"በዳኝነት ህይወቴ እንደነሱ አይነት ተወዳዳሪ የሚያጋጥመኝ አይመስለኝም... ከእነርሱ ጋር ፎቶ አንሳኝ" //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 91

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 4 หลายเดือนก่อน +31

    ከዳኝነቱ በፊት ለእናቱ ቃል ለገባው ተመኝቸ እንደተመኘሁት ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል እንደተባለው ሌሎችም ተወዳዳሪዎች የዋዛ አልነበሩም

  • @kalkidanabebe4558
    @kalkidanabebe4558 4 หลายเดือนก่อน +17

    ውይ ሳምሶን እንኳን ደስ ያለህ እስይ ጉበዝ በርታ እናትዬንም እንኳን ደስ ያለሽ በላት በርታ ትልቅ ቦታ እንደምናይህ ተስፈ እናረጋለን 😍🥰👏👏👏

  • @Wandya-ck4mg
    @Wandya-ck4mg 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሼፉ ማቲያስ እውነት በጣም ክብር ይገባል ትክክለኛ ሰዉ ነህ ሙሉ ስታፍ ደስ ይላሉ እናመሰግናለን ስላከበርከን ክብር ይስጥህ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 หลายเดือนก่อน +18

    ምርጥ ፖሮግራም ❤❤❤❤❤ዳኞቹ አስተያየታቸው ለሁሉም ስው ጠቃሚ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 4 หลายเดือนก่อน +12

    ሶስታችው ገበዞች ናችው ዳኛቹም በጣም ነው የማከብራችሁና የሚወዳችው❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 4 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ጎበዝ ተወዳዳሪዎች ናችሁ ጎበዞች ሌላው ሁሌም የማከብራቸው ሁሉም ዳኞች ቨጣም ትሁቶች ሰውአክባሪዎች ስለሆኑ ሁሌም አከብራቸዋለሁ ሄኖክም ጭምር በጣም በእውቀት የዳበራችሁ ናችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MmJohar
    @MmJohar 4 หลายเดือนก่อน +12

    ዋው ዋው የዛሬዎቹ ተወዳዳሪዎች ጎበዞች ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዳኞቹ መልካምነ ትሁት ነችው ተወዳዳርወቹ ደግሞ በጣም ኀበዝ ነችው 👌ሰው ሲያለቅሰ ሳይ እማለቅሰውሰ ነገር😢

  • @getutsegaye7388
    @getutsegaye7388 4 หลายเดือนก่อน +7

    Chef David, you are the best judge, you are a very talented professional and a good teacher. May the creator bless you.❤😊

  • @ስአዲቢንትሀሰን
    @ስአዲቢንትሀሰን 4 หลายเดือนก่อน +3

    ልጁ አደኛ ነው ይገበዋል በተረፈ ሁሉም አደኛ ናችሁ

  • @hanasolomon1067
    @hanasolomon1067 4 หลายเดือนก่อน +4

    የዛሬው ይለያል መክብቤ እንደነዚ አይነት ተወዳዳዎች ሲወዳደሩ ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር የሚመኘው የምርጡ ገበታ የውሃ ልክ ይሄ ይመስለኛል በተረፈ ለሁሉም የቡድኑ አባላት ከልቤ አመሰግናለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ🎉🎉🎈

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንደወትሮው አስደሳች የሆነውን ይህ ምርጡ ገበታ ልብ የሚያንጠለጥል ኘርግራም ነበር የዛሬው::
    ሼፍ ሳምሶን እንክዋን ደስ አለህ ልልህ ወዳለሁ ::አብረውህ የነበሩትንም ሼፎች እንዲሁ እናንተም በጣም ጎበዞች ናችሁ ::ምናልባት እድሉን ብታገኙ ተመልሳችሁ ብትመጡ የማሽነፍ እድላችሁ ስፊ ይሆናል ብዬ ተስፋ አለኝ::
    ሼፍ ማትያስ ትልቅ ስው ነህ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ::ለስው ልጅ አይዞህ ጎበዝ ነህ ትችላለህ የሚሉ ቃላቶች ስንቅናቸው ::እክብረህ አብረኽቸው ፎቶ ስትነሳ የመጨረሻ ነው ስሜታዊ የሆንኩት :: ላንተም መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ የምትስጠው አትጣ !!!
    የሁለቱም ዳኞች አስተያየት እጅግ ገንቢ ነበር አዲሱ ዳኛ ዳዊትን እንክዋን ደህና መጣህ አላለሁ ::ሼፍ ሄኖክ አመስግናለሁ ግን ወደ ወንበርህ ተመልስህ ባይህ ደስተኛ ነኝ ያንተም ገንቢ ሀሳብ ለተወዳዳሪዎች ስለሚያስፈልግ ::የሳምንት ስው ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ::

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 4 หลายเดือนก่อน +4

    The best Mirtu Gebeta episode ever.....🎉🎉🎉

  • @yordistube3715
    @yordistube3715 4 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዚህ ፕሮግራም ቁጭ ብድግ ብዬ አላየሁም በስመአም ሦስቱም they are so talented 👌😲 even the last part አሳልፌ ሁሉ ነው ያየሁት 😃በጣም ይሚገርም ችሎታ አላቸው ብሩን ግን ይተወሰን ለሁለቱ ቢሰጥ ጥሩ ነበር but since it's competition one need to win 🏆 🎉

  • @tube8869
    @tube8869 4 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው ይለያል ከምር ልብ ሚያንጠለጥል ውድድር ነበር አሸናፊውም ይገባዋል የስራው ውጤት ነው ያገኘው 👌👍

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችሁም አሸናፊዎች ናችሁ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ❤🎉

  • @Munimusa-f3z
    @Munimusa-f3z 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሼፍ ማትያስ ወላሂ ምርጥ ዳኛ

  • @Lamine_Yamal_FcBarcelona
    @Lamine_Yamal_FcBarcelona 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄስ ይለያል በፍጣሪ❤

  • @befikerayehu9298
    @befikerayehu9298 4 หลายเดือนก่อน +2

    Am glade to see you Deve I wes his student 16 years ago and he wes the best teacher🙏.

  • @BzoOmy
    @BzoOmy 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ አድለ ነው ክብልፉ ትምሮ አሁን ማሽንፍህ ድስ የሌለው 🙏

  • @zenebeabebe2670
    @zenebeabebe2670 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል የብሬ እህት ጀግና ነሽ!!

  • @Hirut-p3v
    @Hirut-p3v 4 หลายเดือนก่อน +4

    👌👌👌👌👌👌both #1 በተሰጣችሁ አስተያየት ደስ ብሎኞል ይገባቹሀል

  • @kasay67
    @kasay67 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ዳኖች እና ተወዳድርዮች🎉❤

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 4 หลายเดือนก่อน +4

    3ሶስቱም ጎበዞች ናቸዉ

    • @yordistube3715
      @yordistube3715 4 หลายเดือนก่อน

      Betam ywededer nger hon enji 3 tum they are amazing 👏

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንጀት አርስ ዉድድር ነበረ God bless you all 🎉

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚያጎጎና በጣም ደስ የሚል ውድድር

  • @hayme4396
    @hayme4396 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekbibmahder9902
    @mekbibmahder9902 4 หลายเดือนก่อน

    ሼፍ ዳዊት በዳኝነት ቦታ በማየቴ ደስ ብሎኛል ቀጥልበት ሼፍ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 23 วันที่ผ่านมา

    ጀግኖች❤

  • @ELhamMiftah-sr7im
    @ELhamMiftah-sr7im 3 หลายเดือนก่อน

    Shef henok betam tihtinak lesirah yaleh kibr ewket gubznah…betam nw miwedlh bertaln❤❤❤❤❤❤❤

  • @semagn2127
    @semagn2127 4 หลายเดือนก่อน

    Wow ቃል Congratulations yene ጎበዝ

  • @behaylwatefera
    @behaylwatefera 4 หลายเดือนก่อน

    ዳኞቹ እጅግ በጣም ደስ ይላሉ በጣም❤

  • @FayeeHikru
    @FayeeHikru 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariommariom9758
    @mariommariom9758 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow❤❤❤ enacbu yebarek

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 4 หลายเดือนก่อน +9

    ለእናቱ ቃል የገባው ቢቀናው እመኛለሁ

    • @MmJohar
      @MmJohar 4 หลายเดือนก่อน +3

      ቀናው ♥♥♥♥👌👌👌👌

  • @ekramt9c
    @ekramt9c 4 หลายเดือนก่อน +1

    3አንደኛ😢😢😢😢

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከሩቅ ማዶ የማያችሁ አድቀን እዚህ ቦታ መጥቼ እወዳደራልሁ , any way ሳምሶን ይገበዋል!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾

  • @tegstasfwa
    @tegstasfwa 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በናታችሁ ወይም በምታምኑት አምላክ ሼፍ ሄኖክን አገናኙኝ በማርያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kirubelayu9077
    @kirubelayu9077 4 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ የአራዲዬ ልጅ ጀግና እኮ ነሽ አባ

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamfeleke1286
    @selamfeleke1286 หลายเดือนก่อน

    ሼፍ ማትያስ ብታስተምረኝ ደስ ይለኛል

  • @hanamimi6044
    @hanamimi6044 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ናቸው ዋው🎉🙏

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 4 หลายเดือนก่อน +3

    Congratulations!!❤❤❤

  • @TsegaWorke
    @TsegaWorke 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ጎበዞች

  • @awetkidu3941
    @awetkidu3941 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wonderful ❤🎉🙏

  • @kerkemwodeneh8638
    @kerkemwodeneh8638 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዞች

  • @alemTefera-jf2kv
    @alemTefera-jf2kv 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ❤❤

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 4 หลายเดือนก่อน +3

    The best competition ever

  • @jdjtwy9829
    @jdjtwy9829 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቆይ ፆሙሥ ነው ፕሮቴሥታንት ናቸው ሥጋ የሚበሉት😮😢

  • @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
    @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንዲህ ነው እንጂ ውድድር ፅድት ያለ

  • @romantola5947
    @romantola5947 4 หลายเดือนก่อน +3

    Mirxu gabata ebs 🎉🎉🎉👌

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤❤

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ይገባዋል

  • @JewareAbafita
    @JewareAbafita 3 หลายเดือนก่อน

    እስቲ በናታችሁ ከአረብ ሀገር ለምገቡ እህቶች እዶል ስጡ እና መቸው እናንተጋ የወዳደሩ እና ስራ ፈጠራም ይሆንላቸዋል

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሀማም የማጠብ ውድድር ቢኖ አንደኛ እወጣ ነበር 😂🙆የ16አመት የስራ ልምድ አለኝ የሀው በ201 የወጣሁ ይዣለሁ መሟቀቅ 2017 ከወር በኋላ 16 አመቴ 😭

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 4 หลายเดือนก่อน

      አንችማ በደንብነውየስራልምድያለሽ

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሱሱ በስላም ለአገርሽ ያብቃሽ

    • @jamilatube4417
      @jamilatube4417 4 หลายเดือนก่อน

      ኸረ ጥሩ ነገር ተመኝ ሆሆ

    • @susubintmussa7017
      @susubintmussa7017 4 หลายเดือนก่อน

      @@qonijitiguyaGuya አሚን

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ዋውዋውዋው❤❤❤❤❤

  • @raheltewolde5391
    @raheltewolde5391 4 หลายเดือนก่อน

    ይገባዋል

  • @hydg1146
    @hydg1146 4 หลายเดือนก่อน

    Woow🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanabrhame5491
    @birhanabrhame5491 4 หลายเดือนก่อน

    የውድድሩን ውጤት ሁለቴ ባይደጋገም እሱንም እንደሐሳብ Old Fashion ብታረጉት😀

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 4 หลายเดือนก่อน

    Wow I really appreciate 🙏

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 4 หลายเดือนก่อน +7

    3😢😢😢ኢሸአላ ከመዳቤስወጣ ለመወዳደር ምኞቱአለኚ

    • @MmJohar
      @MmJohar 4 หลายเดือนก่อน +1

      በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ ኢሻአላህ ትወዳደሪያለሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jamilah3482
    @jamilah3482 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሶምሶም እንካን ደሰ ኣለህ

  • @mulusoressa752
    @mulusoressa752 4 หลายเดือนก่อน

    Wowwwww 🎉🎉🎉

  • @gfgv9953
    @gfgv9953 4 หลายเดือนก่อน +1

    አትነሱ ስትነሱባቸው ግራ ይጋባሉ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 หลายเดือนก่อน

    ዳኞቹን አለማድነቅ አልችልም

  • @rahelabebe4030
    @rahelabebe4030 4 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሰላሚና
    @ሰላሚና 4 หลายเดือนก่อน

    ሼፍ ዚ ግን ምናለ ቢመለስ

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ you all great job shefochu yeseta hihu mikir moral BERASU SHILMAT NEWU
    HULETU YALTESHELEMUT TILK BIKAT ALACHEWU ENDEZIH YETEKERAREBE CHILOTA SYTAY TECHEMARY
    MAKAKSHA SHILMAT LINOR YIGEBAL Be bila bicha bayitater tiru newu

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 4 หลายเดือนก่อน

    1. ሼፍ ሳምሶን ሚሊዮን ገና መጀመሪያ እናቴን ለማኩራት ስትል ነው የወደድኩህ፣ ለካ ሙያም ላይ አንደኛ ነህ ፣ በጌታ ትችላለህ፣ እንኳን ደስ አለህ
    2. ሼፍ ቃልኪዳን ከሳው ከሼፍ ማቲ ጋር ፎቶ ስትነሺ ስታለቅሺ አስለቀሺኝ፣ የምር ጎበዝ ነሽ ፣ ትችያለሽ
    3. ሼፍ ወንድወሰን አጌና በጣም ጎበዝ ሼፍ ነህ ፣ ባትጨናነቅ ከዚህ በላይ እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ፣ ትችላለህ
    የዛሬው የተለየ ነው፣ በተለይ ከአይን ጥቅሻ የሚፈጥነው ፍጥነታችሁ
    ሼፍ ማቲያስ፣ ሼፍ ዳዊትና ሼፍ ሁኖክ ክበሩ፣ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @zoharazohra9234
    @zoharazohra9234 4 หลายเดือนก่อน

    ❤Merton gbeta sewdacew

  • @danielasrat6791
    @danielasrat6791 4 หลายเดือนก่อน +1

    Suf..fitfit, suf fitfit/ dawit shibru...lots of memories. LOL

  • @ሩትመስፍን
    @ሩትመስፍን 4 หลายเดือนก่อน

    በሽታው ውጭ አገር ላለመድረሱ ምን አስተማማኝ አለው. ህዝብም ሆነ ሸቀጣ ሸቀጥ ከአገር ወደ አገር በአይሮፕላንም በመርከብ እስከተዘዌወረ ድረስ አንዲት እቃ ወይም አንድ ሰው በሽታውን ማምጣቱ የማይቀር ነው

  • @FgiGhju-og8hy
    @FgiGhju-og8hy 4 หลายเดือนก่อน

    ዳኞች ኢትዬፒያኖችን የሚዳኙ አልመሰላቸውም መሰል ኢንግሊዘኛ ማውራት ያበዛሉ ይታረም

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz 4 หลายเดือนก่อน +2

    2

  • @kerkemwodeneh8638
    @kerkemwodeneh8638 4 หลายเดือนก่อน

  • @ShahadShahad-kk9ds
    @ShahadShahad-kk9ds 4 หลายเดือนก่อน

    ሃይ

  • @CjFi-i6g
    @CjFi-i6g 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sumeyamekonen955
    @sumeyamekonen955 4 หลายเดือนก่อน

    Okra, Ladies finger has Ethiopian name Amula or Qinqes

  • @kerkemwodeneh8638
    @kerkemwodeneh8638 4 หลายเดือนก่อน