ስለጸሎት የቅዱሳን አባቶቻችን ደጋግ ምክሮች- ክፍል አራት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    TH-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

ความคิดเห็น • 159

  • @danyddd1732
    @danyddd1732 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን የኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር አሜን

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙌🙌🙌
    እግዚአብሔር ሆይ የተሰበረ ልበ አድለኝ 😭💔😥🙌🙌❤️🙏🙏🙏🙏

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏🙏🙏

  • @zamanmo2396
    @zamanmo2396 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 👍👍👍💒💒💒💒

  • @نننن-ث2ص
    @نننن-ث2ص 5 ปีที่แล้ว

    AMEN💒AMEN💒AMEN💒

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሚን ቃልሂወት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽

  • @mangalg783
    @mangalg783 5 ปีที่แล้ว

    ቃልሕወት ያሰማልን መ ምሕራቺን
    ፀጋወ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን⛪🙏

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር
    @ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን ጥበበ አግዙሕቡሔሬ አማልለክ ፀጋወን ያብዛልህ አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለደካማ በረየህ በመንግስት አስበኝ አሜን አሜን አሜን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወትን ያሰማልን ያሰማን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ይጠብቀን አሜን !

  • @መሠረትየተዋህዶልጅ
    @መሠረትየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @afratauae5886
    @afratauae5886 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትንያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @ላያስችልአይመጣ
    @ላያስችልአይመጣ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን መምህር

  • @mazaashtadese1786
    @mazaashtadese1786 5 ปีที่แล้ว

    Kalehiwten yasemalen amen amen amen

  • @SaraSara-qx6cy
    @SaraSara-qx6cy 4 ปีที่แล้ว

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን የምን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ሳብረዘም ያድርግልን አሜን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላካችን ቃለህወት ያሰማልን ወንድምህ ማችን

  • @youssef7918
    @youssef7918 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን እውነት ነው ቅዱሳን በጭንቅ መግስቱን ከወረሱ እኔስ ስለ አለም እማስበው 😥😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 5 ปีที่แล้ว

    አሜንአማንአሜንቃለህይወትያስማልን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 5 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለህውይት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @y.wy.w7550
    @y.wy.w7550 5 ปีที่แล้ว

    አሜን።መምህራችን።ቃለህይወትንያሰማልን።በርቱልን።የጠፍነውን።ሰብስቡን።ቃሉንሳናቅ።ለምንኖር።እደዝህእየፈተፈተ።የሚያበላንን።መምህራኖቻችን።እረጅምእድሜናጤና።ይስጥልን።

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ መምህራችን

  • @st-ff3pg
    @st-ff3pg 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @destaniguse6307
    @destaniguse6307 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kela hewot yasemalin

  • @MimiMimi-lq9do
    @MimiMimi-lq9do 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እሱ የሁሉ ባለቤት የሆነው የድንግል ማሪያም ልጅ ዘመንህን ይባርክልህ በእውነት ሁሉን አስረስቶ እረፍት ሚሰጥ ትምህርት ነው ብዙ የማላውቀውን ነገር ተረድቼበታለሁ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @abdallahgpoor8047
    @abdallahgpoor8047 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ለኛም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልብ ይስጠን የሰማነውን ባስተዋይ ልቦና በልባችን ይሳልብን ለኛም የአባቶቻችን ፆሎት ልመና ተቀብሎ አምላካችን ልኛም ምህረቱ ቸርነቱ ይቅርታውን ይስጠን በወንድማችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 5 ปีที่แล้ว

    አልይ ሂወት የ እንሰማለን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ አሜን

  • @tewodrosnegewo176
    @tewodrosnegewo176 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @መናፍቅር
    @መናፍቅር 4 ปีที่แล้ว

    amen kale hiwoten yasemlen

  • @AliAli-mz5bg
    @AliAli-mz5bg 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን ወድማችን

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
    @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 5 ปีที่แล้ว

    አነተለኔይ እንደምተመኛት ሄወት አኖረኝ አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @ሓቂኣትቅበርን
    @ሓቂኣትቅበርን 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 5 ปีที่แล้ว

    ኣምላከ ቅዱሳን ስለ ቅዱሳኑ ብሎ በትእዛዙ በፍቃዱ እንድንኖር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን።

  • @helenbirhane3763
    @helenbirhane3763 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiyiwet yasemalin

  • @tsg688
    @tsg688 5 ปีที่แล้ว

    Amen lasetamrun memehrachin kalhiwoten yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen

  • @abebechmekonne1266
    @abebechmekonne1266 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን በውነት፡በፀሎታችሁ፡አስቡኝ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይፀብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን መምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አምላክ ቅዱሳን ይርዱን አሜን 3

  • @obseewaaqajiraa9495
    @obseewaaqajiraa9495 5 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen

  • @asterethiopiaorthodox5793
    @asterethiopiaorthodox5793 5 ปีที่แล้ว

    Amene Amene Amene

  • @natsiinatsii6650
    @natsiinatsii6650 5 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnnnn amennnnnnnnn amennnnnn

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ለወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zaventatian724
    @zaventatian724 5 ปีที่แล้ว

    KaleHiwetyasemalN amen

  • @አንችያሉዳኑእናቴማሪያም
    @አንችያሉዳኑእናቴማሪያም 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቸው
    እኛም የሰማነውን በል ቦና ችን ይፃፍልን
    30;60;100;ፍሬ እንድናፈራ እናታችን እመብርሃን ፀሎቷእናምልጃዋአይለየን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
    @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገሌግሎት ዘመንክን ይባርክ

  • @rafycell9647
    @rafycell9647 5 ปีที่แล้ว

    Kaleheywotin yasemalin wodimachin.edinsly eGiziabher Libonachinin yikfetew amen .

  • @takotako7879
    @takotako7879 5 ปีที่แล้ว

    Kal heyawet yasemaln amwn amen beewunet betam new tmhertachi yekeyeren

  • @etabezahudejena1686
    @etabezahudejena1686 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን
    የድንግል ማርያም ልጅ የቅዱሳን አምላክ የሐጢያተኞች ወዳጅ የጌታችን አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ከክርስቶስ አስተዋይ ልቦና የተሰበረ ሊበን ይስጠን

  • @meseratmola5087
    @meseratmola5087 5 ปีที่แล้ว +7

    ባአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መንእግስተ ሠማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልንን

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 5 ปีที่แล้ว

    Amen.amen.amen 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭❤❤❤

  • @ኤልሳየማርያምልጅ
    @ኤልሳየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +8

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

    • @yedngllijbrhane5383
      @yedngllijbrhane5383 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln memhrachn egziabher bexega lay xega ystln beewnet

  • @mimikebed4489
    @mimikebed4489 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed5723 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምልን

  • @kidist176
    @kidist176 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንንንንንንን

  • @yosefandsafuyoutube.1243
    @yosefandsafuyoutube.1243 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    መምህር ራችን ቃለህይወት
    ያሰማልን

  • @Henoka369
    @Henoka369 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን (3)ቃለሂወት ያሰማልን አሜን(3)ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሠማነውን በልቦናችን ያሳድር

  • @Etegea
    @Etegea 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመማያትን ያውርስልን አባታችን

  • @were823
    @were823 5 ปีที่แล้ว

    ብጣፆሚ ማሃሪ thank you

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 ปีที่แล้ว

    Amen (3) !!!

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን :ደ/ጥበበ መድሓኔአለም ክርስቶስ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን :የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን :አሜን አሜን አሜን ።

  • @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ
    @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ፠ልጆች
    እንኳን አደረሳችሁ ለአብይ ፆም ሁለተኛ ሣምንት ቅድስት እሁድ እና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም መታሠቢያ በአል

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
    @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሠማል ወድማችን ፀጋውን የብዛልሕ አሜን፫
    ማሕደረ ተዋሕዶ አሥተማሬየ መካሬየ ነው በትምሕርቱ በጣም ተጠቅሜበታለሑ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ለጠያቄየም መልሥ አግቸበታለሑ ከደጋግ አባቶቻችን ጠይቀን መልሥ የምናገኝበት በልባቸው ጽላት እውቀቱን ጥበቃቡን ጽፈው ያቆዩልን ተዋሕዶ ሐይማኖታችንን በክብር ጠብቀው ያቆዩልን ሑሉም ሥራ በጁነውና ሐያሉ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ሠርቶ ያቆይልን አባቶቻችንን ይሕንም መረሐግብር ደከመን ሠለቸን ሳትሉ ለምታቀርቡልን ወድሞቻችን የሠማያዊ ዋጋችሑን እግዚአብሔር ይክፈልልን አሜን ፫

  • @hanatette9900
    @hanatette9900 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ferehiwetbereket6678
    @ferehiwetbereket6678 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 5 ปีที่แล้ว

      kalehiwoteyasemalnamen.AmenAmenAmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tedalemarymwendmu7854
    @tedalemarymwendmu7854 5 ปีที่แล้ว

    Qelehiwet yasemaln yagelglot zemen yasemaln dnglmaryam kenelja tebqln Amen Amen Amen 💞💞💞

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርቱ ልብ የሚነካ ነው ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይቀበለው ! እኔንም ፍሬ እንዳፈራ ይርዳኝ !!!

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว

    እጅግ ግሩም ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም የምንሰማበትን እዝነ ልቦና ያድለንለፀሎታችን ለፃማችን የሰራዊት ጌታ ብርታቱን ይስጠን እንደ ቃሉ ያኑረን ውድ የተዋህዶ ወገኖቼ በቅንነት ቻናሉን እንቀላቀል

  • @philippinespilipino7971
    @philippinespilipino7971 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kele hewet yasemaln memhrachin abet tadlen lenga lesdetengachi egzabher yebarkln

  • @wudetesfa8583
    @wudetesfa8583 5 ปีที่แล้ว

    Memher edmena Tena yistlen fetari

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትን ያሰማልን እጅግበጣም ጠቃሚምክርነው እመብርሐን ፀጋውን ታብዛልኝ እኛንሰሚብቻሳይሆ ተግባሪያድርን ቃሉበልባችን ይደር ክብርያድልልን መምህር እናመሰግናለን

  • @ዮዳሄዮዳሄ-በ8ፈ
    @ዮዳሄዮዳሄ-በ8ፈ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ዲ/ንጥበበ ማሞ እመቤቴ በፅጋዋ ታኑርህ አመሠግናለሁ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የአሰማልን ወንድማችን አቤቱ እኔን ሀፀያተኛ ባሬአህን አሰበኝ እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አሰቡኝ የቅዱሳን ፀሎት እና ልመና አይለየን አሜን

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 5 ปีที่แล้ว

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የምወድህ ውድ መምህሬ

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!

  • @farescell4899
    @farescell4899 5 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎት ያሰማልን ለወንድማችን እደቸርነትህ ማረን እኛማ ከአባቶቻችን ምንኛ በምግባር ያነስን ነን ወድማችን በጣም እናመሰግናለን እግዛቢሄር ጸጋውን ያብዛልህ ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት ነው በየእለቱ የምታቀርቡልን ስለእምነታችንም ጥሩ ግንዛቤ እዲኖረን ይረዳናል

  • @fecarn0438
    @fecarn0438 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የድክመታችሁን ዋጋ ይክፈል አሜን ለኛ አብላቸው ስለምታስተላልፉልን ከልብ ምስጋና እናቀርባለን ።

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የተስበረ ልብን ስጠኝ
    ቃለህይወትን ያሰማልን
    ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @wediuar9789
    @wediuar9789 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwote yasemaln amen

  • @jamilajamila292
    @jamilajamila292 3 ปีที่แล้ว

    ሰወዳቸው

  • @wagayeamara6015
    @wagayeamara6015 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውንና በረከቱን ያብዛላችሁ እመብርሀን ትባርካችሁ ወድሞቻችን ያባቶቻችን በረከት ረድኤታቸው ይደርብን በርቱልን

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻

  • @minasethiopia7386
    @minasethiopia7386 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን

  • @ሙሉዬሀበሻዊት
    @ሙሉዬሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 5 ปีที่แล้ว

    AMEN KALE HIWETE YASEMALENE

  • @ወድምስራቅተመልከቱየተቀመ
    @ወድምስራቅተመልከቱየተቀመ 5 ปีที่แล้ว +3

    የመድሀኒ አለም እነት በቃል ኪዳንዋ ትጠብቃቹ

  • @ሚልካዘክርስቶስ
    @ሚልካዘክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የቅዱሳን ኣባቶቻችን በረከት ይደርብን .

  • @ሀይማኖትሞላልኝ2
    @ሀይማኖትሞላልኝ2 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ