How we celebrated Ethiopian Easter || በአል በኛ ቤት ይህን ይመሰል ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ค. 2024
  • My other channel Kiya Tube 👇
    / kiyatube4
    Instagram / lovekiya4
    Facebook / kiyalove99
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 25

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 2 หลายเดือนก่อน +6

    ረዲ እና ዳዲ ደስ ስትሉ ሴት ልጅ ማለት ለአባቷ ብዙ ነገር ማለት ነች🥺 በልጆቻችሁ ተደሰቱ 🙏🙏🙏

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ነው የምትሉት መልካም ባል ሰጥቶሻል የሚያደርገው ሁሉ ደስ ይላል 4 ልጅ ማሳደግ በውጪ አገር ከባድ ነው ደግሞ ዲሲፕሊን ያላቸው ልጆች እግዛብሔር ይባርክላችሁ እናንተም በሰላም በፍቅር አብራችሁ ኑሩ ልጆቻችሁን ወግ ማረግ አድርሱ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነው ደስ የምትሉት : እንክዋን አደረሳችሁ ለዳግማ ትንሳኤው::

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  2 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኪያዬ ደስ ስትሉ እንደሁልጊዜውም እንኳን አደረሳችሁ ለዳግማ ትንሳኤው ❤❤❤

  • @WeL0vEg0d
    @WeL0vEg0d 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኪያዬ በጣም ነው ደስ የምትሉት ልጆችሽ ስርዐታቸው ደስ ይላል በጣም

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን🙏💕

  • @btbt4487
    @btbt4487 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነውደስ የምትሉት❤❤❤❤❤🎉

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም ፋሲካ ለናንተም ኪዱዴ ሲሱ thanks for sharing ❤🙏🙏🙏

  • @saratesfagiorgis6898
    @saratesfagiorgis6898 2 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful family .xelot wey sanayachew argachewal meselegn enem ersalew andande😂

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 2 หลายเดือนก่อน

    Maati jalatamoo bayy'ee namati toltu ❤❤❤🎉 Baga gessani

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምድጃዉን ከየት ገዛሽዉ ልክ የአገራችንን ይመስላል😮 እባክሽ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 หลายเดือนก่อน

    Beautiful family happy Ethiopian Easter to you all.🙏🏽🥰💜

  • @WinTW9
    @WinTW9 2 หลายเดือนก่อน +1

    Simply beautiful.

  • @asnakechwendaferew6693
    @asnakechwendaferew6693 2 หลายเดือนก่อน

    ኪያ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ዓመት ዓመት ያድርሳችሁ ኪያ ረከቦቱን የት ነው የገዛሽው በናትሽ ንገሪኝ

  • @konjeteweldemickael3453
    @konjeteweldemickael3453 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለወንዶቹ ነጭ ስሪ ይገዛ ከአገር ልብስ ጋር ስለሚሄድ መልካም በአል

  • @educate-t1
    @educate-t1 2 หลายเดือนก่อน

    We ❤ love you 😍

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 2 หลายเดือนก่อน

    betam dess telalach 💕💕enkuan adderesachu

  • @genetayele990
    @genetayele990 2 หลายเดือนก่อน

    Einquan aderesachu eindat eindemitamiru wow mother yetalu alywachum melkam beale

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 หลายเดือนก่อน

    ኪያዬ ማዘር የት አሉ?

  • @eyerusalemmatios5592
    @eyerusalemmatios5592 2 หลายเดือนก่อน +2

    የ ሀገራቸውን በሃል በደንብ አሳይተሻል ዳግምና አባቱ ግን በቃ ስራ ለመስራት ኪችን እያስገቡሽም ። የሚገርምሽ ነገር ልጄ ኢትዮጲያዊት ሆናም ኢትዮጲያ ተወልዳም ዶሮ ወጥ አትበላም ስታድግ ብዬ ነበር ይሄው 14 አመት ሞላት ምን ለድርጋት ።

  • @Mk-vl3vr
    @Mk-vl3vr 2 หลายเดือนก่อน +1

    pleas do not tell to cook and making coffee to your kids honey.

    • @Sophie580
      @Sophie580 2 หลายเดือนก่อน

      Why not ?