ተዉ ሴቶች ግን ልብግዙ 😭😭💔ሶፊ ላንች ከአንች በላይ ማንምየለም በርታበይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 70

  • @sofi8983
    @sofi8983 24 วันที่ผ่านมา +3

    በስደት ያለች እህቶቸ አላህ ይጠበቃች በተለይ እህቶ እራሣችሁን ጠብቁ ደግሞ ኑኑኑኑ በቅንነት እንደማመር ቅመሞችየ

    • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
      @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 24 วันที่ผ่านมา

      ዴምሪኝ ዴምሬሻለሁ

    • @FafeFafe-j7g
      @FafeFafe-j7g 24 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ ልደምራችሁ እስኪ እርስ በራሳችን እንተዳደግ

  • @syutb9663
    @syutb9663 25 วันที่ผ่านมา +2

    እኳን ደና መጣሽ
    በጣም ማንም ሴት ሊረዳው ሊሰማው የሚችል ነገር ነው ግን ደግሞ የግድ እራሳችን ላይ መስራት አለብን ጊዜው በጣም ከባድ ነው እውነት ነው ግን ጊዜውላይ ከምናደርግ እራሳችንን ።ማጠንከር አለብን

  • @SsSs-l7j
    @SsSs-l7j 19 วันที่ผ่านมา

    የኔ ልዬ ምክርሺ እጂግ በጣም ልዬ ነው አላህ ይጨምርልሺ ❤❤❤

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 21 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር እውነት መሆኑን አናውቅም ሲቀጥል ያለቀሰው ሁሉ ተበድሏል ማለት አችልም የሳቀውም መደሰቱን አናውቅም ሥለሆነ ሁሉንም የሚያውቀዉ አላህ ብቻ ነው

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 24 วันที่ผ่านมา +2

    እዴው አሁን ዘመን ታማኞ አድአላህ ብቻነው

  • @mekyamehammed5527
    @mekyamehammed5527 25 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ አራስነቱ ተመችትሻል

  • @Sወሎ
    @Sወሎ 24 วันที่ผ่านมา

    በቃ ሶፊ ኑሮሺን ኑሪ ጀግንንነትሺን አሳይዉ በራሺ ተማመኚ የነዚህ ምክኒያት ጠካራ ሁኖ መታየት ነዉ በርቺ አላህ የተሻለ አለዉ ዋ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 25 วันที่ผ่านมา +2

    በትክክል እህቴ🥰👌

  • @ovb2779
    @ovb2779 21 วันที่ผ่านมา

    የትልቅህት፣ምክርነው፣ትክክልነሺ፣ግንመቸተረግዞነው፣የውድሺው፣ማሻአላህ፣አላህያሰድግልሺ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 24 วันที่ผ่านมา +1

    እደው ሴቶቹ ነገ በኔ ይደርሳል አንልም ቁጅና ይመስለናል 😢😢😢እደት ነሽልኝ ዜድዋ ሚጣየስ እደት ናት ሳሚልኝ ሚጡንን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  24 วันที่ผ่านมา

      አላህ ይስቱር ወላህ ደህናነን ዉዷ ሚጣም ደህና ናት😘

  • @ፍቅርነኝከወሎ-ወ3ለ
    @ፍቅርነኝከወሎ-ወ3ለ 24 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ወነትለመናገር ሁሉምሰው ያፈቅራል ግን እሷአባሰቺው ምድነወባልቀስ ያም በሚዲያ ዜዶ ሰሳም የኔመልከመልካም ❤❤❤

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  24 วันที่ผ่านมา

      የዋህ ናት በጣም

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 24 วันที่ผ่านมา

    አዳዲ ያልተረዷት አሉ ዝም ብለው የሚዘባርቁ እሧኮ ጓደኛዋ እደዚህ ሥላደረገቻች ነው ያለቀሠችው በጣም ያማል ሀቂቃ አሏህ ይጠብቀን እሧንም አሏህ ያበርታት

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 25 วันที่ผ่านมา +2

    ሶፉየ አብሽር😢😢

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 24 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው❤❤❤❤

  • @fufy2285
    @fufy2285 25 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል

  • @aliami3143
    @aliami3143 25 วันที่ผ่านมา +2

    ትክል እህት

  • @zozyhabashi8030
    @zozyhabashi8030 25 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክልበጎደና

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 25 วันที่ผ่านมา +1

    ዋሊኩምሠላም ዜድ ቆንጆ❤❤ ተያቸው የራሣቸው ሀሣብ🤣ፈኪተብየዋ አተራማሺ 😅 ቶባ አላህዋየ ወጣትነኝ የሠውባል እንዳታሥመኝኝ ኢላሂ ያረህማኑ🤲💅☝️

  • @HadhrahMuhabah
    @HadhrahMuhabah 24 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ዜድየ እኮን በሰላም መጣሺ❤❤❤

  • @HayatAhmed-iv3ru
    @HayatAhmed-iv3ru 24 วันที่ผ่านมา

    ሊላየሰማቺው ቢኖራትነው እንጂ ለቪድወውማ
    ብዙወች እየተላፉ ይነሳየለ በተለይ ቶፊቅ ሀይማኖት አይመርጥ ሲላፋ ጠርጥራሊሆንይቺላል ደሞ ለሱ ማልቀስ አይገባውም ጥርርርግ ይበል

  • @Habiba-lx7xr
    @Habiba-lx7xr 23 วันที่ผ่านมา

    የእኔ ውድወለድሽ እንደ መብሩክ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 24 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ይስቱርና በስ😢

  • @ዘይባሀሠን-ጘ1ረ
    @ዘይባሀሠን-ጘ1ረ 25 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል😢

  • @hhshzggzgz8904
    @hhshzggzgz8904 24 วันที่ผ่านมา

    ለወድ አላለቅስም ገድልይግባጂ ሴቶች ቆራጥሁኑ ሺኩርት በቀር ወድ እዳያስለቅሳችሁ።

  • @ኡምኢማንyoutube
    @ኡምኢማንyoutube 24 วันที่ผ่านมา

    ትክክል የግዷ መጠንከር መጨከን ነዉ ያለባት
    ደምሩኝ ዉዶች እመልሳለሁ

  • @hayathnasmin7843
    @hayathnasmin7843 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤💪💪

  • @رحمهرحمه-ز7خ5د
    @رحمهرحمه-ز7خ5د 24 วันที่ผ่านมา

    እወነት ነው ❤❤❤❤❤

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fatimahussain6768
    @fatimahussain6768 24 วันที่ผ่านมา

    Masha allah betame konjo neshi

  • @FathimaFathima-w4s
    @FathimaFathima-w4s 24 วันที่ผ่านมา

    As ihit masha,allaa

  • @aliiali113
    @aliiali113 24 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ግን የተ ተፉምራቅ ይዋጣል እደ ከሄደሄ

  • @እሙአህሉ
    @እሙአህሉ 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ዜድ-ዐ5ኀ
    @ዜድ-ዐ5ኀ 24 วันที่ผ่านมา

    እኔ መቸም ለወንድ አላለቅስም በተለይ ለዥልጥ ወድ ሴለሴት ለሚሄድ ኧረ ወዳ ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል ማነው ወድ አልቆ ሰደቃው ተበልቷል ያለው 😁😁😃የተሻ መጠበቅነውጅ

  • @user-rf2pu7qn7xZuzu
    @user-rf2pu7qn7xZuzu 25 วันที่ผ่านมา

    ሳህ

  • @Ayesha-t2m
    @Ayesha-t2m 24 วันที่ผ่านมา

    ሳህ 😢😢😢😢😢😢

  • @ዜድ-ሰ7ፈ
    @ዜድ-ሰ7ፈ 25 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢

  • @AsAz-g4x
    @AsAz-g4x 24 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatumamohammed12
    @fatumamohammed12 24 วันที่ผ่านมา

    አምሮብሻል ልዩ ደምሪኝ አበረታቱኝ

  • @እሙከውሰር-ዠ5ሸ
    @እሙከውሰር-ዠ5ሸ 24 วันที่ผ่านมา

    ❤ልክነሽ

  • @zedusman
    @zedusman 24 วันที่ผ่านมา

    ለምኑነዉ የምታለቅሰዉ አበዛቺዉ ማን ስለሆነነዉ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  24 วันที่ผ่านมา

      የወደደና ያበደ አንድ ነዉ አሀ

  • @fatuma7299
    @fatuma7299 25 วันที่ผ่านมา

    ከባድ ነው ወድን ማመን ቀብሮ ነው

  • @aliami3143
    @aliami3143 25 วันที่ผ่านมา

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MuhammedMuhammed-nd9cv
    @MuhammedMuhammed-nd9cv 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤💔💔💔💪💪💪💪💪💪

  • @NemiAbdu-f9m
    @NemiAbdu-f9m 24 วันที่ผ่านมา

    አንችም ባልሽን ጠብቂ ጋማሽን ይዘው እዳይቀሙሽ ዜድ 😂😂

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 25 วันที่ผ่านมา

    አቺምባልሽን እዳትቀሚ ሴትጓደኛ እዳይዡ 😅😅

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  24 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 24 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😂😂የኔ ውድ ሁሉም የሴት ጓደኛ አዳደለም ግን አዳድ ጋጦ ወጥ አሉ ነግ በኔ የማይሉ😢😢

  • @fatimamohamed2719
    @fatimamohamed2719 25 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል

  • @aliami3143
    @aliami3143 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሳህ

  • @aliiali113
    @aliiali113 24 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ግን የተ ተፉምራቅ ይዋጣል እደ ከሄደሄ

  • @محمدمحمد-ك3ق8س
    @محمدمحمد-ك3ق8س 23 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AishaSajid-ne8cn
    @AishaSajid-ne8cn 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሳህ

  • @AhmadDd-v7j
    @AhmadDd-v7j 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ahmedksa-ez6vn
    @ahmedksa-ez6vn 19 วันที่ผ่านมา

    ሳህ