🔵የልሳነ ግእዝ ቋንቋ ትምህርት ክፍል አንድ Geez Languge part 1 about production

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • የግእዝ ቋንቋን አንድ ብሎ ጀምሮ ከእኛ ጋር ይራመዱ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ብቁ ይሆናሉ
    ባሕረ ጥበባት ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ትረካዎችን፣ መነባንቦችን፣ መንፈሳዊ ጭውውቶች፣ድራማዎች፣ ዝክረ ቅዱሳን፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጠቃሚ መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መንፈሳዊ ዓውደ ምሕረት ነው። ስለሆነም ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ትምህርቶችን ሲፈልጉ የመጀመሪያ ምርጫዎ ባሕረ ጥበባት ሚዲያን ያድርጉ።
    የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ዶግማና ቀኖና፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያ እና ማስተማሪያ ወደ ሆነው ባሕረ ጥበባት ሚዲያ የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
    የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ዶግማና ቀኖና፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያ እና ማስተማሪያ ወደ ሆነው ባሕረ ጥበባት ሚዲያ የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
    Welcome to Bahire Tibebat Media youtube channel . if you subscribe Bahire Tibebat Media youtube channel you get more videos Like spiritual events. spiritual news, more information, talk show, Ethiopian history and all Entertainment are available in Bahire Tibebat Media channel. subscribe now.
    / @bahretbebat

ความคิดเห็น • 46