ትረካ ፡ ምዛዥ - አድናን አሊ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @tirekatube
    @tirekatube  11 หลายเดือนก่อน +6

    ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ፤ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎቼ እነሆ፡
    የፌስቡክ አካውንቱን ላይክ በማድረግና የመጀመሪያውን ፖስት ሼር በማድረግ የመፅሀፍት ስጦታው እጣ ላይ ይሳተፉ።
    Facebook: facebook.com/61552974822529
    Tiktok: www.tiktok.com/@tireka_tube
    Telegram: t.me/tirekatube

    • @dawi6131
      @dawi6131 11 หลายเดือนก่อน

      አመሠገንኩ

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 หลายเดือนก่อน

      @@dawi6131 እኔም አመሰግናለሁ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 6 หลายเดือนก่อน

    Very nicely done. Thank you...

  • @lucy6071
    @lucy6071 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትሁት ሰዉ ነህ :: ለጥንቃቄ ያረከው ነገር ምስጋና ይገባሃል ::
    አመሰግናለሁ

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 หลายเดือนก่อน +3

      አመሰግናለሁ ፣ ያው ሰዎች ሳያስቡት ደስ የማይላቸው አይነት ነገር እንዳያዳምጡ ብዬ ነው።

  • @tsegayealex3
    @tsegayealex3 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ እሚል አተራረክ ነው ግን በአገር ውስጥ መፅሀፍ እና እረዘም አድርገህ ብትለቅልን ደስ ይለናል እናመሰግናለን ተባረክ🙏🙏🙏

  • @saron.danielladebebe4580
    @saron.danielladebebe4580 11 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ አቀራረብ ነው በርታ

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @ahmedinlapiso3065
    @ahmedinlapiso3065 11 หลายเดือนก่อน

    Plus 1 subscriber ከዜና ከዘፋን የበለጣ ትረካ ይመቻኛል እናመሰግናለን ቀጥልበት😊

  • @TofikAsmamaw
    @TofikAsmamaw 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኢህቲሃንደር ናፈቀኝ። scientific fiction ደስ ይለኛል

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 หลายเดือนก่อน +2

      እስኪ አሪፍ ሳይንስ ፊክሽን ፈልጌ ለመስራት እሞክራለሁ። 🙏

  • @mahirpaul
    @mahirpaul 11 หลายเดือนก่อน

    I like ur channel, trgum srawoch btdgagami btakerb arif nw ❤

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 11 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌🙏🙏🙏

  • @tesfayetaye7491
    @tesfayetaye7491 11 หลายเดือนก่อน

    🥂👌

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 11 หลายเดือนก่อน

    💓💖❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 11 หลายเดือนก่อน +5

    የሴት ድምፅ እውነትም አናተ ብትለው ደስ ይላል ። ወይንም ልጅቷ ለትረካ አይሆንም። ከይቅርታ ጋራ።

  • @woldu100
    @woldu100 11 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህን background ያስገቢኸን ሙዝቃ ቀድሞ የምትጠቀመው ይበልጥ ውብ ነበር;; ከአንተ የድምፅ ቶን ይሄድ ነበር:: ይህኛው ትንሽ ይቆረቁራል:: ተባረክ!!

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 หลายเดือนก่อน

      እሺ ፣ አስተካክላለሁ 🙏🏾

  • @purplewarriors3333
    @purplewarriors3333 11 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ትረካ👐ቆንጆ አቀራረብ
    Unrelated:what kind of mic do you use?and voice editing software.its really clear n amazing

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ።
      The mic I'm using is the "FINFINE T683"; You can find reviews on youtube. www.amazon.com/Microphone-Headphones-Recording-Monitoring-Adjustable/dp/B0B9MB4BBX
      I'm using 'Audacity' for sound editing. It's opensource.

    • @purplewarriors3333
      @purplewarriors3333 11 หลายเดือนก่อน

      Thankyou betam😊
      It is the best tereka channel there is .keep up brother

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 หลายเดือนก่อน +1

      @@purplewarriors3333 Thank you for your kind words! 🙏

  • @AzaAbdosh-wo6yz
    @AzaAbdosh-wo6yz 11 หลายเดือนก่อน

    የተራኪው (ዎች)ስም ይነገረን

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 11 หลายเดือนก่อน +1

    በነገራችን ላይ ያንተን የ"ሴት" ድምፅ እመርጣለሁ።
    የሆነ ከወንድ ገፀባህርያን ጋር ተዛማጅነት ያላት ነገር ናት ልበል
    ምን አልባት "ሌላው መንገድን" ደጋግሜ ስለሰማሁ "አርጅተዋል" የሚለው ድምፅ እያቃጨለብኝ ይሆን እንጃ
    ደሞ የብዙ ሙስሊም ፀሀፊያንን እያቀረብክ ስለሆነ ማስተካከያ ለመስጠት ያህል
    እኔም ምን እንዳልክ ግራ ተጋብቼም ስለነበር።
    "ቁራን" ሳይሆን "ቁርአን" ነው ቃሉ ሲነበብም "አ" ይጠብቃል።
    ማስጠንቀቂያው ይመለከተኝ ነበር "እንደወረደ" የሚለውን ከስነፅሁፍ ረቂቅነት ጋር አይሄድልኝምና
    ግን ታሪኩን ወድጄዋለሁ ያሳለፈው ምን እንደሆነ እንኳን ሳናውቀው ስንቱ ነገር ውስጥ ሀሳቤ ገብቶ ወጣ የሆነ የደርግ ጊዜ ላይ የታሰረ
    የሆነ ባልሰራው ስራ ተወንጅሎ የነበረ
    የሆነ ሱስ ይሁን አጓጉል ውስጥ ገብቶ እንደው አንድ ቀን ድንገት ሲተወው ራሱን ከእኩዮች አብሮአደግና ቤተሰቦቹ ከያዙት የቡድን ጥጋት መሀል ያገኘው ሳይመርጥ የተወዛገበ
    ብቻ እንዴትም ሆኖ ከማህበረሰቡ መቧደን ከተረፉት ውስጥ እንደው ባይፈልጉም ፈጣሪ መድቦ አቧድኗቸዋል።
    ህይወት እንዲያው ነው ታግለን ታግለን ፈጣሪ ያለው ጊዜ ሲደርስ ወደን እጅ እንሰጥና እሱ በቀደደው ቦይ ገባሪ ፈሳሽ እንሆናለን።
    አንድ ፊልም ላይ ስለ ትዳሩ ሲያወራ
    "ህይወት የሆነ ረጅም መንገድ ነች ምንደርስበትን እያሰብን እንጓዛለን ደክሞን ለማረፍም አንድ ቦታ እንገባለን እና ደግመን ደግመን እዛ ቦታ እንሄዳለን እናም አንድ ቀን የት እየሄድን እንደነበር እንኳ እንረሳውና እዛው ህይወት ላይ እንቀራለን" ሰምቼዋለሁ ልበል ladygaga ዘፋኝ ሆና የምትሰራበት ፊልም

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 หลายเดือนก่อน +1

      እንደዚህ ጊዜ ወስደሽ አስተያይት ስለጻፍሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ።
      - የሴት ድምጹን በተመለከተ በተሻለ መልክ ለማቅረብ እሞክራለሁ
      - 17:21 ላይ ያለውን ከሆነ ፣ ስለ ቁርዓን ሳይሆን ሰለ ወፉ ቁራ ነው (ከእርግቦች መሃል ለምን ተነጠለ ይላል) //የሙስሊም ደራሲዎችን ስራዎች በተቀራራቢ የተረክሁት ሆን ብዬ ሳይሆን አጋጣሚ ነው
      - ስለገጸባህሪው የኋላ ታሪክ የሰጠሻቸው መላ ምቶች በጣም ጥሩ ናቸው። የደራሲውም ታሪኩን አድበስብሶ ስሜት ላይ ማተኮሩ አላማው ይሄ ይመስለኛል። አንድ ተደራሲው ታሪኩን በፈለግው መንገድ እንዲያራዝመው (ወደኋላም ወደፊትም) ፤ ሁለት ተደራሲው ራሱን በገጸባህርይው ተመሳሳይ አይነት የባይተዋርነት ስሜት ውስጥ ያገኘው እንደሆነ ፣ ከገጸባህርይው ጋር ያለውን ዝምድና የኋላ ታሪኩ እንዳያደናቅፍበት የራሱን ታሪክ እንዲያስገባ ነፃ ፈቃድ መስጠቱ ይመስለኛል።
      - "ህይወት እንዲያ ነው ታግለን ታግለን ፈጣሪ ያለው ጊዜ ሲደርስ ወደን እጅ እንሰጥና እሱ በቀደደው ቦይ ገባሪ ፈሳሽ እንሆናለን።" ይሄ ቆንጆ አባባል ነው። 'our predicament in a nutshell'
      እና በጣም አመሰግናለሁ። እንዲህ አይነት መወያየት ቢለመድ ደስ ይለኛል።

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 11 หลายเดือนก่อน

      ለማብራሪያው እኔም አመሰግናለሁ።
      መወያየቱ ከታሪኩም ጋር ያለውን ብዙ አተያይ ለመግለጥ ይረዳል ብዬ አስባለሁ።
      ሁለተኛው ላይ ባነሳኸው መንገድ አላሰብኩትም ነበር ቢሆንም ባለመገለጡ ውስጥ እኔው ገፅ ላይ የራሴን ምስል እዳስቀምጥ እድልም ይሰጣል።
      ከፔጁም ጋር ያለውም engagement ጥብቅ ይሆናል ብዬም እገምታለሁ።
      አትጥፋብን
      እንደማጓጊያም ቢሆን በዚህ ሳምንት ይሄን ተረክ ጠብቁ ብለህ በምስል አስጎምዠን።
      መጠበቅ እንጂ
      ድንገቴ ፈንጠዝያን አህዋላችን አያውቀውምና😅

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 หลายเดือนก่อน

      @@hisqueen1441 ድንገቴ ፈንጠዝያው እንኳን ታስቦበት አይደለም 😅 ጊዜ ስለሚያጥረኝና last minute editing/correction ስለምሰራ አስቀድሞ ማስተዋወቅ አልፈልግም ፣ ምናልባት ካለቀቅኩት ቃልአባይ እንዳልሆን።
      እና አልጠፋም። በድጋሚ አመሰግናለሁ