ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኢስታንቡል ፋሽን ጎላጎል 1 ፎቅ 111
በተረፈ የሱፍ ነገር ሲነሳ አዉሰትራልያ ናት ትልቁን ድርሻ አላት የበግ ሱፍን ወደ ዓለም ገበያ በመላክ። ግን ማንኛዉንም አበሻ ሱፍ ኬት መጣ ቢባሉ ጣሊያን ቱርክ ወዘተ ይላሉ ግን የተሰራበት ሱፍ ክር ከየት እንደመጣ ታቃላቹህ? ወይ? አዉሰትራሊያ ካላቹህ ተሳሰታቹሀልየመጀመርያዉ የሱፍ በግ ዝርያዉ Merino የሚባለዉ መጀመርያ የ Spain ግኝትም ቢሆን አዉሰትሪያኖች የወሰዱት ከደቡብ አፍሪቃ ነዉ ከ200 ዓመት በፊት። ማለት የፈለግሁት ዓለም በሙሉ Merino ዝርያ ሲያራባ እኛ የምን የሱፉን ጣቃዉን አሰመጥተን አገር ውሰጥ መሰፋት ካቃተን ቢቀር ቢቀር Merino የበግ ዝርያ ከደቡብ አፍሪቃ አሰመጥተን ብናረባ ጥሩ የሱፍ አምራቾች እንሆን ነበር።በተረፈ ጋዜጤኛዋ ወጣት ነሸ ብዙ ይጠበቅብሻል ብርቹአትርሺ መንግሰቱ ሐይለማርያም የመንግሰት ሰራተኞቹን በሙሉ ካኪ ልበሱ ብሎ አዉጆ ነበር። እድሜ ለመለሰ ምድረ ምሰጋና ቢሰ ሁላ ሱፍ መልበሰ ጀመሩ
ኢስታንቡል ፋሽን ጎላጎል 1 ፎቅ 111
በተረፈ የሱፍ ነገር ሲነሳ አዉሰትራልያ ናት ትልቁን ድርሻ አላት የበግ ሱፍን ወደ ዓለም ገበያ በመላክ።
ግን ማንኛዉንም አበሻ ሱፍ ኬት መጣ ቢባሉ ጣሊያን ቱርክ ወዘተ ይላሉ ግን የተሰራበት ሱፍ ክር ከየት እንደመጣ ታቃላቹህ? ወይ? አዉሰትራሊያ ካላቹህ ተሳሰታቹሀል
የመጀመርያዉ የሱፍ በግ ዝርያዉ Merino የሚባለዉ መጀመርያ የ Spain ግኝትም ቢሆን አዉሰትሪያኖች የወሰዱት ከደቡብ አፍሪቃ ነዉ ከ200 ዓመት በፊት። ማለት የፈለግሁት ዓለም በሙሉ Merino ዝርያ ሲያራባ
እኛ የምን የሱፉን ጣቃዉን አሰመጥተን አገር ውሰጥ መሰፋት ካቃተን ቢቀር ቢቀር Merino የበግ ዝርያ ከደቡብ አፍሪቃ አሰመጥተን ብናረባ ጥሩ የሱፍ አምራቾች እንሆን ነበር።
በተረፈ ጋዜጤኛዋ ወጣት ነሸ ብዙ ይጠበቅብሻል ብርቹ
አትርሺ መንግሰቱ ሐይለማርያም የመንግሰት ሰራተኞቹን በሙሉ ካኪ ልበሱ ብሎ አዉጆ ነበር። እድሜ ለመለሰ ምድረ ምሰጋና ቢሰ ሁላ ሱፍ መልበሰ ጀመሩ