//የቤተሰብ መገናኘት// በኤፍሬም ፍለጋ ድንቅ ነገር ሆነ! ከሻሸመኔ እነማን ብቅ አሉ ምንስ ተከሰተ? /በቅዳሜን ከሰአት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 2.5K

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 6 หลายเดือนก่อน +587

    😭የእጀራ እናቱ የእውነት እናት ናት ክብር ይገባታል

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 6 หลายเดือนก่อน +13

      እደዚህ አይነት ምርጥ እናቶን ነውኮ እሚያሰደቡብን አዳዳድ መናጢዎች

    • @kamellaseid6508
      @kamellaseid6508 6 หลายเดือนก่อน

      @@user-tt5ne9uv4s በጣም

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 6 หลายเดือนก่อน +10

      በጣም ተሰፈሰፈች የኔ እናት ወላጂም እደስዋ አይሆን የምር ውይ😢😢😢😢

    • @kabetube
      @kabetube 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም😢😢😢

  • @user-fq7vu2xy9x
    @user-fq7vu2xy9x 6 หลายเดือนก่อน +616

    እኔ ግን ይቺን ጀግና ነኢማ ሳላመሰግን አላልፍም ሴትነታ ሳይገድባት መልካም ነገር ማድረግ ለራስ ነውና ልናግዛት ይገባል❤❤❤❤❤

    • @ZOZO-ws6bk
      @ZOZO-ws6bk 6 หลายเดือนก่อน +9

      በትክክል

    • @etk3995
      @etk3995 6 หลายเดือนก่อน +4

      ድርጅቷን እኅዴት ማገዝ ይቻላል?

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z 6 หลายเดือนก่อน +3

      አላህ ያሽርልሽ ​@@HhHhh-jr3by

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ማሪያምን ከአማኑኤል ትበልጣለች እክምናው በፍሬው አይተናል

    • @user-fq7vu2xy9x
      @user-fq7vu2xy9x 6 หลายเดือนก่อน

      @@etk3995 አዎ ይቻላል ያለችበት ቦቻ ሄዶ መጎብኘትና ማገዝ ይቻላል

  • @lubaba.k
    @lubaba.k 6 หลายเดือนก่อน +96

    ፍሬው የእውነት ሲስቅ ዛሬ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ሸገሩ ለዚህ ሁሉ ምስጋና ይገባካል የሰው ማኛ

  • @molamirade109
    @molamirade109 6 หลายเดือนก่อน +29

    ይህ ሁሉ ደስታ የሸገሩ ውጤት ነው ሸገሩን በድጋሜ ለምስጋና ይቅርብልን ሸገሩ እውነት ክብር ይገባህል❤❤❤

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 6 หลายเดือนก่อน +567

    እቺ ሙስሊም እህታችንን ያለማመስገን በጣም ይከብዳል" ብድሩን በልጆችሽ አግኚው' ክፉ አይንካሽ እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን.

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 6 หลายเดือนก่อน +1

      Betame❤❤❤❤

    • @eyosiyasematiwos1124
      @eyosiyasematiwos1124 6 หลายเดือนก่อน +2

      Awo
      GOD bless you my sister
      Zereshe yebareke

    • @hirut758
      @hirut758 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ፈጣሪ ጉለበት ይሁናት🥰🙏

    • @user-dl4oq4wd5w
      @user-dl4oq4wd5w 6 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይባትካት።

    • @alemhailu1706
      @alemhailu1706 6 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏

  • @abrahambekele9873
    @abrahambekele9873 6 หลายเดือนก่อน +338

    ወላጅ እናት እኳ እንድ አታለቅስም
    ለእንጀራ እናቱ ትልቅ ክብር ይገባታል

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም

    • @user-kk8wq3py5c
      @user-kk8wq3py5c 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ሚስኪን እኔ ለራሱ አለቀስኩ

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 6 หลายเดือนก่อน +1

      እሱም እኮ ከጠፍ ወሖላ ብር አግኝቶ አባቱን እና የእንጄራናቱን ሻርፕ ቴብ ገዝቶላቼው ነው የሄደው

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 6 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል የልጆቿ እናት ያድርጋት አምላክ

    • @user-ej7bo6xy5i
      @user-ej7bo6xy5i 6 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 6 หลายเดือนก่อน +45

    ሻገሩ ሰው በጠፈበት ሰው ሆነህ ከጓደኘ በላይ ወድም ሆነህ ለዝህ ቀን ስለበቃው ፈጣሪ ይጠብቅህ ትልቅነህ አሁንም ትልቅ ያድርግህ ተበረክ❤❤❤❤

  • @nohelove2126
    @nohelove2126 6 หลายเดือนก่อน +42

    ሸገሩን መጋበዝ እና ማመስገን ነበረባቹ በጣም ቀና እና መልካም ጓደኛ ነዉ የእሱ ልፋት ነዉ ለዛሬው የደስታ ቀን ያበቃቹ ዮኒ አመስግኑት እባካቹ ።🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላቹ

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 6 หลายเดือนก่อน

      ይገበዋል በጣም ጥሩ ሰው ነው

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c 6 หลายเดือนก่อน +587

    ሻገሩ ምበል ጓደኛዉ መሻለም አለበት ለዚህ ሁሉ ለዉጥም ቤታሳቢ መገነኛትም ሰባቢ ያሆነዉ ከአላህ ባታች ለዚህ ያደረሰዉ እሱ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 6 หลายเดือนก่อน +4

      Iwnet new

    • @user-pk1tt2on7c
      @user-pk1tt2on7c 6 หลายเดือนก่อน +3

      እዉነት ነዉ ፈጣሪ ይስጠዉ❤❤🙏🙏

    • @gameoverweyani.3026
      @gameoverweyani.3026 6 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @SamA-yj5yp
      @SamA-yj5yp 6 หลายเดือนก่อน

      ነዒማንም🌹🌹🌹🌹

    • @adamadu5487
      @adamadu5487 6 หลายเดือนก่อน +1

      Tkikil goadega kewndem eht belay new meswate

  • @Userfortruth
    @Userfortruth 6 หลายเดือนก่อน +176

    አባቱ ከሞተ በኋላ እንጀራ እናቱ ጉዳዬ ብለሽ ከመጣሽ አንቺ የሰው ልክ ነሽ❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥሽ!!!

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤በጣም ልክ ብለሻል🎉

    • @user-hs2dz2dr4f
      @user-hs2dz2dr4f 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 6 หลายเดือนก่อน +16

    ሰዉ በቃ ሲል እግዚአብሐረር እንዲህ ጣልቃ እየገባ የሰዉን ህይወት ይቀጥላል:: ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን::

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 6 หลายเดือนก่อน +26

    ይመለከተኛል በጎ አድራጎት ነኢማ
    በልጆችሺ አላህ ብድሩን ይክፈልሺ
    የእንጀራ እናት ማለት ይከብዳል አለቀሰች😭😭😭የኔ እናት የዋህ ነች ❤❤የወለደችውን እናቱን አላህ በሰላም ያገናኛቹ🎉🎉🎉

  • @mekbibabebe8434
    @mekbibabebe8434 6 หลายเดือนก่อน +139

    ሸገሩ ሸገሩ ሸገሩ ተባረክ የዚህ ሁሉ ፍንጭ አንተ ነህ ጓደኛ እንደዚህ ነው በሚቀጥለው አንድ ወይም ሁለት ሳምንት እናቱ ወይም የእናቱ ቤተሰቦች እንደሚገኙ አልጠራጠርም። ሁል ግዜ የኤፍሬምን ጉዳይ በጉጉት ነበር ምጠብቀው

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 6 หลายเดือนก่อน

      shegeru betami yeteley sew new yalefew betami azino neber shegeru eqan dessss aleh

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 6 หลายเดือนก่อน +134

    *ይህችን ነኢማን እባካችሁ እናግዛት* በኤፍሬም ለውጥ ውስጥ የዚችን ሴት የድካም ውጤት 😢 አየሁት።

    • @etk3995
      @etk3995 6 หลายเดือนก่อน +2

      አድራሻዋን አለ?

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤

  • @selinaswube7184
    @selinaswube7184 6 หลายเดือนก่อน +29

    በጣም ነኢማ 100% ያንቺ ልፋት ተስፋ አለመቁረጥ ውጤት ነው Bless you more and more.

  • @meazagebremedhin6063
    @meazagebremedhin6063 6 หลายเดือนก่อน +10

    😭😭😭😭😭 ፍሬውን እንደዚህ የሚወደው እና በፍቅር የሚያለቅስለት ዘመድ ስላለው ስላገኘ በጣም ደስ ብሎኛል (ሸገሩንም እድሜና ጤና ይስጠው)ebs እናንተን ማመስገን አይሰለቸኝም በብዙ ተባረኩልኝ ዮኒና ጸጊ ፍሬውን በመንከባከብ ላይ ያለችው እህታችን በልጆችሽ ተደሰቺ ዛሬ ቃል የለኝም🙏🙏🙏💚💛❤

  • @MichaelGusikam
    @MichaelGusikam 6 หลายเดือนก่อน +175

    ሰው በቃ ሞቷል አከተመ ብሎ የዘጋውን ፋይል እግዚአብሔር ከፍቶ ይሀው መች አከተመ ይለናል ክብር ምስጋና ለፈጣሪ። 🙏

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 6 หลายเดือนก่อน +357

    ሁሌም ቢሆን ከችገር በኃላ ደስታ አለ የሚባል እውነት ነው ፌሬው እኳ ደሰ አለህ

    • @apsaramobile7888
      @apsaramobile7888 6 หลายเดือนก่อน +2

      Tadiya yene chigr mechi new yemeyabekaw😢😢😢😢

    • @user-lx4bk8ot9m
      @user-lx4bk8ot9m 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሣህ

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 6 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢​@@apsaramobile7888

  • @mulatwaabebe2937
    @mulatwaabebe2937 6 หลายเดือนก่อน +6

    ነኢማ ያለማመስገን ይከብዳል ሰው በጣፋበትን ዘመን የመልካም ሰው ተምሣሌት ነሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 6 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍሬው ሲስቅ ማየታ በጣም ነው ደስ ያለኝ ነኢማ ቤትሽ በበረከት ይትረፍረፍ በጣም ነው የማመሰግንሽ በኢትዮጵያውያን ስም እናከብርሻለን እህታችን ❤❤❤

  • @samrikane6551
    @samrikane6551 6 หลายเดือนก่อน +129

    ተመስገን ተዘጋ የተባለውን የሚከፍተው እግዚአብሔር ክብሩን እሱ ይውሰድ !!!ተመስገን

    • @helinaamare5799
      @helinaamare5799 6 หลายเดือนก่อน

      Amem temesgen yene geta

    • @hallemedia4469
      @hallemedia4469 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ንጉስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉መድሀኒአም እመስገን❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 6 หลายเดือนก่อน +393

    እምነታችሁ እንዲጠነክር፣ ህልማችሁ ትልቅ እንዲሆን እና ደስታችሁ የበዛ እንዲሆን ፀልዩ።

    • @user-pk1tt2on7c
      @user-pk1tt2on7c 6 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ🙏🙏🙏🙏💝💝

    • @user-ty2ji5ce1w
      @user-ty2ji5ce1w 6 หลายเดือนก่อน +7

      እሺ ቃለሂወትን ያሰማልን 🙏

  • @user-nc8db7wx3r
    @user-nc8db7wx3r 6 หลายเดือนก่อน +10

    አቺማ እናት እናት እናት ነሽ የኔ መልካም ልብሽ ንፁ ልጆችሽም ያቺ ልብ ነው ያለችው

  • @Hail-gj8uj
    @Hail-gj8uj 6 หลายเดือนก่อน +12

    የኔእናት አንቺ እንጀራናት ሳትሆኔ እንደወላጅ እናትነሽ ፍሬው እንኳንደስያለህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l 6 หลายเดือนก่อน +156

    ለካም ማጣትም በሽታነው ይሄው ስነልቦናው ሲታከም ደህና እየሆነነው❤❤❤❤ነኢማየ ጀዛካላህኸይር የኔ ውድ እህት❤

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ማጣት ያሳብዳል እኮ አይይ😢😢😢😢

  • @berukgetachew5864
    @berukgetachew5864 6 หลายเดือนก่อน +116

    ወ/ሮ ነዒማ
    ትልቅ ሰው!

  • @almazali4784
    @almazali4784 6 หลายเดือนก่อน +9

    እንጀራ እናቱ በጣም ጥሩ ሰው ናት ክበሪልን ❤️❤️❤️

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሸገሩ እግዚአብሔር ይስጥህ 1ኞ የፍሬው ማንነት መገኞ ነው የእንጀራ እናቱ ፈጣሪ አድሜሽን ያርዝመው ምርጥ ሰባዊነት እርህራሄ ያላት ጀግና ናት❤❤❤❤ ነይማዬ አላህ እድሜሽን ያርዝመው አላህ ከነቤተሰብ ይጠብቅልን ቅን እናት ❤❤❤❤❤

  • @jamila8885
    @jamila8885 6 หลายเดือนก่อน +190

    የትግስት ፍሬ ጣፍጭ ነች ናኢማዬ ዘርሽ ይባረክ ኢቤኤሶች ካሁን በሃላ ከቁጥር አያጉላችሁ

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 6 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 6 หลายเดือนก่อน

      አሚንን😢😢

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 6 หลายเดือนก่อน +76

    በጣም የገረመኝ መናገር እንኳን አይችልም ነበር ነኢማዬ ይሄ ያንቺ ውጤት ነው እወድሻለሁ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ጀግና አህታችን ናት ፈጣሪ ይባርካት ክብር ይገባታል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 6 หลายเดือนก่อน +3

    እናቴን ማግኘት እችላለሁ አለ ፈጣሪ እናትክን ደግሞ ያገናኝህ

  • @noraselam21
    @noraselam21 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኒኢማ ላንች ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህትየ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 6 หลายเดือนก่อน +230

    ኢቢስ እናት እኮ ትልይ አላቹ ናይማዬ ጀዛሽ አላህ ይክፍል ያቹ ውጤት ነው

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም እግዜር ይስጣት

  • @Mita460
    @Mita460 6 หลายเดือนก่อน +99

    በዚህ ደረጃ እንስፍስፍ ያለች አሳዳጊ እናት አይቼ አላውቅም ❤❤❤የምትገርም ደግ እናት 💖
    ሀያሉ አምላክ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሸገሩ ምድሩ የረገጥከው ሁሉ ይባረክ ያንተ ውጤት ነው

  • @tesfayemeless4516
    @tesfayemeless4516 6 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ፍሬው ብቻ አይደለም ያን ሁለ ትችትና ነቀፋ ተቌቁመሽ ይህን መርጃ ማዕከል ላቋቋምሽው ነኢማ እግዚአብሔር አምላክ ቀሩ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 6 หลายเดือนก่อน +142

    የንጅራ እናቱ ናት ስቅስቅ ብላ ያለቀሰችው😢😢😢😢😢የኔ እናት❤❤❤❤

    • @Tube-ex7fl
      @Tube-ex7fl 6 หลายเดือนก่อน

      አዉ

    • @Tube-on9uu
      @Tube-on9uu 6 หลายเดือนก่อน +4

      የኔ እናት እንጀራ እናት እደዝህ ስትሆን የመጀመሪያየ ግዜ ሳይ ወላሂ እድሜ ይስጣት

    • @Tiruye.Muluken
      @Tiruye.Muluken 6 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Tube-on9uuእንዲ እንጀራ እናት ንች እንዲ ማን ሊሞት ነወ😢😢😢😢😢 እግዚኦ ሰወ አለ ልካ እኔማ እንጀራናት አይደለም አብሮ መኖር ሰማችወ ሲጥራ ያሮጥኛል😢😢😢😢😢😢😢 ብቻ ይቅር ብያታለሁ😢😢😢

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም የተበረኬች እናት ነት ጌታ ይበርከት

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢ውይይይይ አባቱ ቢኖር😢😢😢❤❤❤አይዞህ ፍሬ😢😢

  • @user-gi3js7zn1w
    @user-gi3js7zn1w 6 หลายเดือนก่อน +122

    ማርያምን እንዴት ደስ እዳለኝ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት❤❤❤

  • @semutub7343
    @semutub7343 6 หลายเดือนก่อน +4

    እደዚህ ልጂ አንጄቴን የበላዉ የለም ነበር እኳን ደስ አለህ ወንድሜ የንጀራ እናቷ የምር እናት ነሽ

  • @asterararsa3015
    @asterararsa3015 6 หลายเดือนก่อน +3

    ከዚህ ታርክ ብዙ ነገር እንማራለን በለፈው ebs የመጫራሻ ነው ብለውት ነበር : : ምን ልለችሁ ፈልጌ ነው በስው ብዙ ታስፋ የሚያስቆርጡ ብኖሩም ፈጣሪ ግን በጊዜውና በስዓቱ ሁሉን ውብ እድርጎ ይሳረል❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 6 หลายเดือนก่อน +147

    የአባቱ ባለቤት እንዴት አይነት ጥሩ ስው ናት አለቃቀሷ እንደ ወላጅ እናቱ ነው እንኳን ቤተስቡን አገኝ ወላጅ እናቱን ደግሞ እግዚአብሔር ያገናኘው ጤናውን ደግሞ እግዚአብሔር ይመልስልት ያስጠጋችው እህት እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈላት ebs እናመስግናቹሀለን🙏🏾❤️

    • @ginbatube
      @ginbatube 6 หลายเดือนก่อน +1

      የሰው ጥሩ የሞተው ብቻ ነው ሀቢብቲ ምን ስትል እንደነበር አልሰማሻትም እንደ እየጮኸች ስታለቅስ

    • @user-wf6bq9bh5d
      @user-wf6bq9bh5d 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እህቱ ነበር ያረጎት የኔ እናት ስታሳዝን 😢😢

    • @user-uo1xm6km8g
      @user-uo1xm6km8g 6 หลายเดือนก่อน

      ​@giምናለይ😂nbatube

    • @ginbatube
      @ginbatube 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-uo1xm6km8g ክክክክክክ ወላሂ ደግመሽ ስሚያትማ የበደልኩህን ሁሉ እክስሀለሁ ስትል ነበር አምልጧት ካሜራ እንደማያልፍ አላስተዋለችም መሰለኝ

    • @InteriorDesigner-nl7jq
      @InteriorDesigner-nl7jq 6 หลายเดือนก่อน

      አትዘባርቁ ​@@ginbatube

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 6 หลายเดือนก่อน +54

    ማነው እደኔ ለዚ ልጅ ሲጨነቅ የነበረ አሁን እደት ደሥ እዳለኚ ማርያምን አሥለቀሱኚ ያች አሮጊት አናዳኚ ነበር አሁን በጣም ደሥሥ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤

    • @BayushAdebebe
      @BayushAdebebe 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ የኔእስኪ መስለኝ ደረስ ነበር እማስበዉ😢😢😢😢

    • @ghrhgf658
      @ghrhgf658 6 หลายเดือนก่อน

      ባለፈዉ እደት ልቤ እዳዘነ

    • @YOTOR2122
      @YOTOR2122 6 หลายเดือนก่อน

      መሌ ፌዳው

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 6 หลายเดือนก่อน +6

    ኡፍ ዛሬ እንባዬን መያዚ አቃተኝ ። አንጄተን በላኝ የኔ ጌታ ❤

  • @user-tw4rm6hg5d
    @user-tw4rm6hg5d 6 หลายเดือนก่อน +9

    እችማ እናት ናት እወነት እስቅስቅ ብላ አለቀሰች ወይ😢 ደሞ ወላጅ እናቱን አላህ ያገናኝህ

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 6 หลายเดือนก่อน +45

    ሸገሩና ሸንኾራው ትልቅ ትውስታ አስቀርቶል ። ሸገሩ ጎበዝ!!

  • @alemtube12
    @alemtube12 6 หลายเดือนก่อน +71

    እልልልልልል እኛም እረፍት አገኘን የተጨነቃችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤😢😢

    • @toybamohammed9047
      @toybamohammed9047 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣምውላሂ

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v 6 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ወላሂ ደስይላል ግን ወላጅ እናቴን ማግኘት ይቻላል ሲል😢😢😢😢😢😢

    • @alemtube12
      @alemtube12 6 หลายเดือนก่อน

      @@user-em6zn5or9v እኔም ደጋግሜ ሰማሁት ወላጅ እናቴን ማገኘት አገናኙኝ ሲል😢😢😢

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ቀን ነበር የጠበኩት፡
    እግዚአብሄር ፋይልህን ካልዘጋው ማንም ሊዘጋው አይችልም፡፡
    ፍሬው ጤናህ አንዲመለስ ተስፋ አደርጋለሁ፡።
    ነኢማ እግዚአብሄር ይስጥሽ ፣ ይህን ማድረግ መታደልና መመረጥ ነው። በርቺ
    Egziabher yemsegen Enkuan Des Alen

  • @user-pw2pc6tt5h
    @user-pw2pc6tt5h 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሢጀምር ጀምሬ በባ ጨርሥኩ አልሀምዱሊላ ደሥ ብሎኛል የጀራ እናትም አትመሥል ጎዴኛው መሸለም አለበት ነኢማየ አላህ ሢጀምርጀምሬበባጨርሥኩአልሀምዱሊላደሥብሎኛልየጀራእናትምአትመሥልጎዴኛውመሸለምአለበትነኢማየአላህይጠብቅሽ ❤❤❤❤

  • @fafishewatube8608
    @fafishewatube8608 6 หลายเดือนก่อน +32

    ወላሂ እንዴት ደስ እንዳለኝ ደሞ ወላጅ እናቱን ደሞ አግኝቶ ደስታውን ሙሉ ያድርግለት 😢😢😢😢😢😢

    • @IubabaToyba
      @IubabaToyba 6 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን😢😢😢

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 6 หลายเดือนก่อน +95

    እንዲህ አይነት የዋህ ምስኪን እንጀራ እናትም አለች ተባረኪ ❤

  • @Saeda263
    @Saeda263 6 หลายเดือนก่อน +5

    ነኢማየ አሻግራ አይናይኑን ታያለች የኔናት😢❤

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ንፁህ ልብ ያላት ሴት ናት ከሷ ጋ ከሆነ ጀምሮ መናገር ጀመር በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህም አይነት እናት አለች
    አምላክ ይባርክሽ
    የወለደ እንኴን እንዲህ አይሆንም
    ወንድሜ መጨረሻህ ያማረ ይሁንልህ
    ያለፈው ሁሉ ለዚች ቀን መንገድ ነውና አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-wn8bm1xj6k
    @user-wn8bm1xj6k 6 หลายเดือนก่อน +45

    እደዚህ አይነትም የእጀራ እናት አለ አላህ የባረካት እናት ልጆቿ ወድማቸውን እዲወዱ አድርጋ ያሳደገች እናት ሺ አመት ኑሪ አቦ 😢❤❤❤❤

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 6 หลายเดือนก่อน +66

    በጣም ደስ ብሎኛል ይህንን ልጅ ባየሁ ቁጥር አንጀቴ ይላወስ ነበር እፎይ ጤናው ሙሉ በሙሉ ተምልሶለት ቀሪው ዘመኑ ይደሰት

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 6 หลายเดือนก่อน +1

    በቅድሚያ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ነኢማ በህይወት ቆየቶ እራሱን እንዲያቅ በማድረግ ትለቁ ሚና የንቺ ነው አላህ ይባርክሽ ።ሸገሩ ደግሞ እጅግ ድንቅ ወጣት ነህ በየጊዜው ዲኤን እየተሰጠ ሲሳቀቅ የነበረውን የቤተሰቡን ፍንጭ በማገኘት ለዚህ ያበቃኸው እራሱን እንዲያሰታውስ ያደረከው አንተ ነህና እግዚአብሔር ህይወትን ይባርክልህ ያሰብክበት ያድርስህ።

  • @tse3696
    @tse3696 6 หลายเดือนก่อน +2

    የዚህን ልጅ ፈገግታ ያሳያኝ እግዚአብሔር ይመስገን። ነኢማ በልጆችሽ አግኚው ❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 6 หลายเดือนก่อน +97

    ፍሬው የታደለ ሰው ነው ebsች እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @brukeayele1336
    @brukeayele1336 6 หลายเดือนก่อน +30

    ሸገሩ እውነተኛ ጓደኛ ያንተ ድካም ፍሬ አፍርቷል እግዚአብሔር በሂወትህ የጠፋብህን ነገር እንደዚ በድንገት ያምጣልህ ለዚህ መልካም ወጣትልጅ የሂወት ጥያቄውን ስላስመለስክለት ።EBS አንደኛ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-hn1dt7rb9b
    @user-hn1dt7rb9b 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለህ ፍሬው የረዳችሁት ሁሉ ፈጣር ይባርካቹህ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኢቢኤሶች እንደው ለእናንተ ቃልም የለኝ እግዚአብሔር ይክፈላችው❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 6 หลายเดือนก่อน +133

    ከምንም በላይ ለሰው ጤናው ነው ሀብቱ በጣም ተሻሽሏል እግዚአብሔር ይመስገን ::🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahiyakiya1050
    @mahiyakiya1050 6 หลายเดือนก่อน +717

    ደስ ሲል አንደኛ ነኝ ማንም የለ ቦታ ልያዝ ብዬ ነው እነሸቃሊት ከመጡ ቦታም የለ ቲክቶክ ላይ ተጥደዋል 😅😅😅😅ሳይመጡ ልያዝ ቦታ

    • @medinaseidm.d5605
      @medinaseidm.d5605 6 หลายเดือนก่อน +12

      ሁለተኛ ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 6 หลายเดือนก่อน +33

      ቴክቶክ አልጠቀም መጣንልሽ😅

    • @adelalbalooshi8054
      @adelalbalooshi8054 6 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂😂😂

    • @muluayalew9280
      @muluayalew9280 6 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂 sira yelem endyyyy weye metadi 😮😮😂😂😂😂

    • @user-mx5rh3qj3r
      @user-mx5rh3qj3r 6 หลายเดือนก่อน +2

      ክክክ

  • @user-ic2fr4nd4r
    @user-ic2fr4nd4r 6 หลายเดือนก่อน +1

    ነኢማዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እጅግ በጣም የምትመሰገኚ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 6 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል የኔ ምስኪን ቤተሰቦቹን ማግኘቱ

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 6 หลายเดือนก่อน +50

    እናቱን ለማግኘት ፍጣሪ ይርዳው እህቶቹን በማግኘቱ ደስ ብሎኛል

  • @user-tv6xj9rl9y
    @user-tv6xj9rl9y 6 หลายเดือนก่อน +26

    ይበልጥ ዛሬ አለቀስኩ የኔ አባት አጀቴን በላከኝ አላህየ በእናትህ ልብህን ይጠግንልህ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጌታ ፈጠሪ ፈቅዶ ወላጅ እናቱን ደግሞ ባገኜ😢😢 የአባቱ ማካካሻ ይሆኑትነበር😢😢😢😢 ፈጣሪ በረዳው😢😢😢

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q 6 หลายเดือนก่อน +1

    ነኢማ የእውነት ኢትዮጵያዊ ት ነሽ። እኔ እፀልያለሁ የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ።እድሜ ጠግበሽ ኑሪ።።።።

    • @SusuSusu-ro9hm
      @SusuSusu-ro9hm 6 หลายเดือนก่อน

      Ameen! Fetari kefitawan yichemrew

  • @user-bw4dn7ti8w
    @user-bw4dn7ti8w 6 หลายเดือนก่อน +21

    ወሊጅ እናቴን አሳ አለ😢😢ወላጅ እናትህንም አላህ ያገናኝህ 😢😢

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 6 หลายเดือนก่อน +40

    እስቲ እንስማ መልካም ነገር ካለ የሸገሩ ውጤት ነው ምስጋና ይገባዋል ኤፍሬም እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 6 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ የፍሬዉ ጉዳይ እዝህ በመድርሱ ደሰሰ ብሎኛል አላህ ከወላጅ እናትህ ጋር ያገናኘህ

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 6 หลายเดือนก่อน +1

    ነኢማ የጀግና ጀግና ሁላችሁም አላህ ታላቅ ምንዳን ይስጣቹህ

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh 6 หลายเดือนก่อน +31

    ማርያም በጣም ደስ ብሎኛል እሄ ሁሉ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የኒኤማ ዉጤት ነዉ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ😍😍😍

  • @BintNuru
    @BintNuru 6 หลายเดือนก่อน +56

    አባቱ በሕይወት ኖረው ቢገናኙ ደስ ይለኝ ነበር እናቴ ስትነግረኝ ጥሩ ሰው ነበሩ ታታሪ ሰራተኛም ነበሩ የሀገሬ የሰፈሬ ሰዎች እንኳን ደስ አላችሁ ኤፍሬምዬ አላህ ሙሉ ዓፊያህን ይመልስልህ ❤

    • @Shewayeammanu
      @Shewayeammanu 6 หลายเดือนก่อน +8

      እናቱን የእናቱን እቤተሰብ አፈላልጉለት እባካችሁ

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 6 หลายเดือนก่อน +3

      Enatun teyeki

    • @BintNuru
      @BintNuru 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@besratkassaun1471
      ከሀገር ውጭ ነኝ እኔ አላውቃቸውም እናቴ ናት ምታውቃቸው እሷም ከዛ ሀገር ወጥታለች አላህ ያገናኛቸው ዘንድ ምኞቴ ነው

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 6 หลายเดือนก่อน +2

    ነኢማ አላህ ይስጥሽ ለብዙዎች መፍትሄ ሆነሻል እሷን መርዳት ያስፈልጋል

  • @medinahusean5049
    @medinahusean5049 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ እናት ናት በሽተኛ ነው ብላ ለልጆቿ አልደበቀቻቸውም ስታገኘውም የደስታ ልቅሶዎም ማንም ሰው አይወዳደራትም እረጅም እድሜ ይስጣት ልጅ ይውጣላት 🙏💚💚💚

  • @piink_flower
    @piink_flower 6 หลายเดือนก่อน +78

    ሽገሩ ምእርጥ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ምስጋና ይገባዋል ምርጥ ጋደኛ እውነት ተኛ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-un2ju5lm3l
    @user-un2ju5lm3l 6 หลายเดือนก่อน +32

    እናትየዋ ግን እናት ናት ከልቧ እድሜና ጤና ይስጣት እንኳን ቤተሰብ አገኘ

  • @lesanngatu1164
    @lesanngatu1164 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ እሚል ቀን ሸገሩም ተባረክ ክፉ አይካህ ኢቢኤሶች ለናተ ቃል የለኝም በጣም ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ይላል በውነት ከልቤ ነው ደስ ያለኝ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ❤❤❤❤

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 6 หลายเดือนก่อน +1

    ልቤ ስብር አለ💔 ወላጅ እናቴ ሲል ግን ለምን ዘመዶቹ ለምን ዘገዩ እናቱ የበለጠ ቢገኙ ጤነኛም ይሆናል ጭቀት ነው ጤናውን ያናጋው 😢 ኢቤሶች እርድት

  • @samsontemsgne-dp7xn
    @samsontemsgne-dp7xn 6 หลายเดือนก่อน +51

    እውነትም ለሁሉም ጊዜ አለው ደስ ሲል መዳኒአለም ከነእናቱ ምስጋና ይግባው❤❤❤🥰🥰🥰🤩🤩🤩😍😍😍

  • @fatumamahammed
    @fatumamahammed 6 หลายเดือนก่อน +34

    ማሻ አላህ የምር በጣም ያሳዝን ነበር የተባበራችሁት ሁሉ ኢቢኤሶች ጋ አላህ ይስጣችሁ እሱንም ጨርሶ ያሽረውውውው

  • @MakiJusus
    @MakiJusus 6 หลายเดือนก่อน +1

    ንዒማ ተባረኪ ጌታ ባንቺ ኣርጎ ከነበረው ያለመስታወስ ነገር ኣሁን ግን እጅግ ኣምሮ ና ቀልቡ ተመለሰ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔስ እንባ ፈሶ አለቀ እናቴን አገናኙኝ ሲል 😢😢😢 እግዚአብሔር ደግሞ እናቱን ያገናኘዉ እና ያሳየኝ 😢😢

  • @zewdneshtesfaye1917
    @zewdneshtesfaye1917 6 หลายเดือนก่อน +49

    እኔ ዛሬ ደስ ያለኝ የነኢማ ልፋት ለዚህ ፍሬ መድረሱ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዘር ሃይማኖት ሳትይ ያንን መጀመሪያ ያየነውን ስሙን እንኳን የረሳ ፍሬውን ለዚህ ስላበቃሽው ቤተሰቡንም እንዲያገኝ ከኢቢኤሶች ቀጥሎ ምክንያት ስለሆንሽ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልሽ

  • @user-py4ek5vr7h
    @user-py4ek5vr7h 6 หลายเดือนก่อน +26

    የአባቱ ባለቤት እንዴት መልካም እናት ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፍሬው እንኳን ደስ አለህ 🎉 ለዚህ ያበቃህን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው 🙏

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ደግ ኢትዮጵያዊ ተባረኪ
    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-vw6hs1zy4c
    @user-vw6hs1zy4c 6 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ ሁሌም ይህ ልጅ ቤተሰቡን እንዲያገኝ ከልቤ ነው ዱአ የማደርግለት ቤተሰቡን ስላገኘ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y 6 หลายเดือนก่อน +20

    ነኢማ ይሄን ሰዎ ሰው ለማድረግ ላደረግሺ ነገር ጀዛሺን ይክፈልሲ 😊ebs በጣም የሚመሰገን ጣቢያ ነው በርቱልን

  • @fafitube1
    @fafitube1 6 หลายเดือนก่อน +19

    የናትና የአባት መለያየት ለልጂ የሚያመጣው መከራ ከባዲ ነው😥

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጉጉት ነዉ ስጠብቅ የነበረዉ አምላክ ይመስገን ከቤተሰቦቹ ጋር ያገናኘዉ እንኳን ደስ አላችሁ የወናስ ፅግየ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @user-em7jz2yh1k
    @user-em7jz2yh1k 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት የፈጣሪ ተአምርነዉ ክብርናምስጋና ለሠማይ አባታችን እኔራሴ እንጀገናየተፈጠርኩነው የመሠለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 6 หลายเดือนก่อน +19

    ኡፍፍፍፍ ለእንጀራ እናቱ ትልቅ ክብር ይገባታል እናት እናት እናት ናት ከዚ በላይ እናት ምን ታረጋለች ይህች ናት እናት የኔ ጌታ እንክዋን ደስ ያለክ የኔ ምስኪን ከርታታ እንክዋን መጨረሻውን ኣሳመረልክ

    • @edutub21
      @edutub21 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው እናትየዋን እጅግ ከልቧ ሰው ናት

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes5477 6 หลายเดือนก่อน +16

    ሸገሩ እጅግ በጣም ሊመሰገን ይገባል። እናቱ ደግሞ የልጆችሽን ወንድም አደራ አለብሽ።

    • @sayameen760
      @sayameen760 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ሸገሩ እና የመጀመርያ ያቀረበቺው ሴት በጣም ሊመሰገኑ ይገበዋል

  • @lemlemseyfu8765
    @lemlemseyfu8765 6 หลายเดือนก่อน +1

    ብንወድቅም ብቻችንን ብንሆንም ብቻችንን የሆንን ቢሰማንም ጎዳና የወደቅን ብንሆንም ሁላችንም መነሻ አለን ወገን አለን

  • @ATayetub
    @ATayetub 6 หลายเดือนก่อน +1

    ነኢማን አለማድነቅ አለመርዳትም ንፉግነት ይሆንብናል የነኢማን ድርጅት ማገዝ አለብን😢😢😢 እግዚአብሔር ይስጥሽ😢😢እህቴ

  • @kebronberhanu6034
    @kebronberhanu6034 6 หลายเดือนก่อน +17

    ነኢማን እግዛብሄር ይባርካት ተስፋ ትለምልም የእድሜ ባለፐጋ ያድርጋት እንጀራ እናቱ በጣም ጥሩ ሴት እህቱ ቢጢላ አሰለቀሰቸኝ ቀሪ ዘመናችሁ የደሰታ ይሁን

  • @JuriNk86
    @JuriNk86 6 หลายเดือนก่อน +31

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ጤናህን ደስታህን ለዉጥህን ያሳየኝ ሳየዉ አንጀቴ ይላወሳል 😢😢😢😢

    • @user-oy3bh9pr5z
      @user-oy3bh9pr5z 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤❤የኔ ቅን

    • @user-pz1gj8zm5p
      @user-pz1gj8zm5p 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም የምር ተናግሮ እንኳ አይወጣለት አይይ😢😢

  • @teddytulugelana4266
    @teddytulugelana4266 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለእዚህ ልጅ ቤተሰቦች መገኘት ፍንጭ የሰጠን እና እንዲገናኙ ትልቁን ድርሻ የሚወስደው ሹገሩ የተባለውን ልጅ 🙏🙏🙏🤙👍👍

  • @metilove1000
    @metilove1000 6 หลายเดือนก่อน +1

    Woooo አለቀስኩ ደስ ሲል የሰው ደስታ መጨረሻው ያሳምርልን ጌታ