ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም እናመሰግናለን ማሳሞ ፋርም ከናንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሬለዉ ስለዚ ስራ እየ ጀመርኩ ነዉ አሁን 500 ጫጬት ልቀበል ነዉ 3:00 ዛሬ ጥዋት ይገባሉ ተብያለዉ ከናንተ ስለ ተማርኩ አመሰግናለዉ በርቱልን
Gobez
ከልብ እናመሰግናለን ቅን ልቦች ብዙዎችን የነቃሉ
ለምትሰጡት መረጃ ከልብ አመሰግናለሑ በተጨማሪ ምላቹ ነገር ዶሮቹን ከመግዛት ባለፈ እንዴት ራሳችን ማከም እንደምንችል ብታሳውቁን ምክንያቱም ለግል ዶክተሮች ሚከፈለው ክፍያና የመዳናቸውም ነገር😭😭😭😭😭😭😭???????
ጅናመሰግናለን
ኤረ የማይሆን መረጃ ለሰው እየሰጠን ኪሳራ ላይ አንጣጣል።
risishina tinitanesh tinish yigachal libel weyi siledoro mereja yeleshim?
thank you
Yedoro tebay (knken )matfiya mendnew
ስልክ ቁጥራችሁን ሁል ጊዜ ብትናገሩ፡፡
ደህናነሽ ግን ምንሆነሽነው የወረደ መረጃ ለህዝብ አይሰጥም።
እህቴ አሁን ነው ቢድዯሽን ያየሁት ግን በ20 ዶሮስ መጀመር ውጤት አለው ወይ አመስግናለሁ
🎉እህቴ አንቺ በምትይው መሠረት አየሰራሁ እገኛለሁ ነገር ግን የንቁላል ጣዮች ተርፍራፊ በልተው እንዴት እንቁላል ይጠበቃል መኖ ውድ ነው
please ke 50 binjemir yemenno wochi ena lela wochim linor yichlal ehenin endet arrange enaregalen lemesrat betam filagot alegny please experience bezi zurya share bitaregiligny elalow thank you
ዶሮቹ አአእእደተገዙ ነው እንዴ እንቁላል የሚጥሉት
አድራሻቹ
እህቴ ለምን ይዋሻል የመኖ ዋጋ እና እንቂላል በዚህ ወቅት ሌላውን ወጭ ተይውና እንዴት ይሞከራል? እኛ ያበድነው አንሶ ነው ሌላ እንዲያብድ መጋበዝ ጥሩ አይደለም።
ምድነው የምትይው ሁሌ የተለመደ አባባል ነው አሁን አርቢው ጭንቅላቱ በዞረበት ምክርሽ ልክ አይደለም እህቴ
ምንም እና ብዙም አንድ ሆነ እንዴ😮
ወሬሽ አይመችም።የሥንት ቀን ዶሮነው 280? ለመጣል ሥንት ወር የቀራቸው ናቸው?