ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አረእኔንበሚሴጀርበጣምብዙሴቶችእያወሩኝነው😢ሴትለሴትችግርየለውምእያሉያስፈራሩኛል😢ቪድዮየራሳቸውንእየላኩልኝነውአንችምላኪእያሉነው
ውድ ቤተሰባችን በውስጥ መስመር t.me/Kine26 በቴሌግራም አዋሪን
@@werkezebo_Cherkose_show እሺ
እኔ እራሱ በ ስናፕ ቻት ብዙ መቶ ይጠዩኩኛል እራቆታቸዉ ይልኩልኛል ከዛ ቡሃላ ላኪልኝ ይሉኛል በወንድ ስሜት የለንም ይሉኛል
Wodoche nachwe tetneqeqy
በግዜ አምልጭ
ወጣቱ ተሸወደ ማርያምን ብዙ ሰው ነው እሚከተለው ድንግል ማሪያም ሆይ እባክሽ ልጆችሽን ጠብቂ በገንዘብ እያታለሉ ወደዛ ወሰዱአቸው እግዚኦ መሀርነ
🙏🙏🙏👍
በብዛት ደግሞ የክርስትና እምነት ተከታዎች ናቸዉ ቄሶቹ እደሆነ ስለሙስሊም ሀብት ነዉ በደባባይ የሚሰብኩት እኔ ያየኋቸዉ
@@afi5295 እኔ ግርም እሚለኝ ቆይ ቄሶቹን ነው እንደ እምንከተለው የምናምነውስ እነሱን ነው እንደ ይገርማል አንዱ ሙስሊም ምን አለ ክርስቲያኖች መምህሮቻቸው የሚያስተምሩትን ስለሚፀየፉ እምነታቸውን ቀየሩ ሙስሊም ሆኑ አለ እንደ እንደት ይሄ ይሆናል እምናማልከው የድንግል ማሪያምን ልጅ ነው በበደም የተገዛን ነን ሰባኪ መምህር ምናምን እንደፈለጉ ያውሩ እኛ አናመልካቸውም መምህራችንም መፀሀፍ ቅዱስ ነው አለቀ ምድር ላይ አንድ ሰው እንኴን ቢቀር ክርስትናየን አለቅም አንገቴን ለሰይፍ እሰጣለው እንጅ
@@almilove7710 ታዳ መፅሀፍ ቅዱሱን ማነዉ የሚያስተምራችሁ ቄሶቹ አደሉ ምክንያቱም ከናንተ በዉቀት ከበለጣችሁ ሙስሊሞች የምንከተለዉ ቁረኣንና ሀዲስን ቢሆንም ግን ቁረኣኑን የሚተረጉሙልን ሀዲሱን የሚያስተምሩን ሸሆች ኡስታዞች ናቸዉ ሀላል ሀራሙን ስለጀነት ስነ ገሀነም የሚያስተምሩን ከመጥፎ የሚከለክሉን ሸሆቻችን ኡሱታዞቻችን ናቸዉ ኦለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸዉ እነሱ ስለዚሀ ክርስታኖችም በዉቀት የሚበልጣችሁ ቄሶች ዳቆኖች በዉቀት ለሚያሰዉ ህዝብ ማስተማር ማሳወቅ መገሰፅ ይኖርባቸዋል የክርስቲያን ሀይማኖት ችግሩ እየሱስ ለኛ ሀፂያት ተሰቅላል ብለዉ ስለሚያስተምሯችሁ ለዚያም ነዉ በብዛት አማኞቹ ትልልቅ ወጀል ቢያስ ሰይጣንን እስከማምለክ የደረሳችሁት ብንሞትም አንጠየቅም ብላችሁ ታስባላችሁ ይኸ ስተት ነዉ የሰዉ ልጅ በሙሉ ጥሩ ስራ ከለለዉ ፈጣሪዉን ካመፀ ዛሬ የሚያስጨፍረዉ ሰይጣን ጋር ጀሀነብ ይገባል
@@afi5295 እሽ እህቴ ኢቶጲያ ብዙ መምህራ አሉ እምነቱን በ10 ሰባኪ አትለኩት ምክንያቱም እምነቱ በሰው አይለካም ሚድያላይ የወጡት 10 ናቸው መምህራን 5000 በላይ ነው ያሉት የሚክዱት መፀሀፍ ቅዱስ ምን ይላል ብለውኮ በደንብ አያነብም የምር ለጥቅስ ፈለጋ ለመከራከር እንጂ ክርክር የሴጣን ነው ለሚጠይቆችሁ ጥያቄ ለመመለስ የተዘጋጃችሁ ሁሉ ነው የሚለው መፀሀፍ ቅዱስ እንጂ ተከራከሩ አይልም የማቴዎስ ወንጌል:ብዙዎች፦እኔ፡ክርስቶስ፡ነኝ፡እያሉ፡በስሜ፡ይመጣሉና፤ብዙዎችንም፡ያስታሉ።6፤ጦርንም፡የጦርንም፡ወሬ፡ትሰሙ፡ዘንድ፡አላችኹ፤ይህ፡ሊኾን፡ግድ፡ነውና፥ተጠበቁ፥አትደንግጡ፤ዳሩ፡ግን፡መጨረሻው፡ገና፡ነው።7፤ሕዝብ፡በሕዝብ፡ላይ፡መንግሥትም፡በመንግሥት፡ላይ፡ይነሣልና፥ራብም፡ቸነፈርም፡የምድርም፡መናወጥ፡በልዩ፡ልዩ፡ስፍራ፡ይኾናል፤8፤እነዚህም፡ዅሉ፡የምጥ፡ጣር፡መዠመሪያ፡ናቸው።9፤በዚያን፡ጊዜ፡ለመከራ፡አሳልፈው፡ይሰጧችዃል፡ይገድሏችኹማል፥ስለ፡ስሜም፡በአሕዛብ፡ዅሉ፡የተጠላችኹ፡ትኾናላችኹ።10፤በዚያን፡ጊዜም፡ብዙዎች፡ይሰናከላሉ፡ርስ፡በርሳቸውም፡አሳልፈው፡ይሰጣጣሉ፥ርስ፡በርሳቸውም፡ይጣላሉ፤11፤ብዙ፡ሐሰተኛዎች፡ነቢያትም፡ይነሣሉ፡ብዙዎችንም፡ያስታሉ፤12፤ከዐመፃም፡ብዛት፡የተነሣ፡የብዙ፡ሰዎች፡ፍቅር፡ትቀዘቅዛለች።13፤እስከ፡መጨረሻ፡የሚጸና፡ግን፡ርሱ፡ይድናል።14፤ለአሕዛብም፡ዅሉ፡ምስክር፡እንዲኾን፡ይህ፡የመንግሥት፡ወንጌል፡በዓለም፡ዅሉ፡ይሰበካል፥በዚያን፡ጊዜም፡መጨረሻው፡ይመጣል።15፤እንግዲህ፡በነቢዩ፡በዳንኤል፡የተባለውን፡የጥፋትን፡ርኵሰት፡በተቀደሰችው፡ስፍራ፡ቆሞ፡ስታዩ፥አንባቢው፡ያስተውል፥16፤በዚያን፡ጊዜ፡በይሁዳ፡ያሉት፡ወደ፡ተራራዎች፡ይሽሹ፥17፤በሰገነትም፡ያለ፡በቤቱ፡ያለውን፡ሊወስድ፡አይውረድ፥18፤በዕርሻም፡ያለ፡ልብሱን፡ይወስድ፡ዘንድ፡ወደ፡ዃላው፡አይመለስ።19፤በዚያችም፡ወራት፡ለርጕዞችና፡ለሚያጠቡ፡ወዮላቸው።20፤ነገር፡ግን፥ሽሽታችኹ፡በክረምት፡ወይም፡በሰንበት፡እንዳይኾን፡ጸልዩ፤21፤በዚያን፡ጊዜ፡ከዓለም፡መዠመሪያ፡ዠምሮ፡እስከ፡ዛሬ፡ድረስ፡ያልኾነ፡እንግዲህም፡ከቶ፡የማይኾን፡ታላቅ፡መከራ፡ይኾናልና።22፤እነዚያ፡ቀኖችስ፡ባያጥሩ፡ሥጋ፡የለበሰ፡ዅሉ፡ባልዳነም፡ነበር፤ነገር፡ግን፥እነዚያ፡ቀኖች፡ስለተመረጡት፡ሰዎች፡ያጥራሉ።23፤በዚያን፡ጊዜ፡ማንም፦እንሆ፥ክርስቶስ፡ከዚህ፡አለ፡ወይም፦ከዚያ፡አለ፡ቢላችኹ፡አትመኑ፤24፤ሐሰተኛዎች፡ክርስቶሶችና፡ሐሰተኛዎች፡ነቢያት፡ይነሣሉና፥ቢቻላቸውስ፡የተመረጡትን፡እንኳ፡እስኪያስቱ፡ድረስ፡ታላላቅ፡ምልክትና፡ድንቅ፡ያሳያሉ።25፤እንሆ፥አስቀድሜ፡ነገርዃችኹ።26፤እንግዲህ፦እንሆ፥በበረሓ፡ነው፡ቢሏችኹ፥አትውጡ፤እንሆ፥በዕልፍኝ፡ነው፡ቢሏችኹ፥አትመኑ፤ ብዙ አለ አሁን መፀሀፍ ቅዱስ ያለው ነው የሚፈፀመው ስለአውሬውም ተናግሯል መፀሀፍ ቅዱስ የሚያቅ የምር በቀን 7ፀሎቶች አሉን አንዱንም የመይፀልይ አለ ይህ ክርስቲያን ሊባል ነው ብዙ የኦርቶዶክስ ተከታይ አለ ግን ስለእምነቱ ጠለቅ ብሎ አያቅም ድንገት ነው ይህንን ድንገት ያገኝሁት እንጂ ሚድያ ብዙም መጠቀም አያስፈልግም በአሁኑ ሰአት መፀሀፍቶች ማንበብ ስለ እምነቴ የሚያሳውቁኝን ብቻ የማቀውን ለሰው ማካፈል መወያየት ኢቶጲያ ውስጥ እንዲህ ተፈጠረ እንዲህ ሆነ ዜና አናዳምጥም ምክንያቱም ሁሉም በርሱ ሆነ አለቀ ሰማንናምድር ያልፋል ቃሌግን አያልፍም ስሎ ስለተፃፈ እስካሁን የሆነው ሁሉ መፀሀፍ ቅዱስ ላነበበ አዲስ አይሆንበትም
አቤት የቅዱሳን አምላክ ይህ ሁሉ ድህነታችን ነው የኛ ሃገር ደግሞ የቃልኪዳን ሃገር ነች እንዲህ አይነት ነገር አይስማማትም ይህንን የክፋት መንፈስ ከሀገራችን ጠራረግህ አጥፋልን አምላከ ተክለሃይማኖት አንተ ጠብቀን ሁሉም በሃይማኖቱ ሊጸልይ ይገባል እግዚአብሔር ይገስጸው
እልልልልልልልልልል ክብሩ ይስፋ የመድሃኒአለም። እንኳን ለዚህ አበቃህ። ይሄ ክፉ ተስፋ ስለማይቆርጥ ከፀበል ከፀሎት አትለይ አደራ። እመብርሃን ትጠብቅህ!
አሜን
እልልልልልልል እግዛቤረይመሥገን እኮን ዳክፈጣሪልቦናህን መለሠልህ እደዚአይነት አፀያፊሥራ ይጠብቃቹህ አምላክሆይ እባክህ ጠብቀን ማረን ይቅረበለን ውይ ድግል መረያም አደራ ይህን ሥራ ደምስሽልን ወድሞቸ ፈጣሪይጠብቃቹህ ጥሩትምህረትነው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
.በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ
አቤት አምላካችን ሆይ እባክህን ማረን ይሄ ሁሉ ድህነታችን የስራ ማጣት ነው
እምነት ማጣታችንም ነው
ድህነታችን በፍፁም አደለም እምነት ማጣት ባለህ አለመኩራት ፈጣሪን አለማመስገን ብቻ ነው። ሰው በድህነቱ መኩራት አለበት። ያንተ ያልሆነ ፀጋ መመኘት ነው እሺ ሲቀጥል ዘመናዊነት ለመሆን ሲባል ነው እሺ
አቤት የኔ መድኃንያለም ትግስትህ 😭😭🤲🏿አረ እንደው ልቦና ይስጠን 😥😥😥
አሜን ይስጠን ሌላ ምን ይባላል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ በፀሎት በርታ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁንየምታቀርቡት ፕሮግራም አስተማሪ ነዉ በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
🙏amen ውድ ቤተሰባችን ስለ ቀና ሃሳብህ ክብረት ይስጥልን
አይ ያንተ ፍቅር አምላኬ በማንም ምሳሌ የለውም የዘላለም ንጉስ ተመስገን አሁንም እባክህ አባት ሆይ ከመንገድህ ሳያውቁ የወጡትን በምህረትህ መልስን
አሜን 🙏 ሁሌም ፀሎትሽ አይለያቸው
Amen
ፍቅረኛዬን በብር ምክንያት ስላጣሁት እልህ ይዞኝ አባል ሆኜ ያጣሁትን ገንዘብ ልወስድ ነበር እግዚአብሔር በመሀል ገባ እና ልቤ ተመለሰ ተመስገን
እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ ከጥፋት መንገድ ተመለስክ
😭😭😭😭😭💔💔
@@werkezebo_Cherkose_show 😅😅😅😅😅😅
@@werkezebo_Cherkose_show 😅😅😅😅😅
እግዚአብሔር ቸር ነው እንኳን መለሰህ መለሰሽ
ድህነት መጥፎነው አንገት ያስደፋል ብዙ መመዘዝውስጥ ይከታል ብዙኅ ሀፅያት ያሠራል ያረብ አላህ ይጠብቀን😥😥
እንኳንም እግዚአብሄር ነፃ አወጣህ ፣ገንዘብ የሀጥያት ስር ነው ከዚህ ፈጣሪ ይጠብቀን አሚን
እንኳን እግዚአብሔር ማረክ ፀሎት ፆም ስግደት አታቋርጥ ለሰው ልጅ ቀና ሁን
🙏🙏🙏
አቤት የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ማረን ቆሸሻለሁ አጠበኝ እነዚህ እርኩሶች እግዚአብሄር ከምድረ ገፅ ያጠፋቸዋል ሀይል ሁሉ የእግዚአብሄር ነው
ፀልይ ፃም እቤትክውስጥ የፀሎት ቦታ አዘጋጂ እና በርትተክ ስገድ ፀበል ተጠመቅ አብዝተ ፀበል ጠጣ ከሁሉም በፈት ንስሀግባ እና እግዚአብሔር እዲታረቅክ አብዝተክ ለምነው እስካሁንም ያቆየክ ብችርነቱነው በተረፈ የመምህር ተስፈዬ አበራን ገጠመኝወች አዳምጥ ወይም ኤፍታ ተስፈ ስላሴ በሚለው ገብተክ ከቻልክ እሱን አግኘው በጣም ያግዝካል
🙏🙏
Sew atiketel ,EMEBRHANIN amalaj adrgeh tseliy::
እግዚአብሔር ሀያል, አዛኝ, ትግስተኛ,መሀሪ አምላክ ነው እንኳዋን ለዚ አበቃህ እናመሰግናለን ትውልድ አድነሀል
እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ አዳኝና እረፍት ሰጪ ከሁሉ የየሚያድን አዳኝ ነው አሁንም እየሱስ ክርስቶስን በግልህ እወቀዉ እሱ ፍፁም ደስታና ሰላምን ይሰጥሀል
እና በአባት ሉሲፈር ስም መሰለ ያሁሉ አጋንት የወጣለት በኢሱስ ክርቶስ ስም እንጂ
jesus is the truth , the life and the way no one can enter the heaven with out him , Brother Jesus saves you thank you for your information
ኢትዮጵያ ቅዱስ አገር ስለሆነች አውሮፓውያኖች እኛን ለመበከል የማያደርጉት ጥረት የለም እንሥሣማ ያሥባል እግዚአብሔር እንደፈቀደለት ይኖራል በጫካ ቢርበው ጉድጓድ ውስጥ ውሎ በለሊት በተፈቀደለት ሰአት ወጥቶ ጠላቱን ይከላከላል ተካፍሎ ይበላል ስለዚህ ኢቴዮጵያ እንዳትጠፋ እኛም ዕንዳንጠፋ ጠላት ደስ እንዳይለው እንጠንቀቅ በየሀይማኖታችን እንፀልይ ሰዎች ላይ ከመፍረድ መክረን አይዞሽ ትድኛለሽ ብለን ከጎናቸው እንቁም
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት ነው ወንድሜ አሁንም ቢሆን የመምህር ተስፋዬን ገጠመኞች አዳምጥ ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅ ይሻላል ዘመኑ መጥፎ ነው
ልክ ብለሻል ዘመኑ ክፉ ነው አስተማሪ ነው ብለሽ ካመንሽ ለብዙ ሰው ደርስ እንዲማሩበት ሼር አድርጊ እናመሰግናለን
መፅሃፍ ቅዱስ ቢያነብ ነው የሚጠቅመው ገጠመኝ ምንም አይጠቅምም ።
Hmmmmmmm
@@YordanosF ሰው እንዳያዳምጥ 😂ብላችሁ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ቱሪናፋ ችሁን ትናፋላችሁ 🤣🤣ላለማዳመጥ አይዞህ ገጠመኝ ም ቢሆን እንዲሁ የዳቢሎስ ሥራ እንዴት በ መድኃንያለም ቸርነት እንደሚፈርስ ነው ሚያስተምረው 😠በርግጥ ሳታዳምጥ ነው እንዲህ ምት ቀባጥረው ስለዚህ አይፈረድብህም 😥
@@YordanosF እግዚአብሔር ይመስገን በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለውን ድብትርና እያጋለጠ ያለውን ገድላት ድርሳናት መፅሐፍ ቅዱስን እንድናነብ ያበረታን ይሄ ገጠመኝ አቅራቢ ነው 🤲🏿🤲🏿በ እምነትህ ደግሞ አትፈር ኦርቶዶክስ ነኝ ምናምን ከምትል እውነት ብትናገር ሚያስርህ የለም ያሰረህ የዳቢሎስ መንፈስ ነው ስድብ ላልከው አዎ ስድብ ከሆነ አንተ አልክ ምክንያቱም በየሚዲያው ቁጭ ብሎ መምህራን ን የሚሳደብ ትውልድ ታድያ ምን ልትለው ትችላላህ??? ወሬ መንፋት ነውና
እግዚአብሔር ይመስገን ማዳንህን በጣም ደስ ብሎናል ወንድማችን ።😍😍😍😍ለድህነታቸው ሲባል ስማቸውና የትውልድ ቦታቸው ቢቀር በተረፈ ስለትምህርታቹ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን
ወንድማችን እባክህ ንስሃ ግባ የመምህር ተስፋኤ አበራ ትምህርት ገጠመኝ ስማ
👍
Happy for you that you made it alive. Thank you for sharing!
በእየሱስም ይታሰር የድያብሎስ ስራ ወንድማችን እግዚአብሔር ያወጣ ከድያብሎስ እጅ
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም አርገህ ለፈጠርከኝ ጌታዬ እኔኮ በመሰገጃዬ ላይ ሰግጄ አልቅሼ የለመንኪትን ነገር አልከለከለኝም አልሃምዱሊላህ 😢😢
ብዙ ሙስሊም እንደሚገባ ኣላወቅሽም ? ባጠቃላይ ኣስቢንጂ ኣንቺ ንፁ ስለሆንሽ ሁሉም ሙስሊም ነፃነው ማለት ኣይደለም በተለይ ኦሮምያ ሙስሊሞች ብዙ ናቸው ሰይጣን 666 የሚከተሉ
አልሀምዱሊላሂ
እልልልልልልል እንኳን እግዚአብሔር ማረህ!!! ደስ ብሎኛል ።
እንኳን አብሮ ደስ አለን
በስማም.በወልድ.ወመንፈስ.ቅዱስ.እግዚዮ.ማረነክርስቶስ.እንካንም.ተረፍክልን ወንድማችን
ክብረት ይስጥልን
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ በየጊዜው የምንሰማዉ ነገር እጅግ ይዘገንናል ፈጣሪ አደራህን እንደ በደላችን አይሁን እንደ ቸርነትህ ይሁን 😥😥😥
አሜን🙏
Yedanale. Eyesuse yesu. Dem khteayeat yeancale kleaeyesuse medane yealem wedea. Eyesuse. Na keduce yhonea amlk nw lielucfr yeaesusen cem aycleawm megade. Eyesuse beachnw yemrda. Bible anbeb beclot yemtale beayesue ceam yemtale haile. Ylewm
በጌታ በእየሱሰም የምንስማዊ ሁሉ አሳፍር ነው እግዚአብሔር መጨርሻችን ያሳምርን አሜን ከንደዚህ አይነት እግዚአብሔር ይስውርን አሜን ። ወንድሜ ወደ እግዚአብሔር ቅርብ እሱ ነጻ ያወጣል።
🙏🙏👍
እግዚአብሔር ይመስገን ጋዜጤኛውም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ አሁንም በርታ ትልቅ ፈተና ነው ያለፍከው ነገር ግን ሁሉንም አይተህ መመለስህ በጣም ጥሩ ነው ለሌሎችም መካሪ ትሆናለህ ነገር ግን አሁንም አንተን ይፈልጉህ ይሆናል እና አሁንም አሸናፊነትን ለመጎናፀፍ እግዚአብሔርን መያዝ ወሳኝ ስለሆነ ወደ እግዚአብሔር መቅረቢያ መንገዶችን ባለመሰልቸት መጓዝ ይጠበቅብሃል አደራ ወንድሜ ስግደትና ፀሎት ከአንተ መለየት የለባቸውም ። የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን በተጨማሪ በመምህር ተስፋየ አበራ የሚተላለፈውን ገጠመኝ እንዲሁም መላከ መምክራት ግርማ ወንድሙን ብታዳምጥ ጥሩ ነው
አቤት ገንዘብ ከአምላክ የበለጠበት ዘመን ማስተዋሉን ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደህና ሆንህ ንሰሀ ግባ ወድሜ እባካችሁ ወገናቼ ከደዚል አይነት ንገር እንጠንቀቅ
ፈጣሪ ለሌሎችም ይድረስላቸው ትውልድ 🙏🙏🙏 ንስሀ እንግባ🙏🙏🙏
አቤት አቤት እነኜህ ነጮች ናቸዉ ሀገራችንን ያጨማለቁት አምላክ ሆይ እባክህን በምክንያት ከሀገራችን ንቀልልን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ወይኔ ወገኔ ወይኔ አገሬ ወየው መጥፎ ፊልም ማየትና ገንዘብ መውደድ መጨረሻው ይኸው ነው ከባድ ነው ኤግዚኦ መሀረነ ክርስቶስለአዳምና ለሄዋን አምላካችን እፀበለስ እንዳትበሉ ተብለው በመብላታቸው ከገነት ወጥተው ነበር ሲኦልም ወርደው አባታችን አዳም ተፀፅቶ መቶ(100) ዘመን በማልቀሡ ግን ከልጅ ልጅ ተወልጄ አድንሀለሁ ብሎት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግላማርያም ተወልዶ አድኖናል አሁንም ይቅር ባይ እግዚአብሔር በምረቱ ይጎብኝህ አይዞህ ወንድማችን የሠው ፍፁም የለም ሁላችንም በድለናል ደሞ አባሄኖክጋ መምህር ተስፋዬጋ ቀፀላ ማርያም ሄደህ ፀበል መጠመቅ እንደዚሁ ሄደህ ለካህን አባቶች መናዘዝ በእውነት ሳናደንቅህ አናልፍም ለሌሎች እህትና ወንድሞቻችን ምሳሌ ሆንክልን ትምርት የሚሠጥ ነውእልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🕯ከዚህ አፀያፊ አስከፊ ክፉ ነገር ያወጣህ አምላአክ እናመሠግነዋለን እንዳይከፋህ ተፀፅተህ አምላአክህን በፀሎት ማረኝ በለው ሀፅያትን እንጂ ሀፅያተኞች አይጠላምናለአቀረብክልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይሥጤሌን
ለማይቀረዉ ሞት ለምን ድህነቴ አይገድለኝም አምላካችን ፊቱን ይመልስልን የድንግል ማርያም ልጅ
1 Timothy 6 (አማ) - 1 ጢሞቴዎስ6: ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤7: ወደ ዓለም ምንም እንኳ አላመጣንምና፥8: አንዳችንም ልንወስድ አይቻለንም፤ ምግብና ልብስ ከኖረን ግን፥ እርሱ ይበቃናል።9: ዳሩ ግን ባለ ጠጎች ሊሆኑ የሚፈልጉ በጥፋትና በመፍረስ ሰዎችን በሚያሰጥምና በሚያሰንፍ በሚጎዳም በብዙ ምኞትና በፈተና በወጥመድም ይወድቃሉ።10: ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።
እናመሰግናለን ፡🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን የረዳህ ! አሁንም ተጠንቀቅ ! ማምለጥ የሚቻለው በድንግል ማርያም ልጅ በግታ በእየሱስ ብቻ ነው ወንድሜ !
ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም። ተጠያቂውም ምን ያህል ነፍስን እደታደክ እግዚአብሔር ያውቃል። በህይወት መቆየትህም በምክንያት ነው። ቀሪውን ዘመንህን በአባቱ በአብ በልጁም በጌታችን በመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላሙን በተወልን በመንፈስ ቅዱስ በቤቱ አገልጋይ ያድርግህ።
አሜን አሜን 🙏🙏🙏ክብረት ይስጥልን ውድ ቤተሰባችን
ውይ ጉድ አገራችን ውዴት እየሂደች ነው? የመምህር ተስፍዬ አበራ ትምህርት ስማ። የገብት መንፈሶች እንዲው በቀላሉ አይላቀቁህም እግዚአብሔር ይርዳህ።
🙏
እግዚዮ ማህረነ በክርስቶስእግዝዮ ማህረነ በክርስቶስእግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ አንተ ጌታን እየሱስን ተቀብልህ ዛሬ ሙት ምንም አትሁንም አንተ ስለፍራህ ነው መችውም ሰይጣን ላንተ አይራራም ኩፉነቱ ስለተፅፅትክ ለገልህ ፍልጉ ነው ይሄ ክፉ እግዚአብሔር ይታደግህ
ለምን ጥቆማ ተደርጎ በህግ አይጠየቁም ይሄ የሰይጣን ስራ ካገራችን መውጣት አለበት አላህ ሆይ አደራህን መጨረሻየን አሳምርልኝ
መግስትኮ ያቃል ይኸኮ በርዳታስም መጀመሪያ የግብረ ሶደም ነበር ቀጥለዉ ሰይጣን ማምለኩን አስገቡት ሀገራችን ወጣቱን አላህ ይታደጋቸዉ በዚህ ኑሮ ዉድነት ጨረሱት
እልልልልልልልል እግዚሔቤር ይመስጌን እኳን ዳንክልኝ ትጋ ፀልይ ስገድ ወድም አለም
ወንድሜ የእግዚአብሔር ቃል ማቲዎስ 16/26 ሰው አለምን ሁሉቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል ይላልና አንተም የእግዚአብሔር ቃል በሚገባ አንብብ የእግዚአብሔር ቃል ህይወትህን ይለውጣል አይዞህ ።
በእውነት ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን የሰጠኸን መረጃ እጅግ ለህይወታችን አሰፈላጊነው በዮሐንስ ወንጊል የተነገረው ትንቤት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነበር እና
ለዚህ ለረከሰ ትዉልድ ማስተማሪያ አድርጎህ እግዚያብሔር ሾሞኃል የዚህ ዘመን ትዉልድ አወኩ አወኩ የምትሉ እባካችሁ በጊዜዉ ተመለሱ ለንተም አምላክ ፈፅሞ ምህረቱን ይስጥህ ፡፡
አስተማሪ ነው ገብተው መውጣት አይቻልም ብለው እየተሰቃዩ ላሉት ሠዎች ማድረስ ተገቢ ኘው።
ወይኔ ፈጣሪ ሆይ ይቅረ በለን ወጀላችን በዝቶል ።ምን አይነት ጉድ ነው::
ዘጠነኛው ሺ መጀመሪያ ነው
Egziabher hulem misganawin yiwsed! Yihen yakerebkewm lij Egziabher kezi yebelete yemastemar edilun yistik! Amen !
እግዚኦ ታድያ እደት ይቅር ይለናል ይሄ ሁሉ ጉድ እያለ የመጨረሻው ዘመን 😥😥😥😥😥
ጌታ አየሡሰ ያሥፈልግሀል❤❤❤❤❤ የኔ ወንድም 🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መለሰህ
እግዚአብሄር ይመስገን ለንተ የደረሰልህ አምላክ አዛ ወስጥ ላሉትም ይድረስላቸው
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ይህን ክፋ መንፈስ በፀበል በተክልዬ ፀበል እንዲህ ነው የቅዱሳን ሥጦታቸው
አይ ሞኝነት ልጅ እኮ ኦርቶ ነው
አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ ረዳህ አላህ ይጠብቀን
አላህ ትውልዱን ይጠብቅልን ያረብ ምን አይነት አስከፊ ዘመን ነው
በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እግዞ ኦ ማረን ክርስቶስ እነዚ ድርጅቶች ከኢትዮጵያ መባረር አለባቸው
ልክ ነው ላገራችን ነቀርሳዎች ናቸው
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12እባክህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበልና ለዘለአለም አምልጠው “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12
አግዛቢሄር ይመስገን እንኳን ወደእምነትህ ተመለስክ ክበር ለወላዲት አመላክ ከነልጃ
ሉቱ ስብሀት ወንድሜ አንተ ጠባቂ መላክህ ከእግዚአብሄር የተሰጠህ መላክ ጠብቆሀል ለሌሎችም እመቤቴ ከነልጇ ትድረስላቹ😭😭😭 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ፩፪ አቅራቢዉ ልጅ ግን ትህትናህ ደስስ ሲል በዚዉ ቀጥል ❤✅
እናመሰግናለን ውድ ቤተሰባችን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈህ ፈጣሪ
👍👍
በስላሴ ስም ያሳዝናል ወይ ወንድሜ እንኳን ደና ሆንክ እግዚአብሔር ትውልዱን ይጠብቅ
በእውነት በጣም ደስ ይላል
እንኳን እግዚአብሔር ታሪክህን ቀየረልህ. አባቶች ሲተርቱ በሬ ሆይ ቡሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ.
ፋኖ
Amen egezabehir yimesegen seyitan gudu fela eyisus or orthodoxy geta new
ስማአም አቤቱ ጌታሆይ ጠብቀን
ፍጣሪ ይጠብቀንዋንድሜ እንማሥጊናሌኒ👍
ልብህ ንፁህ ስለሆነ የሆነች በውስጥህ የእምነት ጭላንጭል ስላለህ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ያተረፈህ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
አቤቱ አባታቺን ክርስቶስ አስልፍ ለዳብሎስ አት ስጥ ን ማረን ወደሜ ሲላ ታፋትክ ደስ ብልኝ
በጣም ትልቅ ትምህርት❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን የድግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ
በ ጌታ በ እየሱስ ስም የመናፍስትን ስራ ይፍረስ ይህ የተረገመ ሰይጣን ። ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ተግተህ በ እምነትህ ፅና
አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ህዝብህን ከጥፋት አድን ማረን ጠብቀን ያሳዝናል
Amen🙏
ብዙዎች ከዚህ ክፉ እስራት እንዲያመልጡ እንዳይገቡበት ይህንን ፕሮግራም ስላቀረባችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ:: በርቱ አሁንም ለብዙዎች ተደራሽ ሁኑ :: "ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል"ይላል የ እግዚአብሔር ቃል ገንዘብ ባይኖራችሁ ከ ነ ማጣታችሁ የእግዚአብሔር ሆናችሁ ይችህን ዓለም ስትጨርሱ የ እግዚአብሔር መንግስትን መውረስ ይሻላል:: መርሳት የሌለባችሁ ሰይጣን ነፃ ስጦታ የለውም ከሰጠህ በላይ ጎርጉሮ ያስተፋሃል:: አትነካኩ ከ አውሬ ጋር
ልክ ብለሻል አባብሎ ነብስ ለመስረቅ ካልሆነ ነፃ ስጦታ የለም ስለቀና ሃሳብሽ ተባረኪ
ፍጣሪይማርክ:ወንድማችን:ጠንክረክ:ፅበል:ተጠመቅ:እንዳታቁም🙏🙏🙏🙏🙏
ስለቀና ምክሮ ክብረት ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን
This is painful to listen....🙏May God be with us
እግዚአብሔር ይመስገን የደረሰልህ
ፈጣሪ መጨረሻ ህን ያሳምረዊጨመልካሙ እረኝህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ተመስገን ፈጣሪ እንኳንም ደረሰልህ ገንዘብ በአቋራጭ ሲመጣ ሁለም የአጋንት ስራ ነው
ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጵያን ወጣቱን ጠብቅልን እሄን የዲያቢሎስ ስራ ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ምድር ላይ አጥፋልን እኛ የእምነት ስወ መሆናችን እኮ እሄው አንተም ፈጣሪህን ስታገኝ ደስታክ ማንነትክ ተመለሰ ፈጣሪ ይመስገን እንኳንም እረዳክ
🙏Amen
መዳኒአለም ከእነዚ አውሬዎች እጅ አውጥቶካል ስሙ የተመሰገነ ይሁን
እልልልልልልልልልልልልልል እኳን ደስስስስ ያለህ ወድሜ ፈጣሪ ይወድሀል
👍👍🙏
እንኳን ለዚህ አበቃህ የአገሬ ተክለ ሀይማኖት ገዳም ጸበል ፈዋሽ ነው
ድሃ ሁነን ሰላም ኣምላክ ከኛ ስለሆነ በሰላም እንተኛለን፣ደግሞ ከሰራን ድሃ ኣንሆንም። በኣጭሩ ሃፍታም ለመሆን ብለን ለሰይጣን ማምለክ ማለት ግን የጥፋት ጥፋቻን ነው የሚበዛ ለቤተሰቦቻችንም ይዘን እንጠፋለን ስለዚህ ከዚህ ክፉ ነገር እንጠንቀቅ። ዎንድማችንም እንኳን ደስ ኣለህ እንኳን ኣምላክ ማረህ
Amen🙏🙏
ጌታ አትርፎሀል ወንድሜ!! ከዚህ በኋላ ከጌታ ሀሳብ ፈቀቅ አትበል
Wendime enquan egziabher meleseh amen lelelochim asitemari new
ጌታ ዬባርክህ አቅራቢዉ ተቀራቢዉም በጣም ያሳዝናል ምክንየቱም ከዚህ በላይ ሞት የለም ህይወትም የለም ጌታ ያጥፋቸዉ
Enqwan dehna honk! Betam des blognal! Egziabhier mechereshachen yasamerelen! Berta. Ayzoh
እግዚአብሔር እኳን እረዳ ወድሜ
ሮሜ 3 ፡ 23 ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል ማቴዎስ 1 ፡ 21 ልጅም ትወልዳለች ፡ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸዉ ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ ስለዚህ እኛ ሰዎች ከአዳም ና ሄዋን ጀምሮ ሁላችን ሃጢያት ሰርተናል የሃጢአት ምንጭ ሰይጣን ነዉ ሰይጣን የሱ ክፏት እርኩስ እዉቀቶቹ እርኩስ ባህሪዉ በኛ በሰዎች ሁሉ አስገባልን እግዚአብሔር አምላካችን ግን ስለ ራራልን ከሃጢአታችን ልያድነን ወደደ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ፡ ቃልም ሥጋ ሆነ ጸጋንና እዉነትንም ተመልቶ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰማይና ምድር ፍጥረት ሁሉ የፈጠረ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ እኛን ከሃጢአታችን ልያድነን ሰዉ የሆነ ጌታ የሱስ ክርስቶስ በመስቀል የሁላችንሃጢያት ተሸከሞ በመስቀል ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞቶ የሃጥያታችን ዕዳ ከፍሎልናል ከኛ ሚጠበቀዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስለ ሃጥያቴ እንደሞትክልኝ ስለ ጽድቄ ደግሞ እንደ ተነሳህልኝ አምናለዉ ሰይጣንን እና የሰይጣን ዕውቀቶች የሰይጣን ባህሪዎች እክዳለዉ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በልጅህ በእየሱስ ክርስቶስ በከፈለልኝ የሃጥያቴን ዕዳ ስለ ሃጥያቴ እንደሞተልኝ በሶስተኛ ቀን ከሞት ስለ ጽድቄ ደግሞ እንደተነሳ አምናለዉ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ልጅህ እንድታረገኝ ያንተ ዕውቀት ያንተ ባህሪ እንድትሰጠኝ ስሜን በህይወት መዝገብ እንድጽፍልኝ እጸልያዉ መንፈስ ቅዱስ እንድትሰጠኝ እጸልያለዉ መንፈሴ ነፍሴ ስጋየ ላንተ ለፈጣርየ ለአባቴ ለአምላኬ አቀርባለዉ አንተ ብቻ ግዛኝ ለዘልአለም አለም ላንተ እገዛለዉ እግዚአብሔር አምላኬ አባቴ ጌታየ ንጉሴ ከሃጢያቴ ስላዳንከኝ ልጅህ ስላረከኝ ስሜም በህይወት መዝገብ ስለ ጻፍከኝ የዘልአለም ህይወት ስለ ሰጠሄኝ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አመሰግንሃዉ አሜን ስለዚህ እህቴ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 11፡ 28 እናንተ ደካሞች ሸክማቹችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ ፡እኔም አሳርፍችኋለሁ ከሸክማችን ሸክም ሃጢአታችን ነዉ ከእየሱስ ክርስቶስ በቀር ማንም አያሳርፈንም የሃጢአት ምንጭ ሰይጣን ስለ ሆነ የሂጢአታችን እዳ ከፍሎ ሰይጣንን ያሸነፈልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ነይ ወደ ሚወድሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሃጢያት ከኛ ከስር መሰረቱ ነቅሎ የሚያስወግድልን እሱ ብቻ ነዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለሰዎች ለሁላችን እየጠራን ነዉ ከሃጢአታችን ልያድነን የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥሪ አክብረን ወደ ሚወደን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንምጣ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን አሜን
Minew lijim tiweldalech blesh jemeresh Manat Lij metewldew. Methaf lay betetekeschbet kibir tikeshat tiriyat enji
ታሩኩ ዘግናኝ ነዉ አለማችን ብዙ ጉድ ይዛለች ለካ ; አቀማመጣችሁ አልመሰጠኝም ትንሽ ፈቀቅ
ክበሪልን ቤተሰባችን እሺ
Sure dear kidist exactly that is my point also I didn't like it
Don't be silly here,🤐
Thanks for sharing brother I appreciate you to pray and read the Bible...it helps you to get close with God and forget what happened to your life.....enjoy the rest of your life with God....አምልጠሀል በጣም ደስ ብሎኛል
Thank you so much for sharing ❤️ God bless you my dear brother 🙏
ህዝቤ ሆይ ንቃ እግዚአብሔር ይመስገን ስተመለስክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይገስፀው አይ ዳቢሎስ ህዝቡን እያጠመደው ነው ፀልይ ንስሀ ግባ
አግዚአብሔር የመስገን ሰልማረህ
እግዚዮ መሀርና ክርስቶስ
10 ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።11 አንተ ግን፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከዚህ ሽሽ፤ ጽድቅንና እግዚአብሔርን መምሰል እምነትንም ፍቅርንም መጽናትንም የዋህነትንም ተከታተል።12 መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።1ቲሞቲዎስ 6:10-11
በእውነት መፈጠሬን ጠላሁት አምላኬ ይህንን ጉድ ሳይሰሙ ያለፉ ምንኛ ተመረጡ ።እንዳው ለጥንቃቄም ብዬ ሰማሁት ስራም በቅጡ እንዳልሰራ ሆንኩ እልልና ቁጭት ያዘኝ!!!አምላክ ሆይ ፈጥነህ ና!!ንስሀ ገብተን ተዘጋጅተን እንጠብቅ ለመኖር እንጓጓ ዘመኑ እልቋል!!!
ዘመኑ ክፉ ነው በዚ ዘመን በጥንቃቄ መኖር ግዴታ ነው ምን ላይ እንደምንወድቅ አናውቅም
አረእኔንበሚሴጀርበጣምብዙሴቶችእያወሩኝነው😢ሴትለሴትችግርየለውምእያሉያስፈራሩኛል😢ቪድዮየራሳቸውንእየላኩልኝነውአንችምላኪእያሉነው
ውድ ቤተሰባችን በውስጥ መስመር t.me/Kine26
በቴሌግራም አዋሪን
@@werkezebo_Cherkose_show እሺ
እኔ እራሱ በ ስናፕ ቻት ብዙ መቶ ይጠዩኩኛል እራቆታቸዉ ይልኩልኛል ከዛ ቡሃላ ላኪልኝ ይሉኛል በወንድ ስሜት የለንም ይሉኛል
Wodoche nachwe tetneqeqy
በግዜ አምልጭ
ወጣቱ ተሸወደ ማርያምን ብዙ ሰው ነው እሚከተለው ድንግል ማሪያም ሆይ እባክሽ ልጆችሽን ጠብቂ በገንዘብ እያታለሉ ወደዛ ወሰዱአቸው እግዚኦ መሀርነ
🙏🙏🙏👍
በብዛት ደግሞ የክርስትና እምነት ተከታዎች ናቸዉ ቄሶቹ እደሆነ ስለሙስሊም ሀብት ነዉ በደባባይ የሚሰብኩት እኔ ያየኋቸዉ
@@afi5295 እኔ ግርም እሚለኝ ቆይ ቄሶቹን ነው እንደ እምንከተለው የምናምነውስ እነሱን ነው እንደ ይገርማል አንዱ ሙስሊም ምን አለ ክርስቲያኖች መምህሮቻቸው የሚያስተምሩትን ስለሚፀየፉ እምነታቸውን ቀየሩ ሙስሊም ሆኑ አለ እንደ እንደት ይሄ ይሆናል እምናማልከው የድንግል ማሪያምን ልጅ ነው በበደም የተገዛን ነን ሰባኪ መምህር ምናምን እንደፈለጉ ያውሩ እኛ አናመልካቸውም መምህራችንም መፀሀፍ ቅዱስ ነው አለቀ ምድር ላይ አንድ ሰው እንኴን ቢቀር ክርስትናየን አለቅም አንገቴን ለሰይፍ እሰጣለው እንጅ
@@almilove7710 ታዳ መፅሀፍ ቅዱሱን ማነዉ የሚያስተምራችሁ ቄሶቹ አደሉ ምክንያቱም ከናንተ በዉቀት ከበለጣችሁ ሙስሊሞች የምንከተለዉ ቁረኣንና ሀዲስን ቢሆንም ግን ቁረኣኑን የሚተረጉሙልን ሀዲሱን የሚያስተምሩን ሸሆች ኡስታዞች ናቸዉ ሀላል ሀራሙን ስለጀነት ስነ ገሀነም የሚያስተምሩን ከመጥፎ የሚከለክሉን ሸሆቻችን ኡሱታዞቻችን ናቸዉ ኦለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸዉ እነሱ ስለዚሀ ክርስታኖችም በዉቀት የሚበልጣችሁ ቄሶች ዳቆኖች በዉቀት ለሚያሰዉ ህዝብ ማስተማር ማሳወቅ መገሰፅ ይኖርባቸዋል የክርስቲያን ሀይማኖት ችግሩ እየሱስ ለኛ ሀፂያት ተሰቅላል ብለዉ ስለሚያስተምሯችሁ ለዚያም ነዉ በብዛት አማኞቹ ትልልቅ ወጀል ቢያስ ሰይጣንን እስከማምለክ የደረሳችሁት ብንሞትም አንጠየቅም ብላችሁ ታስባላችሁ ይኸ ስተት ነዉ የሰዉ ልጅ በሙሉ ጥሩ ስራ ከለለዉ ፈጣሪዉን ካመፀ ዛሬ የሚያስጨፍረዉ ሰይጣን ጋር ጀሀነብ ይገባል
@@afi5295 እሽ እህቴ ኢቶጲያ ብዙ መምህራ አሉ እምነቱን በ10 ሰባኪ አትለኩት ምክንያቱም እምነቱ በሰው አይለካም ሚድያላይ የወጡት 10 ናቸው መምህራን 5000 በላይ ነው ያሉት የሚክዱት መፀሀፍ ቅዱስ ምን ይላል ብለውኮ በደንብ አያነብም የምር ለጥቅስ ፈለጋ ለመከራከር እንጂ ክርክር የሴጣን ነው ለሚጠይቆችሁ ጥያቄ ለመመለስ የተዘጋጃችሁ ሁሉ ነው የሚለው መፀሀፍ ቅዱስ እንጂ ተከራከሩ አይልም
የማቴዎስ ወንጌል:ብዙዎች፦እኔ፡ክርስቶስ፡ነኝ፡እያሉ፡በስሜ፡ይመጣሉና፤ብዙዎችንም፡ያስታሉ።
6፤ጦርንም፡የጦርንም፡ወሬ፡ትሰሙ፡ዘንድ፡አላችኹ፤ይህ፡ሊኾን፡ግድ፡ነውና፥ተጠበቁ፥አትደንግጡ፤ዳሩ፡
ግን፡መጨረሻው፡ገና፡ነው።
7፤ሕዝብ፡በሕዝብ፡ላይ፡መንግሥትም፡በመንግሥት፡ላይ፡ይነሣልና፥ራብም፡ቸነፈርም፡የምድርም፡መናወጥ፡
በልዩ፡ልዩ፡ስፍራ፡ይኾናል፤
8፤እነዚህም፡ዅሉ፡የምጥ፡ጣር፡መዠመሪያ፡ናቸው።
9፤በዚያን፡ጊዜ፡ለመከራ፡አሳልፈው፡ይሰጧችዃል፡ይገድሏችኹማል፥ስለ፡ስሜም፡በአሕዛብ፡ዅሉ፡
የተጠላችኹ፡ትኾናላችኹ።
10፤በዚያን፡ጊዜም፡ብዙዎች፡ይሰናከላሉ፡ርስ፡በርሳቸውም፡አሳልፈው፡ይሰጣጣሉ፥ርስ፡በርሳቸውም፡ይጣላሉ፤
11፤ብዙ፡ሐሰተኛዎች፡ነቢያትም፡ይነሣሉ፡ብዙዎችንም፡ያስታሉ፤
12፤ከዐመፃም፡ብዛት፡የተነሣ፡የብዙ፡ሰዎች፡ፍቅር፡ትቀዘቅዛለች።
13፤እስከ፡መጨረሻ፡የሚጸና፡ግን፡ርሱ፡ይድናል።
14፤ለአሕዛብም፡ዅሉ፡ምስክር፡እንዲኾን፡ይህ፡የመንግሥት፡ወንጌል፡በዓለም፡ዅሉ፡ይሰበካል፥በዚያን፡
ጊዜም፡መጨረሻው፡ይመጣል።
15፤እንግዲህ፡በነቢዩ፡በዳንኤል፡የተባለውን፡የጥፋትን፡ርኵሰት፡በተቀደሰችው፡ስፍራ፡ቆሞ፡ስታዩ፥አንባቢው፡
ያስተውል፥
16፤በዚያን፡ጊዜ፡በይሁዳ፡ያሉት፡ወደ፡ተራራዎች፡ይሽሹ፥
17፤በሰገነትም፡ያለ፡በቤቱ፡ያለውን፡ሊወስድ፡አይውረድ፥
18፤በዕርሻም፡ያለ፡ልብሱን፡ይወስድ፡ዘንድ፡ወደ፡ዃላው፡አይመለስ።
19፤በዚያችም፡ወራት፡ለርጕዞችና፡ለሚያጠቡ፡ወዮላቸው።
20፤ነገር፡ግን፥ሽሽታችኹ፡በክረምት፡ወይም፡በሰንበት፡እንዳይኾን፡ጸልዩ፤
21፤በዚያን፡ጊዜ፡ከዓለም፡መዠመሪያ፡ዠምሮ፡እስከ፡ዛሬ፡ድረስ፡ያልኾነ፡እንግዲህም፡ከቶ፡የማይኾን፡
ታላቅ፡መከራ፡ይኾናልና።
22፤እነዚያ፡ቀኖችስ፡ባያጥሩ፡ሥጋ፡የለበሰ፡ዅሉ፡ባልዳነም፡ነበር፤ነገር፡ግን፥እነዚያ፡ቀኖች፡
ስለተመረጡት፡ሰዎች፡ያጥራሉ።
23፤በዚያን፡ጊዜ፡ማንም፦እንሆ፥ክርስቶስ፡ከዚህ፡አለ፡ወይም፦ከዚያ፡አለ፡ቢላችኹ፡አትመኑ፤
24፤ሐሰተኛዎች፡ክርስቶሶችና፡ሐሰተኛዎች፡ነቢያት፡ይነሣሉና፥ቢቻላቸውስ፡የተመረጡትን፡እንኳ፡እስኪያስቱ፡
ድረስ፡ታላላቅ፡ምልክትና፡ድንቅ፡ያሳያሉ።
25፤እንሆ፥አስቀድሜ፡ነገርዃችኹ።
26፤እንግዲህ፦እንሆ፥በበረሓ፡ነው፡ቢሏችኹ፥አትውጡ፤እንሆ፥በዕልፍኝ፡ነው፡ቢሏችኹ፥አትመኑ፤
ብዙ አለ አሁን መፀሀፍ ቅዱስ ያለው ነው የሚፈፀመው ስለአውሬውም ተናግሯል መፀሀፍ ቅዱስ የሚያቅ የምር በቀን 7ፀሎቶች አሉን አንዱንም የመይፀልይ አለ ይህ ክርስቲያን ሊባል ነው ብዙ የኦርቶዶክስ ተከታይ አለ ግን ስለእምነቱ ጠለቅ ብሎ አያቅም ድንገት ነው ይህንን ድንገት ያገኝሁት እንጂ ሚድያ ብዙም መጠቀም አያስፈልግም በአሁኑ ሰአት መፀሀፍቶች ማንበብ ስለ እምነቴ የሚያሳውቁኝን ብቻ የማቀውን ለሰው ማካፈል መወያየት ኢቶጲያ ውስጥ እንዲህ ተፈጠረ እንዲህ ሆነ ዜና አናዳምጥም ምክንያቱም ሁሉም በርሱ ሆነ አለቀ ሰማንናምድር ያልፋል ቃሌግን አያልፍም ስሎ ስለተፃፈ እስካሁን የሆነው ሁሉ መፀሀፍ ቅዱስ ላነበበ አዲስ አይሆንበትም
አቤት የቅዱሳን አምላክ ይህ ሁሉ ድህነታችን ነው የኛ ሃገር ደግሞ የቃልኪዳን ሃገር ነች እንዲህ አይነት ነገር አይስማማትም ይህንን የክፋት መንፈስ ከሀገራችን ጠራረግህ አጥፋልን አምላከ ተክለሃይማኖት አንተ ጠብቀን ሁሉም በሃይማኖቱ ሊጸልይ ይገባል እግዚአብሔር ይገስጸው
እልልልልልልልልልል ክብሩ ይስፋ የመድሃኒአለም። እንኳን ለዚህ አበቃህ። ይሄ ክፉ ተስፋ ስለማይቆርጥ ከፀበል ከፀሎት አትለይ አደራ። እመብርሃን ትጠብቅህ!
አሜን
እልልልልልልል እግዛቤረይመሥገን እኮን ዳክፈጣሪልቦናህን መለሠልህ እደዚአይነት አፀያፊሥራ ይጠብቃቹህ አምላክሆይ እባክህ ጠብቀን ማረን ይቅረበለን ውይ ድግል መረያም አደራ ይህን ሥራ ደምስሽልን ወድሞቸ ፈጣሪይጠብቃቹህ ጥሩትምህረትነው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
.በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ
አቤት አምላካችን ሆይ እባክህን ማረን ይሄ ሁሉ ድህነታችን የስራ ማጣት ነው
እምነት ማጣታችንም ነው
ድህነታችን በፍፁም አደለም እምነት ማጣት ባለህ አለመኩራት ፈጣሪን አለማመስገን ብቻ ነው። ሰው በድህነቱ መኩራት አለበት። ያንተ ያልሆነ ፀጋ መመኘት ነው እሺ ሲቀጥል ዘመናዊነት ለመሆን ሲባል ነው እሺ
አቤት የኔ መድኃንያለም ትግስትህ 😭😭🤲🏿
አረ እንደው ልቦና ይስጠን 😥😥😥
አሜን ይስጠን ሌላ ምን ይባላል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ በፀሎት በርታ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁን
የምታቀርቡት ፕሮግራም አስተማሪ ነዉ በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
🙏amen ውድ ቤተሰባችን ስለ ቀና ሃሳብህ ክብረት ይስጥልን
አይ ያንተ ፍቅር አምላኬ በማንም ምሳሌ የለውም የዘላለም ንጉስ ተመስገን አሁንም እባክህ አባት ሆይ ከመንገድህ ሳያውቁ የወጡትን በምህረትህ መልስን
አሜን 🙏 ሁሌም ፀሎትሽ አይለያቸው
Amen
ፍቅረኛዬን በብር ምክንያት ስላጣሁት እልህ ይዞኝ አባል ሆኜ ያጣሁትን ገንዘብ ልወስድ ነበር እግዚአብሔር በመሀል ገባ እና ልቤ ተመለሰ ተመስገን
እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ ከጥፋት መንገድ ተመለስክ
😭😭😭😭😭💔💔
@@werkezebo_Cherkose_show 😅😅😅😅😅😅
@@werkezebo_Cherkose_show 😅😅😅😅😅
እግዚአብሔር ቸር ነው እንኳን መለሰህ መለሰሽ
ድህነት መጥፎነው አንገት ያስደፋል ብዙ መመዘዝውስጥ ይከታል ብዙኅ ሀፅያት ያሠራል ያረብ አላህ ይጠብቀን😥😥
እንኳንም እግዚአብሄር ነፃ አወጣህ ፣ገንዘብ የሀጥያት ስር ነው ከዚህ ፈጣሪ ይጠብቀን አሚን
እንኳን እግዚአብሔር ማረክ ፀሎት ፆም ስግደት አታቋርጥ ለሰው ልጅ ቀና ሁን
🙏🙏🙏
አቤት የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ማረን ቆሸሻለሁ አጠበኝ እነዚህ እርኩሶች እግዚአብሄር ከምድረ ገፅ ያጠፋቸዋል ሀይል ሁሉ የእግዚአብሄር ነው
ፀልይ ፃም እቤትክውስጥ የፀሎት ቦታ አዘጋጂ እና በርትተክ ስገድ ፀበል ተጠመቅ አብዝተ ፀበል ጠጣ ከሁሉም በፈት ንስሀግባ እና እግዚአብሔር እዲታረቅክ አብዝተክ ለምነው እስካሁንም ያቆየክ ብችርነቱነው በተረፈ የመምህር ተስፈዬ አበራን ገጠመኝወች አዳምጥ ወይም ኤፍታ ተስፈ ስላሴ በሚለው ገብተክ ከቻልክ እሱን አግኘው በጣም ያግዝካል
🙏🙏
Sew atiketel ,EMEBRHANIN amalaj adrgeh tseliy::
እግዚአብሔር ሀያል, አዛኝ, ትግስተኛ,መሀሪ አምላክ ነው እንኳዋን ለዚ አበቃህ እናመሰግናለን ትውልድ አድነሀል
እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ አዳኝና እረፍት ሰጪ ከሁሉ የየሚያድን አዳኝ ነው አሁንም እየሱስ ክርስቶስን በግልህ እወቀዉ እሱ ፍፁም ደስታና ሰላምን ይሰጥሀል
እና በአባት ሉሲፈር ስም መሰለ ያሁሉ አጋንት የወጣለት በኢሱስ ክርቶስ ስም እንጂ
jesus is the truth , the life and the way no one can enter the heaven with out him , Brother Jesus saves you thank you for your information
ኢትዮጵያ ቅዱስ አገር ስለሆነች አውሮፓውያኖች እኛን ለመበከል የማያደርጉት ጥረት የለም እንሥሣማ ያሥባል እግዚአብሔር እንደፈቀደለት ይኖራል በጫካ ቢርበው ጉድጓድ ውስጥ ውሎ በለሊት በተፈቀደለት ሰአት ወጥቶ ጠላቱን ይከላከላል ተካፍሎ ይበላል
ስለዚህ ኢቴዮጵያ እንዳትጠፋ እኛም ዕንዳንጠፋ ጠላት ደስ እንዳይለው እንጠንቀቅ በየሀይማኖታችን እንፀልይ ሰዎች ላይ ከመፍረድ መክረን አይዞሽ ትድኛለሽ ብለን ከጎናቸው እንቁም
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት ነው ወንድሜ አሁንም ቢሆን የመምህር ተስፋዬን ገጠመኞች አዳምጥ ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅ ይሻላል ዘመኑ መጥፎ ነው
ልክ ብለሻል ዘመኑ ክፉ ነው አስተማሪ ነው ብለሽ ካመንሽ ለብዙ ሰው ደርስ እንዲማሩበት ሼር አድርጊ
እናመሰግናለን
መፅሃፍ ቅዱስ ቢያነብ ነው የሚጠቅመው ገጠመኝ ምንም አይጠቅምም ።
Hmmmmmmm
@@YordanosF ሰው እንዳያዳምጥ 😂ብላችሁ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ቱሪናፋ ችሁን ትናፋላችሁ 🤣🤣ላለማዳመጥ አይዞህ ገጠመኝ ም ቢሆን እንዲሁ የዳቢሎስ ሥራ እንዴት በ መድኃንያለም ቸርነት እንደሚፈርስ ነው ሚያስተምረው 😠በርግጥ ሳታዳምጥ ነው እንዲህ ምት ቀባጥረው ስለዚህ አይፈረድብህም 😥
@@YordanosF እግዚአብሔር ይመስገን በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለውን ድብትርና እያጋለጠ ያለውን ገድላት ድርሳናት መፅሐፍ ቅዱስን እንድናነብ ያበረታን ይሄ ገጠመኝ አቅራቢ ነው 🤲🏿🤲🏿በ እምነትህ ደግሞ አትፈር ኦርቶዶክስ ነኝ ምናምን ከምትል እውነት ብትናገር ሚያስርህ የለም ያሰረህ የዳቢሎስ መንፈስ ነው ስድብ ላልከው አዎ ስድብ ከሆነ አንተ አልክ ምክንያቱም በየሚዲያው ቁጭ ብሎ መምህራን ን የሚሳደብ ትውልድ ታድያ ምን ልትለው ትችላላህ??? ወሬ መንፋት ነውና
እግዚአብሔር ይመስገን ማዳንህን በጣም ደስ ብሎናል ወንድማችን ።😍😍😍😍
ለድህነታቸው ሲባል ስማቸውና የትውልድ ቦታቸው ቢቀር በተረፈ ስለትምህርታቹ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን
ወንድማችን እባክህ ንስሃ ግባ የመምህር ተስፋኤ አበራ ትምህርት ገጠመኝ ስማ
👍
Happy for you that you made it alive. Thank you for sharing!
በእየሱስም ይታሰር የድያብሎስ ስራ ወንድማችን እግዚአብሔር ያወጣ ከድያብሎስ እጅ
Amen
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም አርገህ ለፈጠርከኝ ጌታዬ እኔኮ በመሰገጃዬ ላይ ሰግጄ አልቅሼ የለመንኪትን ነገር አልከለከለኝም አልሃምዱሊላህ 😢😢
ብዙ ሙስሊም እንደሚገባ ኣላወቅሽም ? ባጠቃላይ ኣስቢንጂ ኣንቺ ንፁ ስለሆንሽ ሁሉም ሙስሊም ነፃነው ማለት ኣይደለም በተለይ ኦሮምያ ሙስሊሞች ብዙ ናቸው ሰይጣን 666 የሚከተሉ
አልሀምዱሊላሂ
እልልልልልልል እንኳን እግዚአብሔር ማረህ!!! ደስ ብሎኛል ።
እንኳን አብሮ ደስ አለን
🙏🙏
በስማም.በወልድ.ወመንፈስ.ቅዱስ.እግዚዮ.ማረነክርስቶስ.እንካንም.ተረፍክልን ወንድማችን
ክብረት ይስጥልን
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ በየጊዜው የምንሰማዉ ነገር እጅግ ይዘገንናል ፈጣሪ አደራህን እንደ በደላችን አይሁን እንደ ቸርነትህ ይሁን 😥😥😥
አሜን🙏
Yedanale. Eyesuse yesu. Dem khteayeat yeancale kleaeyesuse medane yealem wedea. Eyesuse. Na keduce yhonea amlk nw lielucfr yeaesusen cem aycleawm megade. Eyesuse beachnw yemrda. Bible anbeb beclot yemtale beayesue ceam yemtale haile. Ylewm
በጌታ በእየሱሰም የምንስማዊ ሁሉ አሳፍር ነው እግዚአብሔር መጨርሻችን ያሳምርን አሜን ከንደዚህ አይነት እግዚአብሔር ይስውርን አሜን ። ወንድሜ ወደ እግዚአብሔር ቅርብ እሱ ነጻ ያወጣል።
🙏🙏👍
እግዚአብሔር ይመስገን ጋዜጤኛውም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ አሁንም በርታ ትልቅ ፈተና ነው ያለፍከው ነገር ግን ሁሉንም አይተህ መመለስህ በጣም ጥሩ ነው ለሌሎችም መካሪ ትሆናለህ ነገር ግን አሁንም አንተን ይፈልጉህ ይሆናል እና አሁንም አሸናፊነትን ለመጎናፀፍ እግዚአብሔርን መያዝ ወሳኝ ስለሆነ ወደ እግዚአብሔር መቅረቢያ መንገዶችን ባለመሰልቸት መጓዝ ይጠበቅብሃል አደራ ወንድሜ ስግደትና ፀሎት ከአንተ መለየት የለባቸውም ። የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን በተጨማሪ በመምህር ተስፋየ አበራ የሚተላለፈውን ገጠመኝ እንዲሁም መላከ መምክራት ግርማ ወንድሙን ብታዳምጥ ጥሩ ነው
አቤት ገንዘብ ከአምላክ የበለጠበት ዘመን ማስተዋሉን ይስጠን
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደህና ሆንህ
ንሰሀ ግባ ወድሜ እባካችሁ ወገናቼ ከደዚል አይነት ንገር እንጠንቀቅ
ፈጣሪ ለሌሎችም ይድረስላቸው ትውልድ 🙏🙏🙏 ንስሀ እንግባ🙏🙏🙏
አቤት አቤት እነኜህ ነጮች ናቸዉ ሀገራችንን ያጨማለቁት አምላክ ሆይ እባክህን በምክንያት ከሀገራችን ንቀልልን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ወይኔ ወገኔ ወይኔ አገሬ ወየው መጥፎ ፊልም ማየትና ገንዘብ መውደድ መጨረሻው ይኸው ነው ከባድ ነው ኤግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
ለአዳምና ለሄዋን አምላካችን እፀበለስ እንዳትበሉ ተብለው በመብላታቸው ከገነት ወጥተው ነበር ሲኦልም ወርደው አባታችን አዳም ተፀፅቶ መቶ(100) ዘመን በማልቀሡ ግን ከልጅ ልጅ ተወልጄ አድንሀለሁ ብሎት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግላማርያም ተወልዶ አድኖናል
አሁንም ይቅር ባይ እግዚአብሔር በምረቱ ይጎብኝህ አይዞህ ወንድማችን የሠው ፍፁም የለም ሁላችንም በድለናል
ደሞ አባሄኖክጋ መምህር ተስፋዬጋ ቀፀላ ማርያም ሄደህ ፀበል መጠመቅ እንደዚሁ ሄደህ ለካህን አባቶች መናዘዝ በእውነት ሳናደንቅህ አናልፍም ለሌሎች እህትና ወንድሞቻችን ምሳሌ ሆንክልን ትምርት የሚሠጥ ነው
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🕯ከዚህ አፀያፊ አስከፊ ክፉ ነገር ያወጣህ አምላአክ እናመሠግነዋለን
እንዳይከፋህ ተፀፅተህ አምላአክህን በፀሎት ማረኝ በለው ሀፅያትን እንጂ ሀፅያተኞች አይጠላምና
ለአቀረብክልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይሥጤሌን
ለማይቀረዉ ሞት ለምን ድህነቴ አይገድለኝም አምላካችን ፊቱን ይመልስልን የድንግል ማርያም ልጅ
1 Timothy 6 (አማ) - 1 ጢሞቴዎስ
6: ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤
7: ወደ ዓለም ምንም እንኳ አላመጣንምና፥
8: አንዳችንም ልንወስድ አይቻለንም፤ ምግብና ልብስ ከኖረን ግን፥ እርሱ ይበቃናል።
9: ዳሩ ግን ባለ ጠጎች ሊሆኑ የሚፈልጉ በጥፋትና በመፍረስ ሰዎችን በሚያሰጥምና በሚያሰንፍ በሚጎዳም በብዙ ምኞትና በፈተና በወጥመድም ይወድቃሉ።
10: ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።
እናመሰግናለን ፡🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን የረዳህ ! አሁንም ተጠንቀቅ ! ማምለጥ የሚቻለው በድንግል ማርያም ልጅ በግታ በእየሱስ ብቻ ነው ወንድሜ !
🙏🙏👍
ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም። ተጠያቂውም ምን ያህል ነፍስን እደታደክ እግዚአብሔር ያውቃል። በህይወት መቆየትህም በምክንያት ነው። ቀሪውን ዘመንህን በአባቱ በአብ በልጁም በጌታችን በመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላሙን በተወልን በመንፈስ ቅዱስ በቤቱ አገልጋይ ያድርግህ።
አሜን አሜን 🙏🙏🙏ክብረት ይስጥልን ውድ ቤተሰባችን
ውይ ጉድ አገራችን ውዴት እየሂደች ነው? የመምህር ተስፍዬ አበራ ትምህርት ስማ። የገብት መንፈሶች እንዲው በቀላሉ አይላቀቁህም እግዚአብሔር ይርዳህ።
🙏
እግዚዮ ማህረነ በክርስቶስ
እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ
እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ አንተ ጌታን እየሱስን ተቀብልህ ዛሬ ሙት ምንም አትሁንም አንተ ስለፍራህ ነው መችውም ሰይጣን ላንተ አይራራም ኩፉነቱ ስለተፅፅትክ ለገልህ ፍልጉ ነው ይሄ ክፉ እግዚአብሔር ይታደግህ
ለምን ጥቆማ ተደርጎ በህግ አይጠየቁም ይሄ የሰይጣን ስራ ካገራችን መውጣት አለበት አላህ ሆይ አደራህን መጨረሻየን አሳምርልኝ
መግስትኮ ያቃል ይኸኮ በርዳታስም መጀመሪያ የግብረ ሶደም ነበር ቀጥለዉ ሰይጣን ማምለኩን አስገቡት ሀገራችን ወጣቱን አላህ ይታደጋቸዉ በዚህ ኑሮ ዉድነት ጨረሱት
እልልልልልልልል እግዚሔቤር ይመስጌን እኳን ዳንክልኝ ትጋ ፀልይ ስገድ ወድም አለም
ወንድሜ የእግዚአብሔር ቃል ማቲዎስ 16/26 ሰው አለምን ሁሉቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል ይላልና አንተም የእግዚአብሔር ቃል በሚገባ አንብብ የእግዚአብሔር ቃል ህይወትህን ይለውጣል አይዞህ ።
በእውነት ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን የሰጠኸን መረጃ እጅግ ለህይወታችን አሰፈላጊነው በዮሐንስ ወንጊል የተነገረው ትንቤት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነበር እና
ለዚህ ለረከሰ ትዉልድ ማስተማሪያ አድርጎህ እግዚያብሔር ሾሞኃል የዚህ ዘመን ትዉልድ አወኩ አወኩ የምትሉ እባካችሁ በጊዜዉ ተመለሱ ለንተም አምላክ ፈፅሞ ምህረቱን ይስጥህ ፡፡
አስተማሪ ነው ገብተው መውጣት አይቻልም ብለው እየተሰቃዩ ላሉት ሠዎች ማድረስ ተገቢ ኘው።
ወይኔ ፈጣሪ ሆይ ይቅረ በለን ወጀላችን በዝቶል ።ምን አይነት ጉድ ነው::
ዘጠነኛው ሺ መጀመሪያ ነው
Egziabher hulem misganawin yiwsed! Yihen yakerebkewm lij Egziabher kezi yebelete yemastemar edilun yistik! Amen !
እግዚኦ ታድያ እደት ይቅር ይለናል ይሄ ሁሉ ጉድ እያለ የመጨረሻው ዘመን 😥😥😥😥😥
ጌታ አየሡሰ ያሥፈልግሀል❤❤❤❤❤ የኔ ወንድም 🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መለሰህ
እግዚአብሄር ይመስገን ለንተ የደረሰልህ አምላክ አዛ ወስጥ ላሉትም ይድረስላቸው
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ይህን ክፋ መንፈስ በፀበል በተክልዬ ፀበል እንዲህ ነው የቅዱሳን ሥጦታቸው
አይ ሞኝነት ልጅ እኮ ኦርቶ ነው
አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ ረዳህ አላህ ይጠብቀን
አላህ ትውልዱን ይጠብቅልን ያረብ ምን አይነት አስከፊ ዘመን ነው
በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እግዞ ኦ ማረን ክርስቶስ እነዚ ድርጅቶች ከኢትዮጵያ መባረር አለባቸው
ልክ ነው ላገራችን ነቀርሳዎች ናቸው
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
እባክህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበልና ለዘለአለም አምልጠው
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
- ዮሐንስ 1፥12
አግዛቢሄር ይመስገን እንኳን ወደእምነትህ ተመለስክ ክበር ለወላዲት አመላክ ከነልጃ
Amen
ሉቱ ስብሀት ወንድሜ አንተ ጠባቂ መላክህ ከእግዚአብሄር የተሰጠህ መላክ ጠብቆሀል ለሌሎችም እመቤቴ ከነልጇ ትድረስላቹ😭😭😭 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ፩፪ አቅራቢዉ ልጅ ግን ትህትናህ ደስስ ሲል በዚዉ ቀጥል ❤✅
እናመሰግናለን ውድ ቤተሰባችን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈህ ፈጣሪ
👍👍
በስላሴ ስም ያሳዝናል ወይ ወንድሜ እንኳን ደና ሆንክ እግዚአብሔር ትውልዱን ይጠብቅ
አሜን
በእውነት በጣም ደስ ይላል
እንኳን እግዚአብሔር ታሪክህን ቀየረልህ.
አባቶች ሲተርቱ በሬ ሆይ ቡሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ.
ፋኖ
Amen egezabehir yimesegen seyitan gudu fela eyisus or orthodoxy geta new
ስማአም አቤቱ ጌታሆይ ጠብቀን
ፍጣሪ ይጠብቀን
ዋንድሜ እንማሥጊናሌኒ
👍
ልብህ ንፁህ ስለሆነ የሆነች በውስጥህ የእምነት ጭላንጭል ስላለህ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ያተረፈህ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
አቤቱ አባታቺን ክርስቶስ አስልፍ ለዳብሎስ አት ስጥ ን ማረን ወደሜ ሲላ ታፋትክ ደስ ብልኝ
በጣም ትልቅ ትምህርት❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን የድግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ
በ ጌታ በ እየሱስ ስም የመናፍስትን ስራ ይፍረስ ይህ የተረገመ ሰይጣን ። ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ተግተህ በ እምነትህ ፅና
አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ህዝብህን ከጥፋት አድን ማረን ጠብቀን ያሳዝናል
Amen🙏
ብዙዎች ከዚህ ክፉ እስራት እንዲያመልጡ እንዳይገቡበት ይህንን ፕሮግራም ስላቀረባችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ:: በርቱ አሁንም ለብዙዎች ተደራሽ ሁኑ :: "ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል"ይላል የ እግዚአብሔር ቃል ገንዘብ ባይኖራችሁ ከ ነ ማጣታችሁ የእግዚአብሔር ሆናችሁ ይችህን ዓለም ስትጨርሱ የ እግዚአብሔር መንግስትን መውረስ ይሻላል::
መርሳት የሌለባችሁ ሰይጣን ነፃ ስጦታ የለውም ከሰጠህ በላይ ጎርጉሮ ያስተፋሃል:: አትነካኩ ከ አውሬ ጋር
ልክ ብለሻል አባብሎ ነብስ ለመስረቅ ካልሆነ ነፃ ስጦታ የለም ስለቀና ሃሳብሽ ተባረኪ
ፍጣሪይማርክ:ወንድማችን:ጠንክረክ:ፅበል:ተጠመቅ:እንዳታቁም🙏🙏🙏🙏🙏
ስለቀና ምክሮ ክብረት ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን
This is painful to listen....🙏May God be with us
እግዚአብሔር ይመስገን የደረሰልህ
ፈጣሪ መጨረሻ ህን ያሳምረዊጨመልካሙ እረኝህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አሜን
ተመስገን ፈጣሪ እንኳንም ደረሰልህ ገንዘብ በአቋራጭ ሲመጣ ሁለም የአጋንት ስራ ነው
ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጵያን ወጣቱን ጠብቅልን እሄን የዲያቢሎስ ስራ ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ምድር ላይ አጥፋልን እኛ የእምነት ስወ መሆናችን እኮ እሄው አንተም ፈጣሪህን ስታገኝ ደስታክ ማንነትክ ተመለሰ ፈጣሪ ይመስገን እንኳንም እረዳክ
🙏Amen
መዳኒአለም ከእነዚ አውሬዎች እጅ አውጥቶካል ስሙ የተመሰገነ ይሁን
እልልልልልልልልልልልልልል እኳን ደስስስስ ያለህ ወድሜ ፈጣሪ ይወድሀል
👍👍🙏
እንኳን ለዚህ አበቃህ የአገሬ ተክለ ሀይማኖት ገዳም ጸበል ፈዋሽ ነው
🙏🙏
ድሃ ሁነን ሰላም ኣምላክ ከኛ ስለሆነ በሰላም እንተኛለን፣ደግሞ ከሰራን ድሃ ኣንሆንም። በኣጭሩ ሃፍታም ለመሆን ብለን ለሰይጣን ማምለክ ማለት ግን የጥፋት ጥፋቻን ነው የሚበዛ ለቤተሰቦቻችንም ይዘን እንጠፋለን ስለዚህ ከዚህ ክፉ ነገር እንጠንቀቅ። ዎንድማችንም እንኳን ደስ ኣለህ እንኳን ኣምላክ ማረህ
Amen🙏🙏
ጌታ አትርፎሀል ወንድሜ!! ከዚህ በኋላ ከጌታ ሀሳብ ፈቀቅ አትበል
Wendime enquan egziabher meleseh amen lelelochim asitemari new
ጌታ ዬባርክህ አቅራቢዉ ተቀራቢዉም በጣም ያሳዝናል ምክንየቱም ከዚህ በላይ ሞት የለም ህይወትም የለም ጌታ ያጥፋቸዉ
🙏
Enqwan dehna honk! Betam des blognal! Egziabhier mechereshachen yasamerelen! Berta. Ayzoh
እግዚአብሔር እኳን እረዳ ወድሜ
ሮሜ 3 ፡ 23 ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል ማቴዎስ 1 ፡ 21 ልጅም ትወልዳለች ፡ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸዉ ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ ስለዚህ እኛ ሰዎች ከአዳም ና ሄዋን ጀምሮ ሁላችን ሃጢያት ሰርተናል የሃጢአት ምንጭ ሰይጣን ነዉ ሰይጣን የሱ ክፏት እርኩስ እዉቀቶቹ እርኩስ ባህሪዉ በኛ በሰዎች ሁሉ አስገባልን እግዚአብሔር አምላካችን ግን ስለ ራራልን ከሃጢአታችን ልያድነን ወደደ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ፡ ቃልም ሥጋ ሆነ ጸጋንና እዉነትንም ተመልቶ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰማይና ምድር ፍጥረት ሁሉ የፈጠረ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ እኛን ከሃጢአታችን ልያድነን ሰዉ የሆነ ጌታ የሱስ ክርስቶስ በመስቀል የሁላችንሃጢያት ተሸከሞ በመስቀል ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞቶ የሃጥያታችን ዕዳ ከፍሎልናል ከኛ ሚጠበቀዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስለ ሃጥያቴ እንደሞትክልኝ ስለ ጽድቄ ደግሞ እንደ ተነሳህልኝ አምናለዉ ሰይጣንን እና የሰይጣን ዕውቀቶች የሰይጣን ባህሪዎች እክዳለዉ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በልጅህ በእየሱስ ክርስቶስ በከፈለልኝ የሃጥያቴን ዕዳ ስለ ሃጥያቴ እንደሞተልኝ በሶስተኛ ቀን ከሞት ስለ ጽድቄ ደግሞ እንደተነሳ አምናለዉ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ልጅህ እንድታረገኝ ያንተ ዕውቀት ያንተ ባህሪ እንድትሰጠኝ ስሜን በህይወት መዝገብ እንድጽፍልኝ እጸልያዉ መንፈስ ቅዱስ እንድትሰጠኝ እጸልያለዉ መንፈሴ ነፍሴ ስጋየ ላንተ ለፈጣርየ ለአባቴ ለአምላኬ አቀርባለዉ አንተ ብቻ ግዛኝ ለዘልአለም አለም ላንተ እገዛለዉ እግዚአብሔር አምላኬ አባቴ ጌታየ ንጉሴ ከሃጢያቴ ስላዳንከኝ ልጅህ ስላረከኝ ስሜም በህይወት መዝገብ ስለ ጻፍከኝ የዘልአለም ህይወት ስለ ሰጠሄኝ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አመሰግንሃዉ አሜን ስለዚህ እህቴ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 11፡ 28 እናንተ ደካሞች ሸክማቹችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ ፡እኔም አሳርፍችኋለሁ ከሸክማችን ሸክም ሃጢአታችን ነዉ ከእየሱስ ክርስቶስ በቀር ማንም አያሳርፈንም የሃጢአት ምንጭ ሰይጣን ስለ ሆነ የሂጢአታችን እዳ ከፍሎ ሰይጣንን ያሸነፈልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ነይ ወደ ሚወድሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሃጢያት ከኛ ከስር መሰረቱ ነቅሎ የሚያስወግድልን እሱ ብቻ ነዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለሰዎች ለሁላችን እየጠራን ነዉ ከሃጢአታችን ልያድነን የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥሪ አክብረን ወደ ሚወደን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንምጣ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን አሜን
Minew lijim tiweldalech blesh jemeresh Manat Lij metewldew. Methaf lay betetekeschbet kibir tikeshat tiriyat enji
ታሩኩ ዘግናኝ ነዉ አለማችን ብዙ ጉድ ይዛለች ለካ ; አቀማመጣችሁ አልመሰጠኝም ትንሽ ፈቀቅ
ክበሪልን ቤተሰባችን
እሺ
Sure dear kidist exactly that is my point also I didn't like it
Don't be silly here,🤐
Thanks for sharing brother I appreciate you to pray and read the Bible...it helps you to get close with God and forget what happened to your life.....enjoy the rest of your life with God....አምልጠሀል በጣም ደስ ብሎኛል
🙏🙏🙏👍
Thank you so much for sharing ❤️ God bless you my dear brother 🙏
ህዝቤ ሆይ ንቃ እግዚአብሔር ይመስገን ስተመለስክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይገስፀው አይ ዳቢሎስ ህዝቡን እያጠመደው ነው ፀልይ ንስሀ ግባ
አግዚአብሔር የመስገን ሰልማረህ
Amen
እግዚዮ መሀርና ክርስቶስ
10 ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።
11 አንተ ግን፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከዚህ ሽሽ፤ ጽድቅንና እግዚአብሔርን መምሰል እምነትንም ፍቅርንም መጽናትንም የዋህነትንም ተከታተል።
12 መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።
1ቲሞቲዎስ 6:10-11
በእውነት መፈጠሬን ጠላሁት አምላኬ ይህንን ጉድ ሳይሰሙ ያለፉ ምንኛ ተመረጡ ።
እንዳው ለጥንቃቄም ብዬ ሰማሁት ስራም በቅጡ እንዳልሰራ ሆንኩ እልልና ቁጭት ያዘኝ!!!
አምላክ ሆይ ፈጥነህ ና!!
ንስሀ ገብተን ተዘጋጅተን እንጠብቅ ለመኖር እንጓጓ ዘመኑ እልቋል!!!