ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደአ አርጉልኝ ልጀን አሞብኛል 😢😢😢😢😢 በናፍቆት ላይ ህመም
አላሕ ያሽርልሽ ያረቢ
አላህ አፊያ ያርግልሽ
አላህ ጤናውን ይመልስልሺ እህቴ ሌሊቱ ላይ እጆችሺን ዘርጊና ጠይቂው ጌታችን እራሱ ነው ለጠራኝ ለለመነኝ ያለው ቃሉን አጣፊ ዋሾም አይደለም
አብሽር❤❤❤❤❤
አላህ አፊያ ያርግልሽ እህት
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ اللهم انصر فلسطين يارب 🇵🇸🇪🇹😭😢
ጀዛኪላህ ኸይር የማስበው ነገር ነበር ግን ኢትዮጵያ አለ አይደል እንደ እያሉ እያሳነፉኝ ነበር ለ2 አመት ቀለቤ ልረትብ 😂😂😂😂
😂😂😂 እኔም
እኔምኢሻአላህ
ጀዛከላህ ኸይር የኔዉድ ምክርሽ በጣም ሀሪፍነዉ የኔማር አላህ ይጠብቅሽ
አህለን ፍርዶስየ ኢንሻ አላህ ማ
ዘይት ዘይቱን ምርቱ ጆርዳን ነዉ ሳውዲ ክጆርድን ነዉ ምምታሰገባዉ
ሹኩርን ቅመምዬ
ሁልጊዜም ምክርሽ በጣም ደስብሎኝነው የማዳምጠው ጀዛኪ አላህ ከይር እህቴ ግን በዛሬውላይ አንድ አስተያየት አለኝ እሱም ጥቁር አዝሙድ አኔ የምኖርበት ሀገር ይመረታ ብዙው የኢትዮጵያ ምድር የበቅላል እና ገና እማሳው ላይሆኖነው ሽታው በርቁ የሚሸተው ምን መሰለሽ በተለይ ክፍለሀገር ያሉ ልጆች እዳትሸወዱ የሀገራችን ይበልጣል ተቻላችሁ ዘይቱን ይዛችሁ ግቡ
ሄሉ ፍሬው የወጣ አደል ኢትዮ😅😅የፈሰዴ ነው አፈር አፈር ነው የሚለው ሰባት ቅመም 😊
እናመሰግናለን አትጥፊ እደዚህ ብቅ በይ
ጀዛኪላህ ኸይረን የኔ ወድ❤
አሰላሙ አለይኩም ፊርዶስ አውፍ በይኝና ስልከሽን በውስጥ መስመር ትልኪሊኛለሽ
እናመሰግና ለን እህታችን 👍
ጅዛኪላ ክይር ውድ
አህለን እህታችን 🌹🌹🌹
አህለን አህታችን
MaashaaAlaa❤❤ iPhone 📱 yii xaqmalii woyisii Ayii xaqmimii 😥😰
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ አህልን ሁቢ ጠፍተሻል
ሽኩረን የኔውድ❤❤
አንመሠግናለ ውድ
አህለን እህት ሁሉም ዩቲበር ወደ ስራው ተመለሰ ወንድማችን ኡስታዝ ሀሰን በላይ ጠፋብን የእኛ መካሪ
አዎ ኢንሺአላህ ይመጣል
አናመሠግናለን ❤❤
እሚጠቅመነንእህትንገሪን👍👍👍👍
አህለን እህቴ
በጣምምምም ❤❤❤❤❤
❤❤❤
ሁቢ
مشالله
😂😂ቅመም አላልሺም
MashaAllah
ክለሮክስና ታይዲ ባመጣ ምን ትይኛለሽ ሽንት ቤቴ ከመኖሪያ ክላሴ ጋ ተያይዞ የተሰራ ስለሆነ የሳውዲ ክረሎክስ ካላመጣሁ ይሸተኛል ብየ ፈራሁ
ታይዱና በረኪና ብዙ ልዩነት የለውም
@@firdows3971 እሽ ፍርደወስ የሳውዱ ይበልጣል ማለትሽ ነው ኢንሻ አላህ እራሱን የቻለ አንድ ሳጥን የተንዲፍ መጋዲ እረትባለሁ ከመፍሰስ አላህ ይጠብቅልኛል
አለ ኢትዮፕያ አለ
@@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ እህቴ ይበልጣል ሳይሆን እዚሁ ስላለለ ጥራቱም ልዩነት የለውም ማለቴ ነው ክሮሮክስ እዚህም ያለው ለፀዳት በቂ ነው ታይዱም በአይነት አለ እንድሁም ኮምፎርት እራሱ ብዙ ተጠቃሚ የለምእጀ ውድ አይደለም ስለዚህ እነሱን ባትረትረትቢም ይልቁንስ የፊት ሳሙናዎች ጥራት ያላቸውን ሰንሰክሬም ጨምረሺ ያዢ
@@firdows3971 እሽ አህቴ ፈርደወስ ሳቡንና ሰንስክሬን እማ ግድ ነው
ዉድ ደሞሪኝ
👍👍👍👍👍👍
You come back
🎉🎉🎉❤
አወል ቀደሙን ባልየው ይምጣ እዳረዋለሁ በጋያ ቂጣ ይባላል እስቲ ሀገር ሰላም ይሁን
እረ አለ ቦሌ ሚኬል የሁሉም ሀገር ቅመም ብቻ ብር ይኑርሽ ሱፐር ማርኬት አለ አዲስዋጋው እዚ ከሙገዛው ሲመዛዘን ያው ነው
እሶኮ የለም አላለችም ብጥርት የውጪው አሪፍነው ያለችው
ደአ አርጉልኝ ልጀን አሞብኛል 😢😢😢😢😢 በናፍቆት ላይ ህመም
አላሕ ያሽርልሽ ያረቢ
አላህ አፊያ ያርግልሽ
አላህ ጤናውን ይመልስልሺ እህቴ ሌሊቱ ላይ እጆችሺን ዘርጊና ጠይቂው ጌታችን እራሱ ነው ለጠራኝ ለለመነኝ ያለው ቃሉን አጣፊ ዋሾም አይደለም
አብሽር❤❤❤❤❤
አላህ አፊያ ያርግልሽ እህት
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ اللهم انصر فلسطين يارب 🇵🇸🇪🇹😭😢
ጀዛኪላህ ኸይር የማስበው ነገር ነበር ግን ኢትዮጵያ አለ አይደል እንደ እያሉ እያሳነፉኝ ነበር ለ2 አመት ቀለቤ ልረትብ 😂😂😂😂
😂😂😂 እኔም
እኔምኢሻአላህ
ጀዛከላህ ኸይር የኔዉድ ምክርሽ በጣም ሀሪፍነዉ የኔማር አላህ ይጠብቅሽ
አህለን ፍርዶስየ ኢንሻ አላህ ማ
ዘይት ዘይቱን ምርቱ ጆርዳን ነዉ ሳውዲ ክጆርድን ነዉ ምምታሰገባዉ
ሹኩርን ቅመምዬ
ሁልጊዜም ምክርሽ በጣም ደስብሎኝነው የማዳምጠው ጀዛኪ አላህ ከይር እህቴ
ግን በዛሬውላይ አንድ አስተያየት አለኝ እሱም ጥቁር አዝሙድ አኔ የምኖርበት ሀገር ይመረታ ብዙው የኢትዮጵያ ምድር የበቅላል እና ገና እማሳው ላይሆኖነው ሽታው በርቁ የሚሸተው ምን መሰለሽ በተለይ ክፍለሀገር ያሉ ልጆች እዳትሸወዱ የሀገራችን ይበልጣል ተቻላችሁ ዘይቱን ይዛችሁ ግቡ
ሄሉ ፍሬው የወጣ አደል ኢትዮ😅😅የፈሰዴ ነው አፈር አፈር ነው የሚለው ሰባት ቅመም 😊
እናመሰግናለን አትጥፊ እደዚህ ብቅ በይ
ጀዛኪላህ
ኸይረን የኔ ወድ❤
አሰላሙ አለይኩም ፊርዶስ አውፍ በይኝና ስልከሽን በውስጥ መስመር ትልኪሊኛለሽ
እናመሰግና ለን እህታችን 👍
ጅዛኪላ ክይር ውድ
አህለን እህታችን 🌹🌹🌹
አህለን አህታችን
MaashaaAlaa❤❤ iPhone 📱 yii xaqmalii woyisii Ayii xaqmimii 😥😰
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ አህልን ሁቢ ጠፍተሻል
ሽኩረን የኔውድ❤❤
አንመሠግናለ ውድ
አህለን እህት ሁሉም ዩቲበር ወደ ስራው ተመለሰ ወንድማችን ኡስታዝ ሀሰን በላይ ጠፋብን የእኛ መካሪ
አዎ ኢንሺአላህ ይመጣል
አናመሠግናለን ❤❤
እሚጠቅመነንእህትንገሪን👍👍👍👍
አህለን እህቴ
በጣምምምም ❤❤❤❤❤
❤❤❤
ሁቢ
مشالله
😂😂ቅመም አላልሺም
MashaAllah
ክለሮክስና ታይዲ ባመጣ ምን ትይኛለሽ ሽንት ቤቴ ከመኖሪያ ክላሴ ጋ ተያይዞ የተሰራ ስለሆነ የሳውዲ ክረሎክስ ካላመጣሁ ይሸተኛል ብየ ፈራሁ
ታይዱና በረኪና ብዙ ልዩነት የለውም
@@firdows3971 እሽ ፍርደወስ የሳውዱ ይበልጣል ማለትሽ ነው ኢንሻ አላህ እራሱን የቻለ አንድ ሳጥን የተንዲፍ መጋዲ እረትባለሁ ከመፍሰስ አላህ ይጠብቅልኛል
አለ ኢትዮፕያ አለ
@@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ እህቴ ይበልጣል ሳይሆን እዚሁ ስላለለ ጥራቱም ልዩነት የለውም ማለቴ ነው ክሮሮክስ እዚህም ያለው ለፀዳት በቂ ነው ታይዱም በአይነት አለ እንድሁም ኮምፎርት እራሱ ብዙ ተጠቃሚ የለምእጀ ውድ አይደለም ስለዚህ እነሱን ባትረትረትቢም
ይልቁንስ የፊት ሳሙናዎች ጥራት ያላቸውን ሰንሰክሬም ጨምረሺ ያዢ
@@firdows3971 እሽ አህቴ ፈርደወስ ሳቡንና ሰንስክሬን እማ ግድ ነው
ዉድ ደሞሪኝ
👍👍👍👍👍👍
You come back
🎉🎉🎉❤
አወል ቀደሙን ባልየው ይምጣ እዳረዋለሁ በጋያ ቂጣ ይባላል እስቲ ሀገር ሰላም ይሁን
እረ አለ ቦሌ ሚኬል የሁሉም ሀገር ቅመም ብቻ ብር ይኑርሽ ሱፐር ማርኬት አለ አዲስ
ዋጋው እዚ ከሙገዛው ሲመዛዘን ያው ነው
እሶኮ የለም አላለችም ብጥርት የውጪው አሪፍነው ያለችው