"ንዑ ርእዩ -ኑ እዩ አዲስ የልደት ዝማሬ" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @tututadesse8790
    @tututadesse8790 ปีที่แล้ว +2

    ንዑ ርእዩ
    ንዑ ርእዩ ዘንተ መንክረ ወዘምሮ ዘምሩ በእንተ ምሥጢር ዘተከስተ ለነ(2)
    እሰመ ዘኢይሰባእ ተሰብአ ቃል ተደመረ ወዘአልቦ ጥንት ኮነ ቅድመ ወለዘአልቦ መዋዕል ኮነ ሎቱ መዋዕል (2)
    ኑ ይህን ድንቅ ነገር እዮ ስለተገለጠልን ምሥጢር ምስጋናን አቅርቡ(2)
    ሰው የማይሆነው አምላክ ሰው ሆኖአልና
    ቃል ተዋሕዷልና ጥንት የሌለው ሥጋ ጥንታዊ ቀዳማዊ ሆነ ዘመን የማይቆጠርለት መለኮት ዘመን ተቆጠረለት(2)

  • @HaftieAgdew-d2k
    @HaftieAgdew-d2k หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ ምላእክትን ኑሩልን ፈለጋችሁን ተከታዮች ያድርገን በረከታቹ ይደርብን።

  • @assefaendalamaw4359
    @assefaendalamaw4359 ปีที่แล้ว

    ማህበረ ቅዱሳን የእውነት የሁሉንም ህይወት የቀየረ አገልግሎት ነው። ይህ መዝሙር ደግሞ ምሥጥረ ስጋዌየን በደንብ የማያስረዳ ዝማሬ ነው። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @tesfayederbie6863
    @tesfayederbie6863 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃሉን አነበቡ፣ቃሉንም አስተማሩበት፣ቃሉን ሰበኩበት በጸሎት እና ምስጋናቸውም የዘወትር ልሳናቸው ነው።

  • @samuelgirma5643
    @samuelgirma5643 2 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    ያሰባችሁትን እግዚአብሔር ያሳካልን
    ክፉ አይንካብን ማኅበሩን ያስፋልን
    ከውስጥ ቀሳጢ ከዉጪ ጠላት ይሰውርልን

  • @msethiopia4222
    @msethiopia4222 ปีที่แล้ว

    አሜን ክርስቶስ በአማን ሰው ሆነ ሥጋችንን ለበሰ ከሞትም አዳነን መላእክት በሙሉ ስለዚህ ድንቅ ነገር በእልልታ አመሰገኑ ዲያቢሎስ ግን አፈረ። ክብር ለመድኃኔዓለም ።

  • @yilfashewadabi7167
    @yilfashewadabi7167 2 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማችሁ እህቶቼና ወንድሞቼ፡፡በእውነት ደስ የሚል ዝማሬ፡፡

  • @haregneshbogale371
    @haregneshbogale371 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን ፀጋ ይስጣችሁ

  • @asterteklearegay9938
    @asterteklearegay9938 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን!

  • @kabtamueshete6860
    @kabtamueshete6860 2 ปีที่แล้ว +2

    Woktun yemigelts mezmur silasemachihun inameseginalen. Zimare Melaiktin yasemalin!

  • @chilotawlakachew8804
    @chilotawlakachew8804 2 ปีที่แล้ว

    ቸሩ መድኃኔዓለም ይህን ድንቅ ምስጢር እንድንመሰክር ስላደረገን እናመሰግነዋለን ፤ እናደንቃለንም ።
    ድንቅ ማስተዋልንም በቸርነቱ ያድለን ።

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 11 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያግልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ ❤🙏❤

  • @beteyohannes
    @beteyohannes 2 ปีที่แล้ว +2

    ንዑ ርእዩ/አዲስ ዝማሬ/
    "ንዑ ርእዩ ዘንተ መንክረ ወዘምሮ ዘምሩ በእንተ ምሥጢር ዘተከስተ ለነ /2/
    እስመ ዘኢይሰባእ ተሰብአ ቃል ተደመረ ወዘአልቦ ጥንት ኮነ ቅድመ ወለዘአልቦ መዋዕል ኮነ ሎቱ መዋዕል" /2/
    "ኑ ይህን ድንቅ ነገር እዩ ስለተገለጠልን ምሥጢር ምስጋናን አቅርቡ /2/
    ሰው የማይሆነው አምላክ ሰው ሆኖአልና ቃል ተዋህዷልና ጥንት የሌለው ሥጋ ጥንታዊ ቀዳማዊ ሆነ ዘመን የማይቆጠርለት መለኮት ዘመን ተቆጠረለት"/2/

  • @wondifrawnega5188
    @wondifrawnega5188 2 ปีที่แล้ว +2

    libin yemimesit ejig tium zimaree zimare melaektin yasemalin

  • @liyusisaytilahun8329
    @liyusisaytilahun8329 ปีที่แล้ว

    መዝምራን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን............❤❤❤

  • @wassihuntemtme4323
    @wassihuntemtme4323 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg4818 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @habeshaafx
    @habeshaafx 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yetmwerkzinabu2627
    @yetmwerkzinabu2627 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @birhanutafere1133
    @birhanutafere1133 2 ปีที่แล้ว

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @BARCHMENG
    @BARCHMENG 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቀጸ ብርሃንን ስለዘመራችሁልን እናመሰግናለን።

  • @genetgirma1014
    @genetgirma1014 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን።

  • @zenawmehari2034
    @zenawmehari2034 2 ปีที่แล้ว

    Denk yaredwi zemare new yagelglot zemenachun yebarekw

  • @kasahunbirhanu-xr6gj
    @kasahunbirhanu-xr6gj ปีที่แล้ว

    Fetare Bebetu Yasenachew

  • @temeteme2608
    @temeteme2608 ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ያብዛላችሁ!

  • @baysemerga2809
    @baysemerga2809 ปีที่แล้ว

    zimare melaikt yasemalin

  • @mesaytilahun4481
    @mesaytilahun4481 2 ปีที่แล้ว

    zimare melaekt yasemaln

  • @etszeyilebumedia968
    @etszeyilebumedia968 ปีที่แล้ว +1

    ምልክቶቻችን ኧረ ምን ላርጋችሁ የልቤ ማረፊያ ኑሩልኝ

  • @Gubae-Kana
    @Gubae-Kana 2 ปีที่แล้ว

    amn!!!

  • @molamelaku8598
    @molamelaku8598 ปีที่แล้ว

    ለመስቀልከ የሚለውን መዝሙር ልቀቁልን

  • @msethiopia4222
    @msethiopia4222 ปีที่แล้ว

    አሜን ክርስቶስ በአማን ሰው ሆነ ሥጋችንን ለበሰ ከሞትም አዳነን መላእክት በሙሉ ስለዚህ ድንቅ ነገር በእልልታ አመሰገኑ ዲያቢሎስ ግን አፈረ። ክብር ለመድኃኔዓለም ።

  • @genetgirma1014
    @genetgirma1014 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @mequanintgetu3826
    @mequanintgetu3826 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ጨ2ነ
    @ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ጨ2ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @msethiopia4222
    @msethiopia4222 ปีที่แล้ว

    አሜን ክርስቶስ በአማን ሰው ሆነ ሥጋችንን ለበሰ ከሞትም አዳነን መላእክት በሙሉ ስለዚህ ድንቅ ነገር በእልልታ አመሰገኑ ዲያቢሎስ ግን አፈረ። ክብር ለመድኃኔዓለም ።

  • @genetgirma1014
    @genetgirma1014 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @demewozakalu1058
    @demewozakalu1058 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @bertemiyos7768
    @bertemiyos7768 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @genetgirma1014
    @genetgirma1014 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @agegnehugirmay4030
    @agegnehugirmay4030 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @dejenieshiferawteklu3477
    @dejenieshiferawteklu3477 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Atsedemariam-ml1jk
    @Atsedemariam-ml1jk ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @MehariZola
    @MehariZola ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @emnettesfa5393
    @emnettesfa5393 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Atsedemariam-ml1jk
    @Atsedemariam-ml1jk ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን