ለሶፊ ወርቅ ተገዛላት 🙆😮 ማመን አቃታት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 หลายเดือนก่อน +624

    ሴትን ልጅ ያከበረ አላህ ያከበረዉ ነዉ ሴትን ያዋረደ አላህ ያዋረደዉ ነዉ ሰ ዓ ወ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም😍

    • @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
      @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 8 หลายเดือนก่อน +2

      صلى الله عليه وسلم🥰🥰

    • @mom-oj5rg2fb
      @mom-oj5rg2fb 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሰለሏህ አለሂ ወሰለም

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 8 หลายเดือนก่อน +2

      ስለላህ አለይ ወስልም😢❤

    • @ZahraMohammed-pb8mk
      @ZahraMohammed-pb8mk 8 หลายเดือนก่อน +2

      ገና ዛሬ ቶፊቅ አሥደሠተኝ ❤❤❤❤

    • @habibakader5425
      @habibakader5425 8 หลายเดือนก่อน

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Afiyatubegracefamily_2
    @Afiyatubegracefamily_2 8 หลายเดือนก่อน +64

    ሶፊ ይገባታል የምትሉ👍ሚስኪን ጨዋ ረጋ ያለች ናት ታፈቅርሀለች ተንከባከባት❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 8 หลายเดือนก่อน +375

    ሶፊ ሁሌም ሙሉ ቀሚስ ትልበስ የሚል❤❤❤😘

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي 8 หลายเดือนก่อน

      አወ ለኢሥላም ቆራሣ ልብሥ አይፈቀድም

    • @ዘሀራዩቱቢ
      @ዘሀራዩቱቢ 8 หลายเดือนก่อน

      እኔመ ሙል ልብስ የሴት ልጂ ዉበት ነዉ

    • @نورهالدوسري-ظ6ر
      @نورهالدوسري-ظ6ر 8 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ፋጠሪ ያክብርልን እኖድሀለን AB

    • @fadiwli7105
      @fadiwli7105 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @fadiwli7105
      @fadiwli7105 8 หลายเดือนก่อน

      ❤😅

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 8 หลายเดือนก่อน +378

    የዋህ ናት ወላሂ ቶፊቅን መከታተል የጀመርኩት አሁን ከታረቁ ቡሃላ ነው ደሞ ዉለዱ እና አሳዩን እምትሉ ላይክ 👍👍🎉

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 8 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም የዋህ ናት

    • @zaboraa32
      @zaboraa32 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ደሞ የዋህ ናት

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም❤❤

    • @AbdulSaklou
      @AbdulSaklou 8 หลายเดือนก่อน

      enem

    • @ELHAM-gw6fe
      @ELHAM-gw6fe 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ ዉዶች

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 8 หลายเดือนก่อน +158

    ቶፊቅማሻአላ ወንድሜ አታናዳት በጣም ምርጥ ልጂ ናት😢😢😢😢😢❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 8 หลายเดือนก่อน +197

    ማነው ሶፊን የሚወድ እደኔ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 8 หลายเดือนก่อน +213

    የሃበሻ ቀሚስ ለሴቶቻችን ዉበት ነዉ የሚል ❤👍👍👍

    • @aishasaed9247
      @aishasaed9247 8 หลายเดือนก่อน

      እኒ ብዙሰውሸወዴኝ እራሳቸውስምእየመሰለኝ ሰብአድርጊ ተዛውሸትሲሆን ለምንያሞኙናልብየላነሳእልና እተወዋለሁ​@@1993Rihna

    • @1993Rihna
      @1993Rihna 8 หลายเดือนก่อน

      @@aishasaed9247 ብዙ በራሳቸዉ የማይተማመኑ ሰዉች ነቸዉ በሰዉ ስም የሚነግዱት

    • @MakidaMizbahu
      @MakidaMizbahu 8 หลายเดือนก่อน

      Enemasegenalan❤

  • @rahmashamil2438
    @rahmashamil2438 8 หลายเดือนก่อน +256

    እንትዋወቃለን ላይ ይቅረቡ የምትሉ በላይክ

    • @SameeraA-g5n
      @SameeraA-g5n 8 หลายเดือนก่อน

      አወ ይቅርቡ

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 8 หลายเดือนก่อน +1

      ይቅርቡልን እና ቁርጥ እንወቅ እኔኮ አላምንም ኢቱበሮችን

  • @nas7117
    @nas7117 8 หลายเดือนก่อน +230

    ማነው እደኔ ሶፊን የሚወዳት👍👈
    የኔ ቆንጆ ይገባሻል

    • @ATayetub
      @ATayetub 8 หลายเดือนก่อน +2

      ደግሞ ታሳዝነኛለች😢😢😢😢

    • @Neimayimam-l5p
      @Neimayimam-l5p 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ አለሁ

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights 5 หลายเดือนก่อน

      ይገባሻል ❤❤❤❤

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 8 หลายเดือนก่อน +86

    ❤እኔ ክርስቲያን ነኝ ❤ግን ወላሂ ሲሉ ይነዝረኛል ከአፋቸው ማር ጠብ ይላል ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሙቼ ነው እምወዳችሁ❤❤❤

    • @ToybaAhmed-ey9gr
      @ToybaAhmed-ey9gr 8 หลายเดือนก่อน

      እናመሠግናለን❤❤

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 8 หลายเดือนก่อน

      ሽኩረን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 8 หลายเดือนก่อน

      ሹክረን😢😢😢😂

    • @Zeyiba-z1t
      @Zeyiba-z1t 8 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zahari-uf5vj
      @zahari-uf5vj 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሽኩረን

  • @Sariy177
    @Sariy177 8 หลายเดือนก่อน +251

    የመዳም ቅማሞች ንፁህ አፍቃሪ ይስጣችሁ ❤️

  • @Ty23r
    @Ty23r 8 หลายเดือนก่อน +106

    ሶፊን የመሠለች የትም አታገኝም ካሥሩ ሤት ጋር መታከክ አአቁም

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 8 หลายเดือนก่อน +37

    አልሀምዱሊላህ ምርጥ አፍቃሪ ከፀባይ እስከ መልክ በዛ ላይ ዲኑም ማሻ አላህ የሆነ ባል ሰቶኛል ልክ እንደእድሜዉ እንደወጣትነቱ አይደለም አስተሳሰቡ በቃ ስትር አድርጎኛል አላህ ይጠብቅልኝ የደሴዉ ቆንጆ

    • @ekramKhalid-t3j
      @ekramKhalid-t3j 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኛም የደሴ ነን

    • @SameeraFahed
      @SameeraFahed 8 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላህ አይለያችሁ ግን የመካነሠላምነኝ ሥለትዳር ስጠየቅ እጨናነቃሉምንትይኛለሺ😢

    • @madina3828
      @madina3828 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም ይጨንቀኛል​@@SameeraFahed

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 8 หลายเดือนก่อน

      ergtegna neshi 😂😂

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@SameeraFahed ቆርጠሺ ግቢበት❤❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 8 หลายเดือนก่อน +61

    ማሻ አላህ ቶፊቅ ዛሬ ነፍስ አውቀሀል እደዚህ ሁሌም አስደስታት ብሩ በኛ በማዳም ቅመሞች ላይክ ይበጣል አብሽር😊❤😂😂

  • @SemirAahmed-ow2oc
    @SemirAahmed-ow2oc 8 หลายเดือนก่อน +28

    እርጋታዋ ብቻ ሶፍየ በጣም ነዉ የማረብሽ ቶፍቅ አክብረህን ስለገዛህላት እናመሰግናለን

  • @Hayat-fs7xv
    @Hayat-fs7xv 8 หลายเดือนก่อน +45

    ተከባከባት ምርጥ ልጅ ናት

  • @naimaahmed4892
    @naimaahmed4892 8 หลายเดือนก่อน +75

    ማነውእንደኔ ለሚሥቱ ክብረያለው ወንድ የሚወድ❤❤

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 8 หลายเดือนก่อน +24

    ቶፊቅ አክብራት ተከባከባት ታማኝ ሁንላት በቀልድም ቢሆን ክፉ ንግግር አትናገራት ልዩ ሴት አድርገህ ያዛት በተረፈ ውለዱ ክበዱ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fhjfj-vt9ei
    @fhjfj-vt9ei 8 หลายเดือนก่อน +42

    ተዉፊቅ በአላህ ተንከባክበህ ያዛት ምርጥ ሚስት ናት ❤❤❤❤

    • @usuf_tube
      @usuf_tube 8 หลายเดือนก่อน

      በምን አወክ

    • @JeddahNew-x5s
      @JeddahNew-x5s 8 หลายเดือนก่อน

      ምርጥሰውናት

    • @usuf_tube
      @usuf_tube 8 หลายเดือนก่อน

      እንደት አወክ ምርጥ ሚስት መሆኗን

    • @Amharafanokingfanoking
      @Amharafanokingfanoking 8 หลายเดือนก่อน

      ያገሬልጂ የሠዉልጂ በይታ ይለያል​@@usuf_tube

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 8 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻአላህ ቶፊቅ ሴትልጅ ከቁሳቁስ ይልቅ ክብር እና ፍቅር ይገዛናል ክብር ስጣት አታስለቅሳት የምትሉ በላይክ

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኮሚተሮች አስደሰታችሁኝ ሶፊን ስወዳት ስትሉ ለምን የዋህ ናት በዛላይ እረስ በራስ ልንደጋገፍ ይገባል አብሶ አረባሀገር ለለፉ እህቱች ከበር ደስታ ጥሩ ሂወት ሲገጥማቸው በጣም ነው የምደሰተው❤❤❤

  • @Hayat-g3k
    @Hayat-g3k 8 หลายเดือนก่อน +29

    እኔ ግርም የሚለኝ ሙስሊም ሆነው በዛ ላይ ስደት ስንት አስተምሮን. እደት ሂጃብ ጆሮ ተገልጦ. ይለበሳል ሱብሀንአላህ አላህ ሂዳይስጠን

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ አልወድም

    • @ktube8920
      @ktube8920 8 หลายเดือนก่อน

      ቀለል አድርጊው እሷ ሰልማ ነው ቀስ እያለች ይገባታል

    • @ffbd1768
      @ffbd1768 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ktube8920እር ስለምቲ አይድለችም ሙስሊም ናት ከድሮውም

    • @user-bc9bx3rr4s
      @user-bc9bx3rr4s 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ እንኳን አሁን በፊቲም አልወድም ጆሮ መግለጥ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ላውጣ እራሱ ብል ፀጉሬ ይታይብኛል ኒቃቤ ይግደለኝ ያረብ እስከ ለተ ሞቴ ከኒቃቤ እዳትለየኝ

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 8 หลายเดือนก่อน +92

    ሶፊ ሲያሳት ነው ጎበዝ ቶፊቅ በዚሁ ቀጥል ሚስትህን አክብራት በትዳር ቀልድ የለም እደኔ ስደት ምርር ስልችት ያላችሁ እህቶቸ የረፍት እጀራ ይስጠን ያረብ በቅንንነት አበረታቱኝ እስኪ

    • @jhhk4650
      @jhhk4650 8 หลายเดือนก่อน

      🤲🤲🤲🥰

    • @abdulazizmahemmud8877
      @abdulazizmahemmud8877 8 หลายเดือนก่อน

      Allah beselam le Agerachu yabkachu plus nuron lemashenef yalefachubetun menged yemiyasresa melkam tidarn ywofkachu

  • @ZofoAdm
    @ZofoAdm 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቶፊቅ ወላሂ ሰፊ ምርጥ ቆጆ ልጅ ነች አሳምረህ ያዛት ለፀባያ ይገባታል

  • @weyni7527
    @weyni7527 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውብ ሴት እወድሻለው ጌታን ሁሌ ደስ ይበልሽ ቶፊቅም እግዚአብሔር ያክብርህ አሁን እየተሻሻልክ ነው እያየንክ ፍቅር እየሰጠሀት እያከበርካት ነው ተመስገን በርታ ወንድሜ ፍቅራቹ እልፍ አላፍ ይሁን🎉❤❤❤

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 8 หลายเดือนก่อน +2

    ልቅም ያለች ቆንጆ በመሀላችሁ ሰው አታስገቡ ችግራችሁ ራሳችሁ ቁጭ ብላችሁ ፍቱ የምን መለያየት ነው አንድ ከሆኑ በኋላ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 8 หลายเดือนก่อน +3

    wow ቶፊቄ የምር አኮራከኝ በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው ተባረኩ❤❤❤

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 8 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ቀን እጠላህ ነበር ሥትታረቁ ወደድኩህ ተከባከባት በቀጣይ አይፎን ፕሮማክሥ እጠብቃለን ይጠባታል ቅመም የሆነች ልጅ ናት ሁሌም አለባበሥሽ እደዚህ ልበሽ ቆረጣ ልብሥ እዳለብሽ❤

  • @zየበረ
    @zየበረ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማሽአላህ ቶፊቅን መከታተል የጀመርኩት ከታርቃችሁ ነዉ እና ለሚስቱ ክብር ያለዉ ወንድ በጣም ደስ ይለኛል ሶፊ በአላህ ጆርሽን አታዉጭ ይች አለም ቀሪ ናት እህቴ ደሞም ይቅርታ የመሰለኝን ነዉ

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይህቺ ልጅ ስወዳት ለየት ያለች ጥበብ ያላት ሴት ናት ከነ መልኩዋ ተንከባከባት ምርት ላባም ሴት ትግስተኛ ናት በፍቅር ያኑራቹ❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 8 หลายเดือนก่อน +98

    በቀጣይ አይፎን ይገዛላት 😂✌

    • @ትንሿነኝየሀርቡዋ
      @ትንሿነኝየሀርቡዋ 8 หลายเดือนก่อน

      አላት😊

    • @ሰአዳእናሙባ
      @ሰአዳእናሙባ 8 หลายเดือนก่อน +9

      😅😅😅አይ እግድህ አታብዙት እናተ ደሞ ይህም የሆነዉ በኛ በኮሜተሮች ነዉ ስት ሆዱን እደቆርጠዉ ክክክክ

    • @hayathayatt9226
      @hayathayatt9226 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂​@@ሰአዳእናሙባ

    • @najetgashaw7568
      @najetgashaw7568 8 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
      @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 8 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ወላሂ አሳቅሽኝ​@@ሰአዳእናሙባ

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 8 หลายเดือนก่อน +136

    በሮመዳን ሙዚቃ ይቅር የምትሉ ላይክ

    • @GidhhVhh
      @GidhhVhh 8 หลายเดือนก่อน +6

      አሏህ የከለከለውን የሚርቁ አማኞች ሁሌም ረመዷን መሆን የለበትም ረመዷንም አሏህነው የሚመለከው ከረመዷን በኋላም እንደዛው

    • @madenam830
      @madenam830 8 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m 8 หลายเดือนก่อน +5

      ሙዚቃ ለረመዳን ብቻ አይደለም የተከለከለው

    • @tamema8928
      @tamema8928 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሙዚቃ በረመዷን ብቻ የተከለከለው ያለው ማነው

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m 8 หลายเดือนก่อน

      @@GidhhVhh እውነት ነው👍

  • @masiwollotube4483
    @masiwollotube4483 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ማር ሶፊየ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ቶፊክ የምር አታስቀይማት ትወዲሀለች እደት ደስ እዳለኝ እደዚህ ስለሆናችሁ🎉❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተውፍቅእንዳጎዳትበጣምሚስኪንልጅናት ትዳራችሁንአጥብቃችሁያዙሶስተኛሠውአታስገብ

  • @SalamaSalama-ju8ex
    @SalamaSalama-ju8ex 8 หลายเดือนก่อน +53

    ስደተኞች ላይክ ሲያምሩ😢❤❤❤

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ሚስኪን ናት ቶፊቅ ተከባከባት ምርጥ ልጅ ናት ቆንጂ ናት ይገባታል ዬኔ የዋህ ሶፋዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወርቅ ነዉ ሚመስለዉ

  • @saida4736
    @saida4736 8 หลายเดือนก่อน +16

    እህት። ሶፍያ አላህ የሚወደውን አለባበሥ ልበሺ ሂጃብ ሥትለብሺ ጆሮሺን አታውጭ። አማና። እህቴ። ፍሺን እከተላለሁ ብለሺ። በዲንሺ አትቀልጂ

  • @haytmohmmed9519
    @haytmohmmed9519 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ስትለያዩ አልቅሸ ነበረ ዛሬ አስፈዘዛችሁኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ከመዳም ኩሺና

  • @userenter2635
    @userenter2635 8 หลายเดือนก่อน +16

    ሲሳትነው ትግስቷ 👌ይሄም ብቻ ሳይሆን እኔም ሴትነኝ የሷህመም እኔንም ያመኛል አለች የእውነት ምርጥ ሴት❤በጣምነው የምታምሩት ተለያይታችሁ እዳናያችሁ የእውነት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🙏❤ሁሉም ነገር ያምርባታል👍

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina 8 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ አይለያችሁ ስጦታ ፍቅር ይጨምራል አሁን ጥሩእዬሄድክነው ሲቀጥል ኒካህ እሰሩ👌👌👌💕💕💕💕

  • @agurashabate
    @agurashabate 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሌም ይልመድብህ የምትሉ ለቶፊቅ ሴትን ልጂ ያከበር አላህ ያከበርው ነው🎉

  • @RahmetRahmet-yy8fs
    @RahmetRahmet-yy8fs 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂበጣምደስብሎኛል.ደሞየሰዉወሬአትስመ.ቶፊቆአማናሶፊየትአታስቆጣት.ጠብቃት.ወለየዋነኝ.ራህማ

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks 8 หลายเดือนก่อน +19

    _ወንድሜ ነህ አንቺ እህቶ ነሽ እኔ ከናተ አዉቁ አይደለም ግን አንደ ነገር መናገሩ ፈልጉ ነው ኩምቱ ፃፊም አላዉቅም ደም አለከተተልም ግን ላኢላሀይለላ ሙሀመድ ረሱለላ የሚለዉ ቃል አተሳሰሩል ሚስትን ሰተረት ለምን መሰለምነብዩ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም አይኔን ሀቃ ነዉ ብለዉ የሰዉ አይኔ ጥሩ አይደለም ሰተመከሩ ቀትችሁ የሚቱል ሰዎች አላችሂ ወላሂ እኔ አልቀናም ብቻ አደባባይ የሚወጡ ሴቶች ያሳዙኑኛል ግን ሞት አይሰፈረችሁ ለጨለማዉ ቤት ምን ይዙ የሚለዉ ነገረ በአሏህ አሏህ ፈሪ ደም ከካፊር ጋራ የተመሳሰለ ከኑሱ ነዉ ብለዋል ሀቢብ ሙሀመድ እኛ ሙስሊሞች ነን ስጦታ ፍቅር ይጨመራል ግን ለምን አደባባይ በኛ ወንጀል እኮ ነው የሙስሊም ሰቃዩ አላበቃ ያለዉ አሰላም አልኩም ብለህ ጀምሪ አንተ እንዃ ሙስሊም ነው ወንድሜ💦💦💦💦_

    • @ፋጡማቢንትይማም
      @ፋጡማቢንትይማም 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሳሂወላትክክል

    • @ImanSaiid-jf9ks
      @ImanSaiid-jf9ks 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@ፋጡማቢንትይማም 🥀

    • @KkK-i2n
      @KkK-i2n 8 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ኢማንሰይድ

    • @ImanSaiid-jf9ks
      @ImanSaiid-jf9ks 8 หลายเดือนก่อน

      @@KkK-i2n ወይየ ማማየ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 8 หลายเดือนก่อน +28

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @كفيكن-ب7ع
      @كفيكن-ب7ع 8 หลายเดือนก่อน

      ሦለሏሁአለይሂወሠለም

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 8 หลายเดือนก่อน

      ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 8 หลายเดือนก่อน +15

    ሶፊ የዋህ ልጅናት ወዶቹ ሀዳ የዋህ ሲሆኑላችሁ ሚሥት ሳሆን እናቱ ትመሥለዉአለች አሥደሥታት ልብ በሚሠብር ፖራክ አታብዛ አዎ በተረፈ በርቱ❤

  • @fiurjrufurjrj3480
    @fiurjrufurjrj3480 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ አባዬ እማዬ አትባባሉብን ሆይይይይይይይይ ማሻ አላህ ሶፊ ሁሌም ሳቂልኝ የኔ እህት

  • @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
    @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 8 หลายเดือนก่อน +17

    ማሻአሏህ ስጦታ ተሰጣጡ ዉደታን ይጨምራል ብለዋል ነብያችን ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም 🥰🥰 ግን መዳም ቅመሞች እኮ ወርቅ ግዛላት ነበር ያሉት ወርቁሳ

    • @habibakader5425
      @habibakader5425 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 8 หลายเดือนก่อน

      ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 8 หลายเดือนก่อน

      saw saw

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 8 หลายเดือนก่อน +7

    የሆነች እቁ ሴት ነች እርጋታዋ ስወድላት ደሞ ውለዱ❤

  • @ፈይዛቲዩብ
    @ፈይዛቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሴትንልጅ ያከበረ የተከበራ ቢሆንእጂ ሴትን የዋረደ የተወረደቢሆንእንጂ❤❤

  • @heyku-Bint
    @heyku-Bint 8 หลายเดือนก่อน +7

    ይኸን ቻናል መከታተል የጀመርኩት ከታረቁ ነው ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለመጀመሪያ ጊዜየ ነው ዩቱብ ላይ ስኮምት❤❤

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 8 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ልጂ ነች ሶፊ ቶፊቅ ተንከባክበህ ያዛት

  • @hayathimam
    @hayathimam 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እንኳን አስደሳሀት ለምን እንደሁ ደስ ትለኛለቺ ሶፊ ውደታ እስከጀነት ያድርግላቺሁ 🤲🥰

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረበሥማም በጣም ነው ያማረባት ሦፍየ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ቶፊቅ ደግሞ እግዚአብሄረ ያክብረህ

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 8 หลายเดือนก่อน +22

    ግን የውነት ምርጥ ናት

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 8 หลายเดือนก่อน

      ቆጅየ ናት ትቦንሠዉ አለች

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 8 หลายเดือนก่อน +17

    የመጀመሪያየ ላይክ ስሰጥክ ጭራሺ ሠብአላረኩህም ነበር ዛሬ ግን ሶፊን ስላሥደሰትካት ይገባሀል ውለዱ ክበዱ አላህ ከባሌ ጋር በሠለም ያገናኝኝ በርቀት ላላችሁ እህቶቸ በሙሉ አላህ በሠላም ያገናኛችሁ ለለላችሁም ያማረህይወት ሷሊህ ባል ይስጣችሁ በሚዲያ የሚያወጣ ሳይሆን በቤቷ እድትሰተር የሚያደርግ

    • @Amharafanokingfanoking
      @Amharafanokingfanoking 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን የኔዉድድ ወላሂ ባሌእደናፈቀኝ😢😢😢😢የኔ ዉድ ባል

  • @ዘይነብየመርሳዋ
    @ዘይነብየመርሳዋ 8 หลายเดือนก่อน +6

    አፍቃሪኮ ሁሌም ለሚፈቅረው ሠው ሁሌም ሞኝ ነው የሚሆነው ምን ብስል ቢሆኑ ሧፊም ሥለምቶደውነው የዋህ የሆነችው ጠበቅ አድርግገህ ያዝ😊

  • @MERONMEKONEN-m2f
    @MERONMEKONEN-m2f 8 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ በጣም ደሰ ብሉኛል ሶፊ የኔቆንጆ ይገባታል

  • @samiramohammed4739
    @samiramohammed4739 7 หลายเดือนก่อน

    ሴቶች ለሴት ልጅ ክብር ሲኖራችሁ በጣም ደስ ይላል በእናተ ነዉ ይህ ሁሉ ሽልማት

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 8 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ እግዚአብሄር ያብዛላችሁ ❤❤እወዳችሃለሁ❤

  • @zulfazulfa7127
    @zulfazulfa7127 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ ታምራላችሁ ወንድም ቶፊቅ ልጅነት ይብቃ አክብራት ውደዳት ትጉ ባል ሁን ሶፊ ትክክለኛ የትዳር ሰው ናት እንደዘመኑ ሴት አይደለችም በዲናችሁም ጠንከር በሉ

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 8 หลายเดือนก่อน +6

    የኔቆጆ ሚሥኪን እኔ ደሞጥሎብኝ ሥወዳት አደራህን ተዉፊቅ እዳታሥከፊት ዛሬ ሥላሥደሠትካት ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @mekde1223
    @mekde1223 8 หลายเดือนก่อน +2

    ልጂቷ እጂግ ንፁህነቺ አተ እዳጎዳት ሀብታም ሀብታም እያጫወተህነው ዋ ሥታምር እረጋታዋ ፈገግታው ሥታምር

  • @swaa3739
    @swaa3739 8 หลายเดือนก่อน +7

    ጆሮ አዝልቆ መልበስ ምን ይሉታል ይዴብራል

  • @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
    @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ እማ አባ አትባባሉ ሀራም ነው

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 8 หลายเดือนก่อน +3

    ماشاء الله تبارك الله ማሻ አላህ ቶፊቆ ጎበዝ ነክ አላህ ይጠብቃችሁ ተንከባከባት እኛም እንወዳችኋለን ሶፊ ምርጥ ልጅ ።

  • @KEDIJA-mz5xj
    @KEDIJA-mz5xj 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ልእልት አስመሰልካት የበለጠ👍👍👍👍 አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ❤❤

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 8 หลายเดือนก่อน +11

    ኮሜቶች ግን ሰው አታበላሹ ሮመዳን ነው ሙስሊሞች ናቸው ቪዶዋ ይስሩ ግን እደዚህ በሙዚቃ እየዘፈኑ አደለም ስራ ነው ስሩ ግን አላህን ፍሩ ሙስሊም የሆነች ሴት ሀያአ የሚባል ነገር ሊኖራት ይገባል ጆሮዋን ለምን አሽፈንም ደሞ ሚዲያ ለይ መሳም መሞዘዝ አላህ ቀልብ ይስጠን አይ ዱኒያ የማታረገው የለ ኮሜቶች ማሻ አላህ አትበሉ መጀመሪይ እደሙስሊም ስርአት ይኑራቸው

  • @FikirJon
    @FikirJon 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል እና ለኮሜንቶች ምላሽ ስለስጠህ እናመስግናለን ፍጣሪ ከዚህ የበለጠ ፍቅር ይጨምርላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
    @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ እንዴት ደስ እዳለኝ እባየ መጣ በቻልከው አቅም አስደስታት በአላህ ተውፊቅ አታስከፊት እሸ ሶፊ ገራገር ነች ሁሉ ጊዜም ተደሰች የኔ ቆንጆ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AmanneGanna
      @AmanneGanna 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaSeid-pc4qj
    @SeadaSeid-pc4qj 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ብያለሁ መታገሰ ወጋለዉ ለሁሉም መጨረሻቺሁን አላህ ያሳምርላቺሁ ሰፆታዉ ያምራል ይገባሻል

  • @Marina-9435
    @Marina-9435 8 หลายเดือนก่อน +20

    ቀጣይ ደሞ ውለዱ 😂

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 8 หลายเดือนก่อน

      አወ የኔም ሀሳብ ነው😂😂😂😂😂

  • @RivaAl-pz3ui
    @RivaAl-pz3ui 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቶፊቅ ሶፊያ ደሥአይሉም ቪደወቸዉጋ የተመሠጠ ላይክ እኔበደብነዉ የተመሠጥኩት ሌላ ደበኛእሠከምረሣ

  • @Mekya-wy9wz
    @Mekya-wy9wz 8 หลายเดือนก่อน +11

    ማነው እደኔ የተውፉቅ ሠላምታ የሚናዲዲው ስስላላላላም😅

  • @comceill-5586
    @comceill-5586 8 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ ይገባታል ለዚች ፍቅር የሆነች ልጅ ደስ ሚል ነገር ነው ያረከው ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 8 หลายเดือนก่อน +9

    እንዲህ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ ❤❤

  • @MakaMaka-jy5iu
    @MakaMaka-jy5iu 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ቶፊቅየ ሶፊየን ተከባከባት ምርጥልጂነች ይገባታል

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 8 หลายเดือนก่อน +6

    ማሽአላህ ወላሂ ቶፊቅ በፊት አልከታተለዉም ነበር ከሶፊጋ ከታረቁ ጀምሪ መከታተል ጀምሪአለሁ

  • @RrTt-mr7nr
    @RrTt-mr7nr 8 หลายเดือนก่อน +1

    sofin betam new miwodat gin sitalekis meyat alifeligm kesitota yilk nitsu fiker sitati ❤❤

  • @seidTube854
    @seidTube854 8 หลายเดือนก่อน +35

    ይችን ኮሜት የምትመለከቱ እህቶች ጣፍጭ የሆነ ትዳር አላህ የወፍቃችሁ ከተመቻችሁ ወደቤቴ ጎራ በሉ አሳድጉኝ

    • @zedali-x7c
      @zedali-x7c 8 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን አሚን ያረብ

    • @HayatHayatandresahmad
      @HayatHayatandresahmad 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን

    • @Khayria-qd9ok
      @Khayria-qd9ok 8 หลายเดือนก่อน +1

      👌👌👌👍👍👍

    • @hawa7349
      @hawa7349 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንያርብ😊😊

    • @ኢማንነኝየናቴናፋቂ
      @ኢማንነኝየናቴናፋቂ 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን አሌሁም አሚንንሰ ያረብብብብ

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ይገባታል ሶፊ ምርጥ ልጅ ናት አጥብቀህ ያዝ በርቱ አሁን ነዉ መንገድህን የያዝከዉ አልሀምዱሊላህ

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው በቃ ፍቅር ማለት እንዲ ነው ማሻእላህ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል እንኳን አስደሰትካት እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ በጣም ምስክን ልጂ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @faresfaisal1339
    @faresfaisal1339 8 หลายเดือนก่อน +19

    የምድር ጨረቃ ከፈለጋችሁ ኒቃቢስቶችን አግቡ ወንዶች ኩር

    • @Lነኝየኒቃቤንግስት
      @Lነኝየኒቃቤንግስት 8 หลายเดือนก่อน

      ✅✅✅

    • @kzra-xt7dk
      @kzra-xt7dk 8 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

    • @MEDILOVE-og4jz
      @MEDILOVE-og4jz 8 หลายเดือนก่อน

      ዋናው ንፁልብ ነው ተነቀበች አልተነቀበች ማፊ ፍይዳ

    • @kzra-xt7dk
      @kzra-xt7dk 8 หลายเดือนก่อน

      @@MEDILOVE-og4jz ይህ የጃሂል አመላካከት ነው መሸፈንምኮ አድ ኢባዳነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ያማዳም ቅማሞች ማፍታችን ነው ያፍላግን ቦታ እናዛላን ወሬቅ ግዛላት ብላን ጋዛላት ላኛስ ማናው ምያዝልን 😮😢😂😊

  • @ቀባፅጓልተምቤን
    @ቀባፅጓልተምቤን 8 หลายเดือนก่อน +7

    የማዳም ቅማማች እፍይ የምንልበት ግዜ ይስጠን😢❤

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እኔሥ ደከመኝ😢😢

    • @ቀባፅጓልተምቤን
      @ቀባፅጓልተምቤን 8 หลายเดือนก่อน

      @@soomebaby83 ሁላችን ፍጣሪ ይርዳን😭

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 8 หลายเดือนก่อน +1

    አኔ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ባለፈው ስታለቅስ በተለይ ሁሌም ልታዝናና ውጥተኸኝ ነው እንዴ ምታስለቅሰኝ ስትል ሆዴን አባባችው እና የኔ እናት ሶፊ የኔ የዋህ ውለዱ ልጅ በረከት ነው

  • @alemtube9045
    @alemtube9045 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሶፊዬ ይገባሻል ክብር ለኛ ለመዳም ቅመሞች ❤❤❤

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላማለይኩም❤ያጄማ❤❤እርመዳን እዴት ይዞችሁዋል❤❤ቶፉዬ የኔ ሼበላ ለሰት ልጂ ያለህ ክብር ይቀጥል❤❤❤ወድሜዋ❤❤❤❤❤❤ሲጄመር ላርብ አገር ላሉ እህቶችህን ታከበራለህ የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb226 8 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅራችሁይለምልምኮሜንትየመጀመሪያየነው ተንከባከባት ቀሪሂወታችሁንየሰላምየፍቅርያድርግላችሁ

  • @ktube8920
    @ktube8920 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ የፀይም ቆንጆ አባያ ስለብሺ ደሞ የባስ ታምሪያለሽ ስወድሽ የኔ ጎራዳ 🌺

  • @tube3507
    @tube3507 8 หลายเดือนก่อน +18

    ማሻ አላህ የአንገት ሀብል ይቀራል ይጨመረር የሚል ላይክ👍

  • @Amnaahmed-h9u
    @Amnaahmed-h9u 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአሏህ ሶፊ በጣም አምሮብሻል እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን እስኬ ዘላለም

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 8 หลายเดือนก่อน +8

    አለባበስሽን እንደዚህ አሳምሰሪ😍😍😍

  • @mehditube15
    @mehditube15 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው እደዚህ ቃሉን እሚጠብቅ ባል ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 8 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ ሶፊየ እካን ደስአለሽ ❤🎉

  • @kawulatMohammed
    @kawulatMohammed 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃላችንን ስላከበርክ እናመሰግናለን ያንስባታል ሶፍየ የኔ የዋህ

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 8 หลายเดือนก่อน +15

    ምሲኪን ናት ሲበዛ ይህንን ልጅ ከአልጋ ብረት ጋር እሰሪዉ ብዬሻለዉ።

    • @SeadaAhmed-wz1du
      @SeadaAhmed-wz1du 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 8 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም የዋህናት ልቡ ይሠረዉ እሶ አሥራ አታቆመዉም ግን ትቀርበታለች እጅ አይቀርባትም

    • @SeEt-r6s
      @SeEt-r6s 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @ssaa6161
      @ssaa6161 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 8 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂😂😂😂ያስብላል እኔግንአልችልም ባሌከሌላ እንደዛሲሆንሳየዉ 😢😢😢😢ደግነቱ ገናላጤነኝ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 8 หลายเดือนก่อน

    የምታምር ፍልቅልቅ ልጅ ናት አላህ ልጅ በልጅ ያድርጋችሁ ከሁለት ቆንጆ የሚወለድ እንግዲህ እንዴት እንደሚያምር ተባረኩ❤❤🎉🎉

  • @HalimaHalima-yf6zb
    @HalimaHalima-yf6zb 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቶፊቅ ሶፊን ተንከባከባት በምሀላቹ ከአሏህ ውጭ ሶሰተኛ አካል አታሰገቡ አሏህ በሁለታችሁ መሀል ፍትሀዊ ነወ አለባበሶንም አሳምረላት ደግሞ ቅርብ እህቴ ናት ማለቴ ዘመዴ ነች

  • @heyat-hf3zw
    @heyat-hf3zw 8 หลายเดือนก่อน

    መሽአላህ አላህ ያክብርህ እናቱን የሚወድ ሚሥትን ያከብራል ሚሥትን ይወዳል ባል ሥታገቡ መጀመሪያ ለቤተሠቦቹ ያለዉን ክብር በደንብ እወቁ