Hulunm yalshiwn negeroch bili netsi 2500 birr kafyat nagragn mokre nbr gn and wer mokire lawt sata tessfa korche tawkut consistancy betam kebad nw 🥺🥺🥺🥺
I used to live in Germany 🇩🇪, It’s easier to lose a weight than in Ethiopia 🇪🇹,because each and every food item has the amount of kcal ,and also the GYMs
የቲዬ ሁሌም ነው የምከታተልሽ ያንችን journey መከታተል እፈልጋለሁ bcoz ...empower ታደርጊኛለሽ ⚡🫶🏼
❤️
The way you speak is so nice and matured.❤
በጣም እውነተኛ እና ለሰው አሳቢ ነሸ በርቺ ❤
💕
ልክ ነሽ ጣፋጭ አንዴ ከተውነው ምንም አይመስለንም እኔ በጭራሽ አያጓጓኝም አልፎ አልፎ ትንሽ ልቀምስ እችላለሁ
71 ኪሎ ነኝ ቁመቴ አጭር ሳላስበዉ ራሴን ወፍሬ ያገኘሁ እጄንና አፌን አላላቅቅ ብዬ😂 አበላሌ ኖርማን አልበርም መዳም ቤት ምግብ ስለምሰራዉ እጃንና አፌ አይላቀቅም ብል ይቀለኛል ስቀማምስ 😂 እጅንና አፍን ካላቀቅነዉ ወላሂ የማንቀንስበት መንገድ የለም ቁርስ ሻይ አክደር ወይም ግሪን ቲ እጠጣለሁ ቁርስ አልበላም ምሳ ትንሽ በላለሁ ከእዛ እስከ ነገ ምሳ ሰአት ድረስ አልበላም ሻይ ቡና እጠጣለሁ ዉሀ ኢሻአላህ ዉጤቱ እሷ ኮሜት ላይ መጥቼ እናገራለሁ መልካም ቀን ፈጣሪ ይረዳን❤
እኔም 71 ነበርኩ አሁን 75 ሆኛለሁ ኦፍፍፍፍፍ ያረብ በጣም ይጨነቃል 😢
የ ሀገሬ ልጆች ሁላቹም ፈጣሪ በአላቹበት የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ አሜን. ቤቴን ጎብኙ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እረ ይህው sub like በትልቁ አደረገ አለው ስለ ጥሩ ምኞትህ ሽ❤
60 ኪሎ ነኝ ኑ እንስራ ቂጤ ተልቆ አስቸግሮኛል 47. ኪሎ መሆን እፈልጋለው አብረን ዱብ ዱብ እንበል
😂😂😂👌👌👌
ሀሀሀ
😂😂😂
የኔ በወልድ የማጠ ነው እንቅሰቀሴ አረገለው ሌለው ሰውነቴ ይቀነሰል ቦርጬ አልጠፈ አለኝ ምንድነው
❤❤❤ ዋው አገላለፅ
Thank you so much yetiye🥰 for your recommendations, I will start today💪
You got this!
❤❤❤ fikir yehonsh lij
በጣም ነው ያነሳሳሽኘ ከገና በፊት 5ኪሎ ብቀንስ ግማሽ ጉኔን አገኘ እሆናለው ከ 70ወደ 65😥 ስካርዬ. ከዛሬ በሀላ ድርሽ አትላትም
Thanks wude❤
Yetiye ..apple cider vinegar ebet west mazegajet anchilem please tell me
Ychalal last time tiktok lay homemade siseru aychalew
እናመሰግናለን süß❤
❤❤❤ የኔ ውድ
እኔ አልሃምዱሊላህ ከ 72 ወደ 60 መጣሁ ረዝም በኝ ከዚህ በታች መቀነስ አልፈልግም እናማ ስኳር አቁሙ የምትመገቡትን ምግብ ምረጡ ሌላ ምንም አያስፈልግም ሻሂ አኽዳር ጠጡ
እንደእኔ consistancy ሚባል ነገር ሚያስቸግረው ። እንዳለ ያልሽው ነገር እኔ የሆንኩትን ነው እና ቀንሳለው ብዬ ወስኜ bili netsin አውርቻት 2500 birr ከፍዬ ጀመርኩ ግን በ ጭራሽ እሱዋ ያለችኝን መግዛት ከበደኝ እና ተስፋ ቆርጬ ተውኩት 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
Me too, consistentcy is my weakness, I also paid for bili netsi weightloss but the diet plan wasn’t realistic for a busy mom who work full time
1 tsp be min yahil weha??
የኔ ወብ ❤
ውፍረት እና ውሸት ለባለቤቱ አይታወቅም ይባላል
Ema enm dnget new wfer ersen ygnghut kzam tyayzo colstrol mtobngal
የሴቶች ውፍረትን በተመለከተ ብለሽ ብትጀምሪ ጥሩ ነው
Bedenb አነሳሳሽኝ ይመችሽ
First🎉🎉🎉
ለኔ የመወፈሪያ ዘዴ ንገሪኝ
Wow, you lost a lot of weight. You look pretty❤
Injeras kemin ymedebal
Baby girl 💗
❤️
enamesegenalen moral honeshignal 😘
Thank you yetiye
እናመሰግናለን ግን ውሎሽን ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን❤
በጣም ደስ ብሎኛል እየቀነስኩ ነው
Hi please give us meal sample❤
90 kg ነኝ ከኔ ጋ የማጀምር😢😢😢😢
Alew
𝚎𝚗𝚎𝚖
90 ኪሎ ከሆንሽ ቅቤ ነጋዴ ብትሆኚ ያዋጣሻል❤
Enme
አይባልም ተስፋ መስጠት አይሻልም@@abel8835
ሲጀመር ታድያ ለምን እንሰማሻለን
ማማዬ እኔ በጣም ቀጭነኝ እና ቦርጭ ትንሽ አለብኝ ከወለድኩ በሀላ ነው የመጣብኝ ቦርጭ የመጣብኝ በጣም ቀጭነኝ
Yene konjo❤
Agree 👍 sis
😊
የኔ ውድ
Wfret ena wshet lebalebetu aytawkewm
ኧረ ውፍረቱስ ይታወቀናል😂😂😂
😂😂
Yemtaweriwn tenkekesh new yemtawqiw yetiyee gobez berchi
Yeti❤❤❤❤❤
❤❤❤
👍👍🥰
Thank you yetiye ❤
Only 10 kg in six months?
Hi yeti
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hulunm yalshiwn negeroch bili netsi 2500 birr kafyat nagragn mokre nbr gn and wer mokire lawt sata tessfa korche tawkut consistancy betam kebad nw 🥺🥺🥺🥺
ምግብ ካስተካከልሽ ፆም.... ይሆናል
Which language is this please?
Amharic ( Ethiopian language ) !!!
Echi lej temchegnalch
boom❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Endew endesaku chereskut satfeligi eko new mitaskign😂
👍👍🙏🙏🙏❤❤❤
Second😊😊😊
I used to live in Germany 🇩🇪,
It’s easier to lose a weight than in Ethiopia 🇪🇹,because each and every food item has the amount of kcal ,and also the GYMs
🤌😇
💕
Hi
sport ስሩ እኔ 1 ወሬ ከጀመርኩ
ለውጥ አለው 1ወር ከሞላ እኔም ልጀምር
𝚝𝚎𝚜𝚎𝚔𝚊𝚢𝚎𝚠𝚞 𝚋𝚎𝚠𝚞𝚏𝚎𝚛𝚎𝚝 𝚎𝚛𝚊𝚜𝚎𝚗 𝚝𝚎𝚕𝚎𝚠𝚞
ያለቹን ሞክሪው 8/16 በጣም ይሰራል እኔም ሰርቶልኛል
@tarikuaadane3006 𝚎𝚜𝚑𝚒 𝚔𝚎𝚣𝚊𝚛 𝚓𝚎𝚖𝚎𝚛𝚊𝚕𝚎𝚠𝚞
Enem endanchi bet tedebke nw yalewt 89 kilo😭😭
❤❤❤❤