Ethiofact: የ4ኪሎ አገዛዝና የፋኖ አመራሮች ፤ የቀጣይ ድርጊቶች መቃኛ የሚሆን የአማራ ህዝብ ትግል አጭር ወቅታዊ ግምገማ -10 January 2025
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
- የቀጣይ ድርጊቶች መቃኛ የሚሆን የአማራ ህዝብ ትግል አጭር ወቅታዊ ግምገማ በፖለቲከኛ አዳርጋቸው ጽጌ
እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ።
ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏
#Ethiofactinfo
ጀግናች የኛ ጋዜጤኞች መሳይ ና ደረጄ ለምታደርሱን መረጃ እናመሰግናለን ። እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችው ።
የአራቱ ክፍለሃገር ህዝብ በጦርነት ለማሸነፍ ለመከላከያ ሰራዊቱ በጣም ይከብደዋል።
1) ጎጃም ከ/ሃ
2) ጎንደር ክ/ሃ
3) ወሎክ/ሃ
4) ሸዋ ክ/ሃ
በቁጥር እንኳ ብታየው
በጣም ብዙ ህዝብ ነው። ይህን በጦርነት ማምበርከክ እጅግ በጣም ከባድ ነው።
የአብይ የወሮበላ መንግሥትን በቅስፈት ማንኮታኮት የግድ ነዉ.
ወሮበላን በልኩ ነዉ መመዘን እና መቀጣት ያለባቸዉ.
አሳዩን
አብይ፣ የጠ/ ም ስራ በጣም ወዶታል። ከፋኖ ጋር ለመታረቅ ብዙ መንገድ ሞከረ ፣ እስከ አሁን የሰራው ይበቃናል። ከፈለገ ይልቀ ቅ ካልፈለገ እዚያው አመድ ይሆናል።
ለአብይ ማንም አያዝንም።
መሳይ:እግዚብሔር ይጠብቅህ።አማርኛ ብሔራዊ ቋንቋ ስለሆነ ቃላትን በጥራት እንጠቀምባቸው።እነ ትሕነግና: ኦነግ ልሳነኞች ናቸው። እናንተ እንደምትሉት ዘረኞች አይደሉም እላለሁ። 😊😊
Yehzebe does nachu
Ahunes selechachhu lemendene new degagmachhu yemetlekut temessaye zenawoch
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምን ጉድ ናቹ በምክክርና በመነጋገር የደም መፋሰሱ እንድቆም ሚደረግ ጥረት ብታበረታቱ የደም ነጋደዎች ለወጣችሁበት ለአማራዉ ህዝብ ማትራሩ የዶላር ለቃቃሚዎች ፈጣሪ ህዝቡን ከእናንተ እጅ ያድን
መሳይ መቼም አንተ የምታመዝንበት የፖለቲካ መስመር ከኔ ቢለይም የሙያ ተክህኖትህ ደግሞ ይለያል።ስለዚህ በዙርያክ ያቀባበልካቸውን ጆርናሊስት ነን ባዬችን ግን ራቅ አርገህ በራስህ መንገድ ፈረሱን ብትጋልብ ይሻላል ምክንያቱም ትልቅ የሆነ የሙያ ማነስ በስራ ስለሚታይ
Geta yitebkachu benateh edme weshet ayichm anakem
You always deciminate wrong information to the community aiming at false and artificial victory.
This fake news from these dirty journalist.