ክፍል 32:-አለም ማረፊያ ናት የበገና መዝሙር አዘማመር( Alem Marefia Nat Begena Mezmure Tutorial)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @eden2514
    @eden2514 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    እውነት ስለሆነ የሚለውን ብታሳየን

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 3 ปีที่แล้ว +4

    አምላከ ዳዊት ያበርታህ። አገላለፅህ በጣም ልዩ ነው። ስላስተማርከን ያወከውን በትህትና በፍቅር ስላካፈልከን ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @tube-xx8ei
    @tube-xx8ei ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ያብዛልህ ቅኝትህ የምትዘምርበት ምድነው ሰላምታ ነው

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869  ปีที่แล้ว

      አሜን።የዚህ ቅኝት ሰላምታ ነው።

  • @ምኞቴቢሆን
    @ምኞቴቢሆን 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ! የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን።

  • @SebleGeberemeskel-fb3ex
    @SebleGeberemeskel-fb3ex ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mekduyealemayehu1983
    @mekduyealemayehu1983 3 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melaektin yasemalin!Yemegabi sibehat Alemu Aga yeselamta yemegbiya dirdera asitenan eski wondimachin

  • @titotefera9502
    @titotefera9502 2 ปีที่แล้ว +1

    Wondemachin iyeserak yalehew bexam Arif new Berta.የሚጠብቀይ አይተኛም የሚለውን መዝሙር ብትሰራልን

  • @dawitarega1523
    @dawitarega1523 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን፡፡ የአለሙ አጋን የሰላምታ መግቢያን ድርደራዉን ብታሳየን ክቁጥሩ ጋር
    ክምስጋ ና ጋር፡፡

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869  3 ปีที่แล้ว

      ትንሽ እንደየድርደራው (የአደራደር ስልቱ) ልዩነት ስለሚኖረው በራሣችን መዝሙሩን ቀስ እያልን እያዳመጥን ብንሞክረው መልካም ነው።

  • @meseretmihiret-nm7nn
    @meseretmihiret-nm7nn ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
    የአለሙ አጋን የመግቢያ ድርድራ ተባበርኝ ወንድሜ

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869  ปีที่แล้ว

      ከተለቀቁት የሰላምታ መግቢያ የሚል አለ ።

  • @agerieminale8831
    @agerieminale8831 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ቀጥልበት እንድጋ አደረግከኝ በእውነት !

  • @AsnakechAmare
    @AsnakechAmare 6 หลายเดือนก่อน

    Be kuter asayen. Egizeabher ybarkihi

  • @alehignarega1133
    @alehignarega1133 2 ปีที่แล้ว +1

    alem marefiya nat yemilewn mezmur .kutirunnn bitsefilnnnn

  • @hawikaba2091
    @hawikaba2091 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!መግቢያውንም ብታካትተው መልካም ነው እላለሁ። በርታ ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!!⛪️

  • @SamUel-yw1dj
    @SamUel-yw1dj 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የጣፈጠውን የመልአክት ዝማሬ ያሰማህ

  • @fantayemekonnen2418
    @fantayemekonnen2418 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ፡፡ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ፡፡ አንዲህ ነው ማስተማር፡፡

  • @danielabera532
    @danielabera532 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለ መዝሙሩ ቃለ ህይት ያሰማልን። የመዝሙሮቹ ሙሉ ፁፍ ከቪዲዮ ስ ቢፃፍልን።

  • @wehibmedia
    @wehibmedia 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
    የቅዱስ ዳዊት ጸጋ ይደርብህ

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ወንድሜ አብሮ ያሠማን።

  • @kalabehalefom8414
    @kalabehalefom8414 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @natnaelwendmu5975
    @natnaelwendmu5975 2 ปีที่แล้ว +1

    Video ጥሩ ነው በርታ ። university dorm ውስጥ የተቀረፅ ነው አይደል Gonder university new መሰለኝ

  • @madesign21
    @madesign21 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሪመላዕክትን ያሰማልን ቀጥልበት

  • @Aryam21_Media
    @Aryam21_Media 3 ปีที่แล้ว +1

    berta melkam new, kechalk gn lemastemar slehone kutrunm desplay btadergew sew yimarbetal

  • @libanose
    @libanose 3 ปีที่แล้ว

    መግቢያ/ማሳመሪያ/ ድምጾችን አስጠናን።🐦

  • @ደቂቀህይወት
    @ደቂቀህይወት 3 ปีที่แล้ว

    የምታስተምረው መምህርት በጣም ጠቅሞኛል ለሱም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    ከቻልክ የ ዘማሪ (ዘርፉ ደምሴ) ያለህን መዝሙሮች ብትልክልኝ @Mikialexo

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869  3 ปีที่แล้ว

      በምን መላክ እችላለሁ ወንድሜ?

  • @tamikassa6708
    @tamikassa6708 3 ปีที่แล้ว

    Keep it up tefe

  • @derejebegena2781
    @derejebegena2781 2 ปีที่แล้ว +1

    የመግቢያው የቁጥር አወጣጥ አሳየን

  • @natnaelzelalem7600
    @natnaelzelalem7600 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ ወንድሜ ቁጥሩ አሳየን በድርብ

  • @mimimekonnen1331
    @mimimekonnen1331 3 ปีที่แล้ว

    kuturu

  • @MahiMahi-hz1ei
    @MahiMahi-hz1ei 2 ปีที่แล้ว +1

    UOG? ??

  • @maryamawit7779
    @maryamawit7779 2 ปีที่แล้ว

    ሞቼ ስለማልቀር እንዴት ቁጥሩን እናወጣላን?🙏🙏🙏🙏🙏

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869  2 ปีที่แล้ว

      መዝሙሩን በራስ አውጥቶ ለመዘመር የምንከተላቸውን ደረጃዎች ትምህርት የለቀቅሁት አለ።