የልቦና ውቅር- "የሰው ልጅን ነጣጥዬ አላየውም " ሌሊሳ ግርማ ክፍል ሁለትEtv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • የልቦና ውቅር- "የሰው ልጅን ነጣጥዬ አላየውም " ሌሊሳ ግርማ ክፍል ሁለት
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

ความคิดเห็น • 3

  • @hanahoney3669
    @hanahoney3669 2 ปีที่แล้ว

    እዚህ ፕሮግራም ላይ በመሳተፌ በጎ ቁም ነገሮችን ተካፍያለሁ 🙏
    👉ነገሮችን የምንረዳው በእውቀታችን መጠን ነው፡፡እውቀታችን የሚያድገው በንባባችን ልክ ነው፡፡
    👉ቀኑን ሙሉ ያለንባብ ሰዓቱን ቆርጥመህ ከዋልክ አንድን ነገር ከአንባቢ ጓደኛህ እኩል ላትረዳ ትችላለህ፡፡
    🤷🏼‍♀️የአረዳድና የገጠመኝ መለያየት እስካለ የብስለት ልዩነት መኖሩ አይቀርም። 🤦🏻‍♀️ከእውቀት ተራርቀህ ከከረምክ በተራ ጉዳዮች አእምሮህ ተወጥሮ ይውላል። የዘር፣የቀለም፣የእኔነት፣የደም ፣ ....ነገሮች ራስ ምታት ይሆኑብሃል‼️

  • @tazebewgetahun-yu4xl
    @tazebewgetahun-yu4xl ปีที่แล้ว

    ሌሊሳ true intellectual! እዚህ ዘመን ላይ missing ነው ብዬ ሳስብ የነበረው transcend ያደረገ true philosopher አለ ለካ! እንደ አሸን ሊፈሉ እያቆበቆቡ ያሊ postmedernism የወለዳቸው እንደዚህች ጋዜጠኛ ክትበታቸውን ለክት ያላስቀመጡ ።blabber blaber በየሚድያው እና youtube ላይ። ሲሻቸው patriot የሚሆኑ ጎሸም የሚያረጋቸው ሲያገኙ ደግሞ እግዜሩን ዘቅዝቀው ባደባባይ ለመሸርደድ በደምብ የሚዳዳቸው። ስለስኬት አምስት ሚስጥሮች ለመቅሰም ጆሮውን ለሰጣቸው ከኳክብት ኳክብት ሲያንከራትቱት ውለው ዛግ የሚያደርጉት። ...ይሄ ሰው ግን artist ነው። ፍልሰፍና ለአርቲስቱ ብቻ መተው አለበት ብዬ የምጠራጠረውን ሊያረጋግጥልኝ በጣም ይዳደዋል። philosopher or politician or theologist ቢሆን ኖሮ conservative የመሆን አደጋ ይገጥመው ነበር። እንኳንም አርቲስት ሆነ።

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 2 ปีที่แล้ว

    post moderated is not big issues in our country Ethiopia!