ከውርስ መነቀል ‼ ውርስ እና ኑዛዜ ‼ ማወቅ ያለባችሁ ጠቃሚ የውርስ ትንታኔ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @tajutajure3707
    @tajutajure3707 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yirga sint amet new

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ስለቁም ስጦታ

  • @seidmohammed2013
    @seidmohammed2013 2 ปีที่แล้ว

    Bestihuf ena bemskr hono sayteyk bzu amet yekoye 40 amet belai

  • @mesfinbeyene580
    @mesfinbeyene580 2 ปีที่แล้ว

    የቁም ስጦታና ( ንብረቱ ሰጭው ከመሞቱ በፊት የባለቤትነቱ ስልጣን የተዛወረ) እና ኑዛዜና የመነቀል ጥያቄን ማብራራት ብትችል ጥሩ ነበር።

  • @AlemuKunburo
    @AlemuKunburo ปีที่แล้ว

    What is ts the reasons behind ?

  • @medikemal8440
    @medikemal8440 2 ปีที่แล้ว

    Menme saynazez beimot Ena yeweklna meet besetes endat yetayal

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 2 ปีที่แล้ว

    Nic

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 ปีที่แล้ว

    በህይወት እያለሁ ከልጆቼ ለአንዱ ንብረቴን መስጠትስ እችላለሁ?

  • @sefadinmohammed9811
    @sefadinmohammed9811 2 ปีที่แล้ว

    ያልወለደችው የአባቴ ምስት .36ዓመት አብሮ ነበሩ .ከሌላ የወለደው 3 ልጆች ከ1,4,6.አመታቸው ጀምረ አሳደገች .የሟች ልጆች ናቸው . .ልጆቹ እናታቸው ከአባታቸው በፊት የሞተችው ስሆኑ የልተወለደችው ስላ አሳደገችው እና ሟች ምስት ስለሆነችው ውርስ ኣላት ወይስ ?

  • @Mercy-mw9nt
    @Mercy-mw9nt 6 หลายเดือนก่อน

    እባክህ አባቴ አንድልጅ አለኝ ብሎ አመጣ የተወሰነ ገንዘብ መናዘዝ አይችልም ወይ

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanoskaleab8744
    @yordanoskaleab8744 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ! አድራሻህን እንዴት ላገኝ እችላለሁ?

  • @anisasani7564
    @anisasani7564 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ ከሁለት ቤት ወልዷዋል
    ከኔ እናት ተለያይትዋል
    አባቴ በጣም አርጅቶ ነበር እና የእንጄራ እናቴ ልጆች ሽማግሌ ሰብስበው እንዲያወርሷቸው ያስፈርሙታል ማለትም እኔ እና ታናሽ እህቴ በሌለንበት በሌለንበት ብቻ ሳይሆን እኛ ስለ ማስፈረማቸውም የምናቀው ነገር የለም ! ሀገር ውስጥም አንኖርም በውጭ ነው እምንኖረው
    ሞት መጣ አባታችን ሞተ በሞት
    በሞተ በ 12 ተኛው ቀን ቤት ንብረት ሽጠው ተከፋፍለው አባቴ ከሚኖርበት ሀገር ጥለው ወጡ😢
    ይህ በህግ እይታ እንዴት ይታያል????
    ብዙ ሰዎች ክሰሱ ይሉናል
    ብንከስ ተቀባይነት አለው ??
    ተቀብይነት ካለውስ የጊዜው መርዘም ከክስ ይገድበዋል ???
    አባቴ ከሞተ 5 አመት ስለሆነ

  • @mamituhailu3032
    @mamituhailu3032 2 ปีที่แล้ว

    Kefird bet yeweres mebet keteregagete behuala Sim yemazawer hidetu endet new? Kekilil kelils yesim mazwer higu temessaye new woy ? ebakeh wondeme yehenin neger negeregne.

  • @mathiasmellkamu7367
    @mathiasmellkamu7367 2 ปีที่แล้ว

    እናቴ 2 ልጆች አሏት እኔና ታላቅ ወንድሜ እናቴና ታላቅ ወንድሜ አርፈዋል የወንድሜ ልጆች 3 አሉ እኔ የምኖረው ውጭ ነው ለኔ ብዙ ጠቀሜታ አለው ባልልም ወደ ሀገሬ ልቤን እንዳደርግ ከገፋኝ በሚል ነው የወንድሜ ልጆች እንደተቀራጠሙት ሰማሁ ህጉ ለኔ ምን ይላል?

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 6 หลายเดือนก่อน +1

      አላሳወጅክም አንተ ካላሳወጅክ ይርጋ ሳያግድህ መተህ ማሳወጅ አለብህ የናትህን ንብረት አትተው የወንድምህ ልጆች ብቻችውን ወራሽ አይሆኑም የአባታችውን ድርሻ ብቻ ነው

  • @woldekidane13
    @woldekidane13 2 ปีที่แล้ว

    በፍርድ ቤት ቤተሰቡ ከሶት ወሳኔ የተሰጠበት ልጅ ወራሽ መሆን ይችላል?

  • @merchaaba
    @merchaaba 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑዛዜ በውልና ማስረጃ ነው ወይስ በፍርድ ቤት የቱ ነው የሚፀድቀው

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  2 ปีที่แล้ว

      በሁለቱም መፅደቅ ይችላል። በውልና ማስረጃ የበለጠ ቀላል ነው

  • @Rdettgtg-p1m
    @Rdettgtg-p1m ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤