ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውይ እኔም ድሮ ተድሬ በሆንኩኝ እንደናንተ!!!ስደትኛ ሁኛ ቀርሁ እንደኔ በስደት ያለ እጇን ያውጣ!!በሰላም ለአገራችን መሬት ያብቃን ስደተኞች በሙሉ ፣ኢትዮጵያ ያላቹሁ ደግሞ በሰላም ያኑራቹሁ።አሜን በሉ!!!
አሜን
@@milove1617 ደምሪኛዋ
Amen🥰
አሜን አሜን አሜን
እኔምያውነኝውዴ
ይህ ሰርግ ሳይሆን የህፃን ጨዋታ ነው ልጁ 15አመት እንኳን አይሞላውም እኮ በእውነት ያሳዝናል አብረው ላድጉ እንደሁ እንጂ ተጋብተው ሂወት ይመራሉ ማለት ቀልድ ነው
ምን ችግር አለው እኔም በ14 አመቴ ሳገባ እሱም ትንሽ ልጅ ነበር በ18 አመቴ ወለድኩ እደገና ትልቅ እህቴ አገባች የሱም ትልቅ ወንዲሙ አገባ በልጅነት ትዳር ደስ ይ ላል ውድ እየተሸሸኩ እየሄድኩ እጓዶኞቸ ቤት እጫወት ነበር ቅርብ ነው ያገባሁት
በምን አወቅሽ ??? 🤔🤔በ 17 አመቴ ነው ያገባሁት አሁን 43 ዓመት ሆኖናል 4 ልጅ ወልደን 4ቱም ዩኒቨርስቲ ገብተው 2ቱ ጨርሰው አግብተው አያት ልሆን ነው። በሚቀጥለው ዓምት፣እኔ ና ባለቤቴ በ45 አመታችን ጥሮታ እንወጣለን። አላማችን አለምን መዞር ነው የምንፈልገው ። አሜሪካን አገር ነው አሁን የምንኖረው👌 ልጅ በልጅነት ወሳኝ ነው።
@@eshetiejone613❤❤
ብርሽዬ ወንድማለም በጣም ደሥ ይላሉ ግን እኮ ገና ጩጨ ናቸወሰ አሁንም አልቀርም ማለት ነው በልጂነት ማግባት መልካም ጋብቻ ብያለው ብርሽ
ያዝ እንግድህ ❤😁😁😂🙆መልካም ጋብቻ 🙏
ሰላም ሰላምህ ይብዛ ብሬ እንኳን ዳህና መጣህ ዋዋዋዋዋዋዋዋው በጣም ደስ ይላል ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን ፍቅርና አንድነት ይስጠን
አይይ ሚጣየ ያለማወቅ እኔ ደግሞ ስትዘል ሠርገኛ መስላኝ ነበር😂😂😂🙈🙈🙈
😂😂😂
ያለድሜ ጋብቻ ዛሬም አልቀረም እደ ግን ደስ ትላላቹህ መልካም ጋብቻ ❤️🥰🥰🥰🥰
ውይ እነዚህን ልጆች ከመውደድየ የተነሳ በሶስቱም ስልኪነው ላይክ ያደረግኳቸው😱
ደስ ይላል በርታ ውብ የአገራችን ውበት ያለባት ናት❤❤❤
ሰላምህ በ ክርስቶስ ይብዛ ብርዬ ወንድሜ እንኩዋን ሰላም መጣህ ዋዉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ያገራችንን ሰላም ያምጣልን አሜን 🙏
ሰላም ብርሃን እንኮን ደህና መጣህ ሙሽሮቹ ጎበዝ ናቸው ግን እኮ በጣም ትንሽ ናቸው
ሠላም ሠለም ወንድሜ ብሬ እንኳን ደህና መጣህ ሠለምክ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አረ ጉድ ነዉ አሪፍ ቆይታ ነበር
ሙሽራይቱ ቀልጣፍ ናት እህቴ ብትሆን ዋጋ ከፍየ አስተምራት አለሁጅ አይኔ እያየ በዚህ እድሜዋ እድታገባ አልፈቅድም እባካችሁ እድትማር አድርጉ በዚህ እድሜዋ አላፊነት አትሸከም አውቃለሁ በዛ አካባቢ ገና በልጅነታቸው እደሚያገቡ 😔
Astemiresh ende ene kertata litadergiyat
የተማሩትምንአረጉ ሥራጠፍቶ እየተቀዋለሉነው አይእህቴ አገራችንስራአለና
ቋራ በአፄ ቴዎድሮስ ታሪክ ነው የማውቀው ምን ትንሽ ናቸው ምልካም ጋብቻ
እረ ብሩ 😂 አንድስ ከሆነ አኔም አገባሁ
ውይ እስክታ እኔስ የመዳም ስራ ወገቤን አድርቆታል
ግን ስለዚህ ሰርግና ስለሀገሩ ባህል ዘርዘር አርገህ ቪደወ ብሰራ ደስ ይለኛል
ወይኔ ሚስኪን እናት እና አባቷ ቤት ክብር ባአል ነው የመሠላት ሰርጓ መሆኑን አላወቀችም መሠለኝ ጉድ እኮ ነው
Kkk
👍🏻🌹🌹
Kkkkk enam beyalehu
ክክክክ የልጅ ነገ
😆😅መዳሯን አላወቀችም በኔ ሀገር ይሆን ታች አርማጭሆ እዲህ አይነት ባህል አለቀም ✅🤗🤗❤ የዲያቆን ሚስት ትንሽ ብትሆን ግድ ነው አሳዘነችኝ 😅❤
ሰላም ሰላም ብሬ እንኳን ደህና መጣህ በለው አስነኩት እስክሳውን እንግድህ ተጋብታችሆል ይሂነው ያነው ማለት አልፈልግም አብራችሁ ታድጋላችሁ እደጉ ተመደጉ ውለዱ ክበዱ እዋይይይይ😂😂😂😂 የሰላም የዛሬ አመት የአቡሺየ እናት 😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን መልካም ጋብቻ ወይ ትዝታ አለብኝ እኔ የዛሬ ሰት አመት እንደህ ነበረ የሚጨፈረልኝ ዛሬ የመዳም ኩሸና ጨፈረብኝ እንጀ
ሰላም ሰላም ለሁሉም ብሩዋ በጣም ደሰ ይላሉ እሱ ግን የሚቀማዉ አለ እንዴ መሳሪይ የያዘዉ😂😂
😂😂😂😜😜
ክክክክክክክክ
ሙሽራዉ👍 1ኛ❤🇪🇹❤🇪🇹🌾🌾
ድሮ እቃ እቃ ስንጫወት እንደዚህ ነው ስንጋባ የነበረው 😆
እኔ ስንት ጊዜ ተዳርኩ መሰለሽ 😂😂😂
@@tenate2957 😆😆😆😆
@@tenate2957 ክክክክክክክ
ጉድ እረ እኔ ለሶ ታዝን። እሶሥ ተሠማማት🤔🤔🤔🤔🤔
ክክክክክክክ
ሀሀሀሀሀሀ የጭፈራቸው ነገርስ. ምንኛ ነው. ኮት እከሚበር. አበሳ. ክክክክክክክ
ጭፈራዉ ግራ አጋብቶኛል ከነጡርንባዉ😂😂😂
ይሄማ የኔ ሀገር ነው ልዩ ቦታውን ንገረኝ ቋራ የት ነው የሚባለው አከባቢው
አይንሽ ነው በሉ ሙሽሮች ናቼው እነዚህ 😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
በእውነት ወያኔ ሲያምሩ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አዳሜ ሀብታም ነዉ ብሩ ዘነበባችዉኮ ትንሿ ግን ሙሽራም አመስልም የሷ ሠርግ መሆኑን አቲቅም ሚስኪን😀😀😀
ትንሿናትቱእንዴ ሙሽራዋ አጃቢመሥላኝነበር😂😂😂
ወይ የሙሽሮች ነገረስ 😂😂የባልየው ጭፈራ 😂😂
የት ሀገር ነው ግን 😉😉🥰🥰
ሰላም ብርሽ በጣም ደስ ይላል የየት ሀገር ባህል ነው ግን
❤❤❤❤❤❤❤አይይይትዝታ
እረ ደስ ሲሉ የየት አከባቢ ሰርግ ነው
የየትባህልጭፈራነውግን
ኑሮ የባህል ማስጠላት የመሽራዉ ነገር እኳን አብሮ ለመኖር ለአድ ቀን አዳር የሚያስጠላነው
መልካም መልካም ጋብቻ ወይኔ ደስ ሲሉ🥰
ልጂነቴን አልወደዉም ያለዲሜ ጋብቻ በኔም ላይ ደርሧል💔ጎጂ ባህል ነዉ ያለዲሜዋ ወልዳ ተበሣቁሎ መኖር ነዉ
ውነትነውበጣምነውእሚከብደውእኔስላየሁ በዛላይልጅበልጅነትሲጨመር
FB ላይ አይቼዋለሁ
ሰላም ሰላም እንደት ናችሁ እንካን ደህና መጣህ ወድሜ ኧረ ምኑን ሰጠሽ ገና ጩጨ ናት የፈጣሬ ያለህ
ፈልቶባታል🤣🤣🤣🤣
@@amarechgbrea2796 ጉድ 🤣
መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ
ትንሿ ቅመም ናት 😍😍😍መልካም ጋብቻ😍😍😂😂😂😂❤❤❤❤
የት አከባቢ ነው??
የምር ጨካኝ ነዉ ይቺን አግብቶ ምን ሊያደርጋት ቤተሰቦቿስ ምን ሆነዉ ነዉ ድሮ የቀረዉን 😢😢
የት አካባቢ ነው
አይ የቄስ ጭፈራ የመሠለ እሚገርመዉ የሁሉም ምተ አንድ ነዉ😂😂😂
I am surprised the culture is the same with Eritrean culture
ወይኔአትፍርምእንዴ ፈጣሪሆይ ያወምካማችቤት
መዳሮን አላወቀችም መሰል
@@Sነኝየመርሳዋ-h3r ጨዋታነወ የሂደይዉ ክክክክ
ከ18 ዓመት በተች ማግባት እንዴት ተፈቀደ!?
ቆይ ሙሸረይቱ የትኛዋ ነች
ማነው እንደኔ በሕፃንነቱ ዘመድ ስሞት ኪሱን ደበስ ሲያደርግ ብር ሊሰጠኝ ነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ🤔😃ማህበር ተከፍሎ ተነስቸ እዚጥ እዚጥ ስል አንድ ጊዜ ከተሸለምኩ ደክሞሻል እንቀይርሽ ሲሉኝ እብኝ እላለሁ ምክንያቱም በድጋሜ ምሸለም ስለሚመስለኝ😃😃😃አይ ልጅነቴ
እኔም አንድጊዜ አስታውሳለሁ ዙጥዙጥ ስል አንድቱ ሸለመችኝ እና ከዛቡሀላ ሁሉም እሚሸልሙኝ መሠለኝ ሳሰለቻቸው ቆማጣብር የሸለሙኝን አረሳትም ክክክክክክክክ
@@sumeyaseyed2160 😃😃😃😃😃😃ምናለበት ከሰጡ አይቀር ደና ብር ሲሰጡሽ🙈የኔ ውድ ከዛስ ተቀመጥሽ ወይስ ዙጥዙጥሽን ቀጠልሽ 🙈😂😂😂አሳቅሽኝ ማርያምን
@@መሲነኝአባቴንናፋቂ ክክክክክክክክ ዘፈኑ ሲቋረጥ ቤትሄድኩና ብሩን ስቆጥር ቆማጣይቱን ሳገኝ ለቅሶ እናቴ ስትመጣ እያለቀስኩ ማንአባቱ ነው ቆማጣ የሸለመኝ ብየ ከዛ እናቴ በዛምትክ ሌላሰጠችኝ እንባየን ጠራርጌ ድጋሜ ሄድኩኝ ሠርጉ ጎረቤት ነበረ አየልጅነት መቸም አረሳው
@@sumeyaseyed2160 ክክክክክክክክክክክ በጣም አሳቅሽኝ ወይኔ
የኔ ማር ትንሽትዋ የራስዋ ሰርግ መሆኑ ረስታዉ አለይ 😄😄😄😄😄
ዉይ ዉይ ለምድነዉ የኑሮ ዉድነትን የሚነግሩን እድን ብር እደዝናብ እየዘነበ ክክክ
አይ ሀሊማ ወላሂ ውድ ነው ይላሉ ግን ዘና ብለው ነው የሚኖሩት እኔ እዝህ የሰው ሽንት ቤት አጥባለሁ ልብስ እንካን አላጥብም ብሎ በክፍያ ነው የሚያሳጥበው የኒውማ አጀበኝ
አረ ወየዉ ምድነዉ ወይኔ ሙዝቃ ወይ ደሞ ከበሮ ነገር እኔ አላየሁሙ😆😆😆😆😆😆😆😆😆
በልጅነትማግባትደሥይላል ወላ ክክክክእኔም በልጅነቴነው ያገባሁት አሁን ወፍየለም ክክክክክክሳላቀው ወጣሁ ክክክክክክ
የት ሃገር ናቸዉ አረ ወየዉ
በግዜ አታግቡና እድሜአችውን ቁጠሩ ወይም ደግሞ የሰው ሰርግ በማየት ኮምቱ 😅😅
😁😁😁
ብሩ ምንድነዉ ወደቀኮ
ባህሊ ኢትዮጵያ አይቆጠርም ይባላል ኮ ይሄ ማ አላ እንድ
ወንድም አማች ናቸው የተዳሩት❤❤❤
የትኛውነውወንዱሙሽራመችምይሄበደንብየሚመተውእንዳይሆንkkkkkkkk እኔምችስባል አልተንቀሳቀስኩምእራሱአፍሬ ይመቸውአበደኮደስተው ማነውእንደኔ የሳቀ
የት ሐገር ነው ግን
ዋው በጣምር የገጠር ሰርግ ነው
ገና ህፃን ናት በሠላም ነው መልካም ጋብቻ
የት ሀገረ በሀል ነው 😂😂
የየት አካባቢ ነዉ
ወይኔ አሮጊቲቱ ክክክክክ ቆይ ምንድነው ሙዚቃ ነውደ
መልካም ጋብቻ ይሁን ላቹ🌷
እንደኔ ግን ልጅቷ ሰርጓ መሆኑን አላወቀቺም መሰለኝ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እና ሲያገቡ ሙሽሮች ዙጨፍሩ አይቼ አላዉቀም ሀሀሀሀሀ
ክክክክ የሷ አልመሠላትም እኔም የገጠርልጂነኚ በሰርጉቀን የሚጨፍር አላየሁም
አው ዪመስላል
ግን የምባለው የለም እንደ የራያ ልጆች ለአንድ ልጅ ማግባት 300ሽህ ያስፈልጋታል
የባለ ጥርሡ ሚሥት ግን ሙሽራ አደለም አበባ ያዥ ነው የምትመሥለው
እረ ሽልማት ኑሮ ተወዶል አትምጡ ይሉናል እነሱ ግን
ሰርጉ ግን ሰረግ ብሎ ዝም ነው ምርጥ ባህላዊ የገጠር ሰረግ በጣም ያምራል
አመሰግናለሁ
wowwwwwwww betam arif new biresh des yilala
ይችኛይቱ ምድናት ተገትራ እደብራና ይላል ያገሬ ዉክክክክክክክ
ወይኔ እኔም እደዚህ ተድሬ ነበር ስደትን መርጥኩ አይይይ
አሁን እንህ ህፀን ምን አደረጉ
ወይ ይችማ ታስራ የተለቀቀች ናት ወይ🤣🤣🤣🤣
ልጂናት፡ለእሱኳ፡ጫወታነው፡ምንታቃለች፡ልጁም፡እንደዛነው፡ብሩ፡እንዲህ፡በሺ፡የሆነው፡ከየት፡መቶነው
ህግ የሌለበት ሀገር አሁን እነዚህን ወደ ትምህርት ቤት እንደመላክ እንደት አሁን ይድራሉ እሥኪ አሁን ገና ልጆች ናቸዉ
በጣምከምር
ኧረ ተገደው የተዳሩም አይመስልም😂😂😂 አስነኩት እኮ የዘድሮ ልጆች ገና በ12 አመቱ ፍቅረኛ ይኖረዋል ስለዚህ ወደውም ሊሆን ይችላል እህቴ ሚጥው ሚጥው አለች እኮ ሙሽራዋ🙈🙈😂😂😂😂 እንዳውም ትልቋ ገልጀጅ አለች
🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇮🇱🥰🥰🥰🥰
የት ክፍለ ሀገር ይሆን ? ትንሽ ስለ ባህሉ ብታብራራልን ?
በመተማዙሪያ ቋራይባላል በልወለድበትም አቀዋለሁ የሠሊጥብርነው እሚዘበው ይህአገርማለት ማብራት የለው ኒቶርክየው
@@ዘይነብአሊ-የ3ጘ ይገርማል በጣም አመሰግናለሁ
አሁን አያርገውና ሰርግ ሲሆን ማልዘፍነው ነገር ስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀሚስ የለበሰችዋ ግን ምነው
ግን ህግየለም እንዴ ያለድሜ ጋብቻ አልቀረም እንዴ???
ምሥኪን ቡሀላ ሥራ እዳለባቸው አላወቁም ሙሽሮቹ የልጅ ነገር ክክክ😜😜😜
ክክክክክእነዚህ ደሞ ምን ይሰራሉ. ሲጀመር ሴቷ እየተዳረች አልመሰላትም ክክክ
መልካም ጋብቻ የአብርሃም ና የሳራ ይሑን ጋብቻችሑ🌹🙏
የትኛዋ ነች ሙሽራዋ
አቤት ዉበት❤
ወይኔ ልጅቷ አመት ባል መስሏታል ሰርግ መሆኑን ያወቀች አይመስለኝም
የደስታዋ ቀን ነዉ ክክክ
😂😂
ክክክ
ምስኪንአጣደፈው
Woyi amelk Israel tewutm eko albekilbatm lijenat new yemascefirt enji ye tedir destgna mehonew geni?
የብሩስ ነገር ማሻአላህ
ወንድም ታማች ናቸው ያገቡት ማለትነው ሁለት ምሽራ ነው ያለው
ሰርግ ነው ?ወይጉድ
ትናንሽኮናቸው እህል በሉብለውነውጂ😅😅😅😂😂😂
የየትአገር ባህልነው ሙሸራ ይጨፍራልዴ ሰርጉ የሷ መሆኑን አላወቀችም ክክክ
ይጨፍራል ግን የነዚህ በጣም ስቷል😂😂😂
@@aaegrnshnea1331 እሺ እኔገና ዛሬ አየሁ
በኛም ይጨፍራል ግን ትፈሪያለሺ ቆም ብለሺ መታየት እንጂ እንደዚህ አጨፍሪም ሚዜወችሺም ይከቡሻል ብቻ ቤተዘመድ ስለሚሸልም ቆም ትያለሺ
ወልቃይት
የዋሁ የበጌ ምድር ሰርግ ጋይንት አካባቢ ይመስላል
እነሱ ለጨፈሩት እኔ ልቤ ቱር ሊል ነው ክክክ የመዳም ስራ አወዛውዞት
😆😆😆
ክክክክክክክክክክክክክ
ሲያስጠላ ባህላቸው እረ ወየው ምንአይነት ጭፈራ በጡርባ ለቅሶ ቤት መሰለ ጡርባው
ያለድሜ ጋብቻ ይቅር ተብሎ የለዴ ይሰማል
መልካም ጋብቻ የአብራሐም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
ዋዉ ደስ ይላሉ

ውነትነውበጣምነውእሚከብደው
እኔስላየሁ በዛላይልጅበልጅነትሲጨመር