉ አይህድዉ አይሰብሰብዉ ህዝብዉንም አያስጨርስዉት ብለናል ህዝብንም አማራም ለጅሎች ባለድልጣንም ለጢርንም መኮነኖችንም ለጀነራልም ጅልዉም በስም መከላከያም ስልጣንም አለይም ስልጣንም ተሰጥቻለሁይም ክልልዉም ለማሳወክም የሙላላክ ጀነራል አበባዉም ምንም መልስ ንም ስለወታደራዊንም አሰራርም ህግንም ምስረታም አሰራርዉም ያለዉንም ኩልየትም ማስረዳትም ልይዉም ሀልም የተፈጠረዉ ንም ጉድለትም ስላለበትንም መከላከያም ስለአማራም ጥፋትም ሰላምንም ስለማያገባዉ ነዉ ስለመርይዉም ፍቃድ ፈፃሚንም እንጅይ ህዝብንም ዳርንም ደንበርም ሉጠብቅም አደለም ከክልልም አማራም ካራሽዉም ጋርም ካንብንም ሰርቶም የሰፈረዉም ህዝንዉንም ለማወክ ለማፈንም ለመግደልም ትእዛዝም ሲሰጠዉ ከተገንጣይም ክልልም ጠቅላይም ሚንስተርም ቢሄርዉንም ብቻም ዋናም አዛዥ አፋኝንም ክልልም አማራም መችንም ህዝብንም አማራም ተብሎም አስመሳይም አንድ አማራም የበላይ አስፈፃሚንም ታዛዥም ፈፃሚንም የኦሮሞንም ገዳ ይም አራጅም ጦርም አስፍሮንም ይቀልባልም ጀነራል አበባዉም ማለትም ነዉ ጎበዝ ጥንቃቅየንም እናድርግ የፖለቲካዉ ጭዋታም ነዉ የኢትዮጵያነትም ፍላጎትም
    አይደለም ሚሰራዉ ያለም መከላከያም ስራዉ ሊላም ነዉ መስገንጠል ቢሄርዎችንም ተብሎም የተፈጠረም በመለስንም ህግንም አንቀፅንም አራማጅም ክልል ቡሄርንም ሀገር ማስገንጠል ፈደርል አራማጅም ማጠናከርያም ባጀትም እየረዳም ፍምበፈደራል ህግንም 39 አንቀፅም አስፈፃሚንም ድብቅንም መችም ህዝብንም አማራም ተብሎም የተፈጠረም ሱስተምዘድየም መከላከያም ሳይሄ ማጥፍያም ኢትዮጵያንም አማራም ነዉ እና ስለዚህንም ነዉ። ልይዉንም ሀይልም ለክልልም ለህዝብዉንም አማራም መከላከያም ጠላት ቡሄርም ሁምዎም ለሙገነጠልም ገዳይም ቢሄርንም ይከላከላል ይህንም ላማራም ህዝብንም የጀርባም አጥምትዉ ነዉ ፋናም ልይዉንም ሀይልም እሽይ ምንም አይሰራልንም ዳርንም ደንበርም አይከላከልም የጅል ታዛዥ ካማራም ህዝብንም ጋርም ለግጭት ለመግደል ተብሎም የሰፈረብንም እንጅይ ምንም አይሰራልንም መከላከያም።ማለትም እሽይ

  • @tibletwoman5660
    @tibletwoman5660 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህታችን በርች እግዝያብሄር ይጠብቅሽ

  • @hawaahamed9273
    @hawaahamed9273 2 ปีที่แล้ว +1

    አንች ጀግና የጀግኖቹ ዘር ወኔሽ ለወንድ ብቻ ሳይሆን ለሴትም ይጋባል በርች
    ግን የለቀቅሽው ዘፈን እጅግ ሚያይምር ትልቅ መልዕክት አለው ለምን ባላደግ ፔጅ ለቀቅሽው እማ ለህዝብ ብዙ ተደራሽ አይሆንልሽም ወይ በራስሽ በለቀቅሽው ? መልሽልኝ እሽ

  • @yengustube
    @yengustube 2 ปีที่แล้ว

    ራያዬ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ።ፍቅርተ ቆንጆ በርችልኝ ❤️❤️🌹🌹🌹 ስትፈክሪ ከእግሬ እስከራሴ የሚወረኝ ነገር ❤️❤️🌹🌹🌹

  • @speak_ztruth
    @speak_ztruth ปีที่แล้ว

    ፍቅርተ የወጣት የኪነ-ጥበብ ፈርጥ ናት! የአማራ ያሸንፋል!
    ፋኖ ፋኖ ፋኖ!

  • @desalegntarekegn5660
    @desalegntarekegn5660 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💪💪ማር ነገር አይዞሽ ቀጥይልኝ በጣም የሚወደድ ነገር ነው ያለሽ።

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ጘ2ኰ
    @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ጘ2ኰ 2 ปีที่แล้ว +3

    ትለያለሽኮ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😍💚💛💖

  • @wegditube2704
    @wegditube2704 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ባለሽበት ቦታ ሁሉ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ ሀገራችንን እግዝአብሄር አምላክ ከአጭበርባሪወች እና ከደም አፋሳሾች ይጠብቅልኝ ሙስሊም ክርስቲያን እያሉ ከሚለያዩን አስመሳሆች ፈጣሪ ይጠብቀን የሀገራችንን ሰላም ፍቅር በጆሯችን ለመስማት በአይናችን ለማየት ያብቃን እጂግ ምርጥ ቢዶ ነበር አይዞሽ ጠክሪልኝ መልካም ጊዜ

    • @amiramouhamad6226
      @amiramouhamad6226 2 ปีที่แล้ว

      ምንደስታ፣አለ?ስንት፣ፋኖ፣ወንድሞቻችን፣እየታደኑ፣በየቀኑ፣እማሳቃያ፣፣እስር፣ቤት፣እየገቡ፣አይደል??ፋኖየ፣ፈኖየ፣ፈኖየ፣ስንት፣ሽህዝብ፣ነው፣እየታደኑ፣የታሰሩት፣ኦነጉ፣ፀረአማራው፣መንግስትነኝ፣የሚለው፣ማምከን፣ነው፣ካሁኑ፣ብሎ፣ተናግሮ፣ነበር፣በተግባር፣አደረገው።ንቃ፣አማራ፣ተነስ፣የአማራ፣ህዝብ

    • @fikertegorawtube9607
      @fikertegorawtube9607  2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን

    • @wegditube2704
      @wegditube2704 2 ปีที่แล้ว

      ይገባኛል አወ እያደኑን ነው ነገር ግን በኔ ሀሳብ አሳምነው እዳለው እኛ ያማራ ልጆች መደማመጥ አለብን ባዳውን ማጥራት አለብን

  • @alainexpo8503
    @alainexpo8503 2 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆ ስሠማሽ የሚወርኝ ነገርሥ ግንስደትነኝ ምንዋጋአለው የኔጀግና እራሥሽን ጠብቂ እነሥምአይጠቀሥን ተጠቀቂ ደሜዋ

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
    @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያማራይቱልጂ ፍቅርታየ ሥወድሺ ማሬየ በቅርብ ባገኝሺ እቅፍ አድጌ ሣም ነበር የማደርግሺ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 ปีที่แล้ว

    ፋኖ ፍቅርተ የኔ ዉብ አማራ ኑሪልኝ❤️😍❤️😍

  • @amiramouhamad6226
    @amiramouhamad6226 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈኖየ፣ፋኖየ፣ፋኖየ፣የተረፋችሁት፣ራሳችሁን፣ጠብቁ፣በኦነጉ፣በፀረአማራው፣እንዳትታፈኑ፣እባካችሁ

  • @lidiyalidiya2959
    @lidiyalidiya2959 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ደም ሠላምሺ ይብዛ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 ปีที่แล้ว

    የአማራ ልጅ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ይኑር❤️😍❤️😍❤️

  • @saada5858
    @saada5858 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ፍቅረተካሳሁን ድምፅ ስሰማ እደወግቤግቤነዉ እሚለኝ❤❤❤❤

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖዎች ይሄን ቲሸርት አውልቁ የራሳችሁን መለያ ልበሱ🙏ቢቻል የራሳችን ባንዲራ ይኑረን❤

  • @abaaba6235
    @abaaba6235 2 ปีที่แล้ว +1

    God blessed you all Amhara

  • @hayatdemle4388
    @hayatdemle4388 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔጀግና ትለያለሽ💙

  • @FeteneAdane-w4t
    @FeteneAdane-w4t 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ

  • @-burbuaxazmaritube8209
    @-burbuaxazmaritube8209 2 ปีที่แล้ว

    እረ እዲያ በይው አገሬ አማራ ሰው እኮ ያወጣል ከላይ ሰው የለም እጅ

  • @ahmedJemal-zd1dy
    @ahmedJemal-zd1dy ปีที่แล้ว

    ፍቅርተ የየት ዎረዳ ልጅ ነሽ

  • @kifleejigu5666
    @kifleejigu5666 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኒት ፍቅርተ ትመቺኛለሽ በርቺልኝ

  • @birhanuergetachew
    @birhanuergetachew ปีที่แล้ว

    ፍቅርተ አይናችን ነሽ

  • @AbayneshIndra
    @AbayneshIndra ปีที่แล้ว

    ፍቅተአላህይጠብቅሽድልላማራ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 10 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ansarahmad723
    @ansarahmad723 2 ปีที่แล้ว +2

    አለን አማራ ፋኖ

  • @yerasew1
    @yerasew1 2 ปีที่แล้ว +1

    @አሳምነው ፅጌ ምነው አሁን ይህን ባየህ😭😡

  • @እሙከውሰር
    @እሙከውሰር 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍቅር እዳያፍኑሽ

  • @sabirabdela4028
    @sabirabdela4028 ปีที่แล้ว

    Fano unkkaaa desss Aluchu abbi ajauuuuuuu

  • @Hadya-e5d
    @Hadya-e5d 9 หลายเดือนก่อน

    ኩራቴ አማራ በመሆኔ❤❤❤

  • @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት
    @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት 5 หลายเดือนก่อน

    የናንተ ባልሆን ይነደኝነበር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitikumokonin7834
    @mitikumokonin7834 ปีที่แล้ว

    Wallo,raayyaa fi azeeboon oromoodha ilmaan boranaa fi bareentoo

  • @elidaniel3079
    @elidaniel3079 9 หลายเดือนก่อน

    Amhara Fano forever!!!

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 2 ปีที่แล้ว

    Gegena nesh

  • @sla.m526
    @sla.m526 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍🙏ዋው ❤️

  • @aminatmohamad929
    @aminatmohamad929 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ዋውውውው💚💛💓💯💯💯

  • @NahomAsamere-q8o
    @NahomAsamere-q8o 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልን ወገን

  • @Hadya-e5d
    @Hadya-e5d 9 หลายเดือนก่อน

    ኩራቴ አማራ በመሆኔ

  • @mohamedhoussein642
    @mohamedhoussein642 2 ปีที่แล้ว +3

    👍👍👍❤💛💚💋

  • @meretmelkie9050
    @meretmelkie9050 2 ปีที่แล้ว

    sewdachu egzabher yetbkach❤💛💚💋💪💪💪💪💪💪

  • @medinamohammed2269
    @medinamohammed2269 2 ปีที่แล้ว

    Ewunet fiqir nesh

  • @AsailAsail-b5z
    @AsailAsail-b5z 8 หลายเดือนก่อน

    ለቨሰረአ የቀ❤😂

  • @Halimah-d1v
    @Halimah-d1v หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅርተዬ

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 2 ปีที่แล้ว

    ✅✅✅✅👍👍👍👍

  • @FikrAchenef
    @FikrAchenef ปีที่แล้ว

    ዬኔጄግና

  • @Halimah-d1v
    @Halimah-d1v หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohamedhoussein642
    @mohamedhoussein642 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤💛💚

  • @tudgcfhhn
    @tudgcfhhn 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @endehagerketema4233
    @endehagerketema4233 ปีที่แล้ว

  • @tube-cj6yf
    @tube-cj6yf หลายเดือนก่อน +1

    ኻችሌላወደሇላ

  • @AsailAsail-b5z
    @AsailAsail-b5z 8 หลายเดือนก่อน

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤😮😂😅😂❤💗💜😂 ''መመሠፈሐጨለሰሠጀፈጸጠበለሠ የ

  • @melkamadmas8485
    @melkamadmas8485 2 ปีที่แล้ว

    lanchi kal yelegnem becha eg/r mihetun likolen and honen enyew yenantenm lifat yekuterrrrrrew

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 2 ปีที่แล้ว

    Ysew hiwet mcawecha

  • @abduedris4580
    @abduedris4580 2 ปีที่แล้ว

    Abet swedsh yemr mnew krb behonsh

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 2 ปีที่แล้ว

    Ere amlak Talka geba

  • @MyPhone-rp2qq
    @MyPhone-rp2qq 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💚💛❤💪

  • @meretmelkie9050
    @meretmelkie9050 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍

  • @sa3adahsaud550
    @sa3adahsaud550 2 ปีที่แล้ว

    💪💪💪💪👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AsailAsail-b5z
    @AsailAsail-b5z 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍🖤🥰😍🤔🥰🥰😍👏

  • @rdca2752
    @rdca2752 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsailAsail-b5z
    @AsailAsail-b5z 8 หลายเดือนก่อน

    መኘወከአኘፀሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hadya-e5d
    @Hadya-e5d 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤