የልብ መታደስ | በማሙሻ ፈንታ | ክፍል - 2 Renewing of Mind | Mamusha Fenta | Part - 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 47

  • @equipmedia2577
    @equipmedia2577  ปีที่แล้ว +21

    #የልብ_መታደስ (ክፍል -2)
    📖 ሮሜ 12: 9-21
    - እኛ በሁለት አለም የምንኖር እንጂ ሁለት አለም የሚገዛን አይደለንም።
    - የሁለንተናችን ምንጭ ኢየሱስ ነው፤ ስለራራልን!
    - ወደላይ ካልተቀየርን ወደጎን መቀየር አንችልም፤ ወደላይ ከተቀየርነን ወደጎን መቀየራችን አይቀርም።
    - ተሀድሶ የሚጀምረው ከቅድስና ነው። እግዚአብሔር ተሀድሶ የሚያመጣው ህይወታችን ጥሩ መዐዛ ሲሸተው ነው።
    🛑 በልብ መታደሰሰ ያካትታል?
    🙏 አገልግሎትንና ፍቅርን
    🛑 አገልግሎት
    📖 ቁ. 3-8
    --- አንድ አካል ነን
    - ሰው ወደ እግዚአብሔር ከተጠራ ወደአካሉ ተጠርቷል።
    - የጸጋ ስጦታን ወስደን ስናገለግል አካል ይገነባል።
    🛑 በጸጋ ስጦታ ስናገለግል፦
    🙏1) በትህትና
    - ስለራሳችን ማሰብ ከሚገባውን በላይ አናስብ፤ በትዕቢት አንያዝ።
    - ሙሉ ሰው አይደለንም፤ ዋናውም አይደለንም ይህንን እንወቅ።
    - ጸጋ አይገባኝም እያልን የምናገለግልበት ነው።
    - የታደሰ አዕምሮ ያለው በጸጋ ያገለግላል ግን በትህትና ይመላለሳል።
    - በጸጋ ስጦታ ስናገለግል ኢየሱስን ለማጉላት የተጠቀመብን ነን።
    🙏2) ትጋት
    - ስናገለግል ስንፍናን አስወግደን በትጋት እናገልግል።
    - የእግዚአብሔር ቤት የትጉሀን ቤት ናት።
    - እግዚአብሔር ራሱ ሰራተኛ አምላክ ነው።
    🛑 የታደሰ ልብ
    -** በአምልኮ
    - ለእግዚአብሔር የሚመች መስዋዕት አድርጎ ራሱን ያቀርባል።
    -** በአገልግሎት
    - በትህትና
    - በትጋት ያገለግላል።

  • @betty9705
    @betty9705 ปีที่แล้ว +5

    በጌታ የተወደድክ ዳ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙን ጊዜበትምህርት ተጠቅሚያለሁ

  • @achamyeleshtesfaye1852
    @achamyeleshtesfaye1852 ปีที่แล้ว +10

    ተባረክልን ኑርልን ዶር ማሙሻ የተወደድከው በዚሕ ዘመን አንተን የመሰል መምህር ስላገኘን ተባርከናል እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ስለምታስተምረን ከባሕር ዳር

  • @malachizel7430
    @malachizel7430 ปีที่แล้ว +3

    ማሙሻየ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤትህን አገልግሎትህን ይባርክ ተባረክልኝ እወድሀለሁ የአባቴ ልጅ ወንድሜ 😍😍

  • @JesusChrist_KingOfKings
    @JesusChrist_KingOfKings ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ ለክብሩ ፀጋን አሁንም ጨምሮ ያብዛልህ ወንድሜ ዶ/ር ማሙሻ!!! እድሜን ከጤና ጋር ያብዛልህ።

  • @SebleWorke-ge3jo
    @SebleWorke-ge3jo ปีที่แล้ว +1

    አቤት የኔ ጌታ እንዲህ አይነት ቃልህን ፈትፍቶ የሚመገብ መምህር ሰለሰጠህን ተባረክ።

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ አስተማሪ እየሱስና እየሱስ ብቻ ተባረክ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር ማሙሻ የምውወደው ስው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ትምህርቶችህ ሁሉ ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጉ ናቸው
    ግራ ቀኝ አትበል ፣በልዩነት መኖር፣በአላማ መኖር ከልቤ ከማይጠፉ ትምህርቶች ናቸው

  • @lemlemmebrahtu2110
    @lemlemmebrahtu2110 4 หลายเดือนก่อน

    Bless you Dr Mamusha❤❤❤I love you .🎉

  • @teek5304
    @teek5304 2 หลายเดือนก่อน

    May God bless your heart we all blessed to have you my dear brother 😇😇🙏🏽🙏🏽 i hope to see you back in colorado 👏🏽

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንን. አሜንንንንን. እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ የትውልድ አባት ተባረክልኝ የቃሉ ባለቤት ክብሪን ይውሰድ ጠቅልሎ

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 ปีที่แล้ว +1

    Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌❤️❤️❤️👑👑👑🐑❤️❤️❤️🥰

  • @bizuneshdesalegn4611
    @bizuneshdesalegn4611 ปีที่แล้ว

    D/r ዘመንህ ይባረክ 🙏 ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ ❤️🙏 በይቱብ
    አመሰግናለሁ 🙏

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔረ ይረዳኝ ተባረክ

  • @adanechadmassu8505
    @adanechadmassu8505 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!!
    አንተ እኮ በዚህ በግፊያ እና በባዶ ጩህት ብቻ በተዋጠው አምልኮችን ጌታ እየሱስ እያን በጎቹን መንገዳችንን እንዳንስት የሚጠቀምብህ የክብሩ እቃ ነህ!!
    ዘመንህ ሁሉ እንዲሁ በርሱ ክብር , በርሱ በክርስቶስ እየሱስ ሀይል ቁጥጥር ስር ይሁን!! እኔ የአንተ አገልግሎት ሁሌም አላርሜ ነው ጌታ ሁሌም ባንተ አገልግሎት ወደመስሜሬ ሲያስገባኝ አይቻለሁ!!
    አንተ እና ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ!!🙏🙏🙏

  • @Rosei870
    @Rosei870 ปีที่แล้ว +1

    God Bless You DR Mamusha

  • @sosinaalemayehu
    @sosinaalemayehu ปีที่แล้ว

    ወንድም ማሙሻ እግዚያብሔር ከክፉው ያድንህ

  • @tesfagiorgieszerga2537
    @tesfagiorgieszerga2537 ปีที่แล้ว +1

    I am very amazed by your life changed message. Gbu

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 ปีที่แล้ว +1

    Amen🙏🏾

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 ปีที่แล้ว

    Dr. Mamusha Geta Eysus Abizto yibarkih.

  • @girmishjesus
    @girmishjesus ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የመስገን::ዶ/ር ማሙሻ ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ ያብዛልህም::

  • @lovejesus2266
    @lovejesus2266 ปีที่แล้ว

    እንዳንተ ይብዝልን ዘመኑ የምያሻግሩ ወደ መግስቱ የምን ፈልስበት ተባረክ ደ/ር ማሙሻ

  • @AdamFeyissa
    @AdamFeyissa 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @tgbed645
    @tgbed645 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more my brother 🙏

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዶ/ርማሙሻ ሁልጊዜ እውነትን የምትናገርበት ፀጋ ይይዛል!

  • @netsanetgood992
    @netsanetgood992 ปีที่แล้ว +2

    በጌታ የተወደድክ ወንድሜ ማሙሻዬ ምን ልበል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ 🙌ሳላመስግን አላልፍም ብዙ ነገር ተምሬያለው አመሰግናለው 🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +2

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤
    ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @user-og6ej3jg5b
    @user-og6ej3jg5b ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen God bless you 🙏

    • @hanayohannes1022
      @hanayohannes1022 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ይጨምርልህ

  • @kali2839
    @kali2839 ปีที่แล้ว +1

    I always thank God about you Dr. Mamusha.

  • @mesaybelay2448
    @mesaybelay2448 ปีที่แล้ว

    Tebaraki...

  • @derejetahir9557
    @derejetahir9557 ปีที่แล้ว

    Mamusha blessed

  • @tinsaegebure1419
    @tinsaegebure1419 11 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeen geta hoyi agizagne inde kale lenure

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 8 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hallelujahhaile2587
    @hallelujahhaile2587 ปีที่แล้ว

    Dr. Mn endemel alakem tebarek abate 🙏🙏

  • @yabetsberhanuasfaw7232
    @yabetsberhanuasfaw7232 ปีที่แล้ว

    Egziabher abzito ahunm yibarkih Dr. mamusha ...........Egziabhern beteseten tsega betihitna ena betigat magelgel yihunln.

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን ስለሰጠን ድንቅ ስጦታ ታማኝ አገልጋይ ስለዶ/ር ማሙሻ እጅግ እጅግ እጅግ አመሰግነዋለሁ ። ዶ/ር ማሙሻ ተባረክልን ይብዛልህ እስከ ጌታ መገለጥ ያቁምልን በኢየሱስ ስም።

  • @haymanottesfaye6607
    @haymanottesfaye6607 ปีที่แล้ว

    Tebarek.

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 ปีที่แล้ว +1

    ጌታሆይ የትጋት መንፈስ ያግኘኝ

  • @abramabram4828
    @abramabram4828 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @sebletesfay4245
    @sebletesfay4245 ปีที่แล้ว

    የተባረኽ ነህ ደክተር

  • @lovejesus2266
    @lovejesus2266 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው አሜን

  • @AlemuZipo
    @AlemuZipo 6 หลายเดือนก่อน

    1:06:50