ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይይይ እኔ ልጅ ያለው ባል አግብቸ አላሰቀምጠኝ ስትል ባልን ላለማጣት ወደ አረብ ሀገር ተሰደድክ በኔ የደረስ በሌላ ሰው አይደረስ አሚን በሉ
ለብቻሽ አትሆኜም ነበርዴ ማለቴ ለምን ከባልሽ አገር አትሂጅም ነበር ስደትን ለምን ምርጫ አርግሽ እኔን አያርገኝ ወይ ገድያት ወይ ገላኝ ሆ እና አሁንስ ሥደት እደወጣሽ አትቀሪ ያ ብሀሪ ዛሬስ መች ይጠፍና
ረ እኔ አግብቶ የፈታ እራሱ አላገባም
@@እሙአቲካነኝእንሻአላህበአክክክ ወላሂ እኔም ከናሲጠይቁኝ እርቃቸዋለሁ😂
Amiiiiiiiiiiin Yaa Rabbii 🤲
አሜንንን
እናትን የሚያስንቁ የጀራ እናቶች አሉ የሚባለው እውነትነው❤❤❤❤❤
ምንም ብሆን እናት እናት ናት
አዎ ቀላል አሉ ብዙ ባይባልም
እኔ አለሁ ለባሌ ልጆች ጥሩ እናት ነኝ ❤
በደብ አሉ የምር
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አለቀስኩኝ የዋህ ሩህሩህ የእንጀራ እናቶች አሉ።
ወንድ ልጅ አያለቅስም.😂
ሳህ😢
ትግስት ብሎ ዝም ነዉ አምላኬ ሆይ እንዳንች አይነት ትግስት ይስጠን😢😢😢
ሁሉም አንድ አይደለም
baxam anji lahulachinam yisaxan😢😢😢😢😢
😅😅😅😅😅 ወለሂ አሰከኝ
@@yoskibahedgao ምኑ ነዉ ያሳቀሽ😂
ትእግስት በድራማ ብቻ ነዉ የዘንድሮ ስዉ ትእግስቱ ልክ እንደ.....😂😂😂😂
ሶቶችየ እንደስዋ ያለ ትግስት ይስጠን ፍጣሪ❤❤❤ኣስተማሪ ነው🙏
Amen 🙏
አሜን
Shukirii
Amen amen amen
ኣሜን👏
በጣም አስተማሪ ነው ትግስት ይኑረን መጀመሪያ በተረፈ በርቱልን😢😢😢😢❤❤❤
😘😘😘
ዊይ አጨራረሱ ሲያምር ወላሂ ከምንም በላይ መሪየ ምርጥ እናት ነች በዛ ላይ ትግስቷ እስኪ ለኛም እደሷ አይነት ትግስት ይስጠን
አጨራረሱ ደስ ይላል እንደዚህ አይነት አስተማሪ ቪዲዮ ልቀቁልልን አመሰግናለሁ ❤❤❤
አቦ እናትያ እያላችሁ ብዙም አታካብዱ ከናት የሚመርጡ እናትያ አሉ ክብር የሚገባቸው የምር ነፍሴን አሳልፌ የምስጣት እናትያ ነች ያሳደገችኝ አሁንኮ አዲጌ ክፍቶኝ ሳልቅስ አብራ አልቅሳ ነው እና ኮሜቶች ጡሩ ሁኑ ጥሩ ታገኛላችሁ ከኔም አልፍ ዛሬ ላይ የልጀ እናት ናት የኔ ልዩ እናት እርዥም እዲሜ ከጤና ጋግ አባቴም በልጅነቴ ነው የሞተብኝ ግን ትዳር ሳያምራት እኔን እና ሁለት ልጆቻ ጋር አብራ አሳዲ ጋኛልች እህትና ውንዲሜ ጋር እና መልካም ሰውም አሉ እሽ መጀመሪያ መልካም ትሁት ሁኑ እሽ እናትያ ብለው ሲሉ ደሜ ይፍላል ግን ይቅርታ ❤❤
ወላሂ እኔም ሙቺነው የምወዳት በህፃንነቴ ጀምሬ እሷጋርነውያደኩት 😢😢😢
ምንም ብወደት ኢቺኛወን አልጎደትም ምክነቱም ኢቺምንም አተቅም በናቴና በበቴ መከካል ያለውን ችግር ለመያት እሞክራለው እንዲ ማለት ዬለበቹም
እስኪ ታይኝ
ወላሂ የኔም እናትያ ልክ እንደ እናቴ ናት እንደውም ከናቴ በላይ ናት በጣም ነው የምትወደኝ እኔም እወዳታለሁ የኔ ውድ እናት❤❤🥰🥰🥰
እድለኛ ነሽ እኔ ግን በእናቴ ንብረት ትምህርት እየተማርኩኝ ለምግብ ሚላክልኝን እህል ታስቀርብኝ ነበር አባቴም በእኛ የተነሳ በትዳሩ ሰላም አልነበረውም እኛን ተው ካለ ለሚስትህ አብረህ እሷን ተይ ካለ ለልጆችህ እብረህ እየተባለ አባቴ መሃል ላይ ሁኖ ይሰቃይ ነበረ እኔም ራሴን መቻል ስለፈለኩኝ ተደብቄ ለስደት ተዳረኩኝ ወንድሞቼም ራሳቸውን ቻሉ የማያልፍ ሚመስል አለፈ 😭😭😭
ኤናትነት በወለደ አደለም በተገበር ነዉ ዋዉ እናትነት ስሜት ነዉ ከዉስጥ የሚወጣ ስሜት 💔😥😭መጀመራዉ በጣም ቢያናድድም መጨረሻዉ ደስ ይላል
በሥመአብ ምናለያችን ያክል ባይሆን እንኳን ያችን ሩቡን ትዕግሥት ቢሰጠኚ ብየ ተመኘሁ እግዚያብሔር ለሁላችንም ትዕግሥትን ተረጋግቶ ማሠብን ከመልካም ልቦናጋ ያድለን በእውነት ዋውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንጀራ እናት የሚባል ስም ካለ መልካም ብትሆኝም መልካምነትሽን የሚረዳ የለም እህቶች እንጀራናት ከመሆን ያውጣቹህ
አሜንን
አሚን ያረብ
አሚን አሚን አሚን ያረብ😢🤲🤲
አሚን
Amin
በጣም ኣስተማሪ ድራማ ነው ይቀጥል❤❤❤
ወይኔ ትግስቷ እንደዛሬ ልበይ አልተነካም በትግስቷ ፈጣሪም እኾ በስቃይ ያለው ልጆቹ ያያል ይሰማል 🙏🕊
ያአላህ በጣም ትግስት ሶብር ያላትናት ያረብ ሶብርና ታግሶመኖርን ወፍቀን በጣም ጥሩ ት ም ነው❤❤❤❤❤❤
በስመ እናትያ ስት መልካሞ እናትያወቺ አሉ ወላጂን ዬሚስንቁ ልክ እዴዛሬ ባለታሪካቺን ትልቅ ትምርት ነዉ በርቱ ነገ ዴሞ ዬበለጠ እንጠብቃለን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
እኔም ምረጥ ለማግለፂ የሚከብድ የእንጀራ እናት አለችኝ❤❤😢
እናትያ መባልያለባት ወላጅእናቷነች ሜሬን ጨዋነሽ የምር❤❤❤ልዩድራማነው ይቀጥል
❤❤❤
ዋው የወላጅ እናቱዋ ካራክተር ተመችቶኛል በቀጣይ እንጠብቃታለን ጥሩ ካራክተር ይዛ ትምጣ በሚቀጥለው
እንጀራ ናት በጣም ክፉ ናት የኔም ልብበስደት ሰብራለች እናቴ ብትሆን ልጄ በስደት ነው ያለች ብላ ታስባለች በስደት የሆቴል አጭር ለመቼ እናቴ ብትኖር ያልኩ አስባለሁ አባትም ጫካኝ ነው 😭😭😭😭😭😭😭
😢😢እናትያ መባል ያለባት እናቲቱን ነበር ሜሪየ ትግሰት ብሎ ዝም ነዉ❤❤😍😍
ደሞኮ ስታምር ማሻአላህ. ትግስተኛዎ ❤❤❤
እጀራ እናት ተብየዋ ግን በትዎና አንደኛ ነች ዋው👍👍👌👌
ምርጥ የእንጀራ እናት ❤❤❤
አዩ የምሪ በጣም ደስብሎኛል የምሪ በጣም ትልቅ መልህክት ነው ያስተላለፍሽው ፈጣሪ ይሪዳሽ አዩዩዩ #1gna neshi eko
አቤት ትግስት እንደ ሜሪ አይነት ትግስት ፀባይ ስጠን ፈጣሪ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤
እውነት ያስተምራል ክፉ እንጀራ እናት እንጂ ክፉ ወላጅ እናት አይስጣችሁ 🙏🏾
ማነው እንደእኔ ከ tiktok የመጣ😂😂
እኔ 🤣🤣🤣🤣
alen
ene
እኔ
እኔም እደዛው
አግብቶ የፈታ እራሱ ከባድ ነው እንኳን የወለደ ኡፍ ትዕግስቷ ግን 😢 ፈጣሪ አድለኝ ትዕግስትን
መታገስ ዋጋአለሁ ምርጥ አስተማሪ ድራማነዉ
ክፋት የትም አያደርስም መልካም ልብ ያድለን❤መጨረሻው
እናትየዋን ግን ትዕግስቷን ወደድኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ትግሰቷና የፍቅር ጥግ ያላትን ኣይሁ ጌታን እባነው የተናነቀኝ😢
በጣም አስተማሪ። ድራማነው ወላሂ ደጋግሜ አየሁት በርቱ
ባለጌናትልጂቷ እኔ የሥሦት አመትልጂእያለሁነውከአባቴ እናትያጋር ያደኩት አንዲቀንአሥፍታኝናአሥከፍቻት አላቅም በጭራሽአባትሽን አወልደውሢሉእውነትአይመሥለኝ ፀባይከአለ እናትያም እንደናትናት
አስተማሪ ነው❤❤❤
የኔ ውድ እግዚአብሔር እንዳች አይነት ትግሰትይሰጠን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤
tiktok ላይ አይቸነዉ የመጣሁት😂😂
😅😅😅😅
😢😢እኔም😂😂
Yante yebasa ye were tama😂😂😂😂
እኔ ሪሱ😂
እኔም በስት ፍለጋ መሰለሽ 😂😂😂😂😂
😢😢😢ወላሂ አልቅሻለሁ ኡፍፍፍፍፍ መልካምነት ከሁሉም በላይ ነዉ😢😢😢😢
በተገላቢጦሽነው እናቶቹ እጂ ልጆቹ ናቸው የሚሰቃዩት በሰው ሂወት የሚገብ ሰወች አላህያጥፋቸው
የመጥፎ እናት ልጅ መጥፎ 😢ነው እናቷ በጥባጭ ናት አንዴ ሰላም ከሌለ ተለያይቶ መኖር የመሰለ ነገር የለም
በጣም
ዋዉ በጣም ደስ የሚልና አሰተማሪ ነዉ👍❤
የእኔ እንጀራ እናት ልክ እንደ እናትና እንደጓደኛ ነበረች ግን አባቴን ሲሞት እሷን አጣሆት
የት ሄደይ ምነዉ
😢😢😢እፍፍፍ ያማል😢
ማርያምን እጀራእናትየይቱ በጣም አጀቴን በላችው በጣም አሳዘነችኝ አስለቀሰችኝ የኔ የዋህየ💔😭❤
በትክክል አሉ በጣም መልካሟች❤❤❤❤❤
😢😢😢 ወይ ትእግስት❤ የትግስት ሀገረ ወዴት ነዉ
ምናይነት ትእግስት ነዉ 😢😢እኔ አፍጫዋን ብዬ ድራሼ ሆሆ
እኔም አሰንደዛዉ ገድያት ቂሊንጦ ነዉ የምገባወ😮😢
ቂልጦ 😂😂😂😂😂😮
ድራማ ስለሆነም እድህ የሚታገስ የለም
የእኔ እናት ልጅቱ መርዝ ነች
ማሸአላህ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ልጅቱ ትግስት አላት አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ትግስት ከታገሱ ትልቅ ደረጃ መድረስ አለ እህት ወንድሞቸ በስደት ያላችሁ አላህ ሀሳባችሁን አሳክቶ በቃ ብሎን ላገራችሁ ያብቃችሁ ያረብ 😢
አሚንያረቢ❤
አሚንያረብ
ከባድ ነው እጀራ እናት መሆን ከባድ ነው ሜሪዬ ቆንጆ ሰርተሻል በርችልኝ
ወይ መጨረሻዉ ሲያምር ከምር እባየ ነዉ የመጣብኝ😢😂😂😂
መታገስ ዋጋ አለው ማለት እሁነው❤❤❤
በጣም ትልቅ ትምህርቲ ኑወ😢😢
❤❤❤እንጀራ እናትየዋ❤❤ ስታሳዝን
በጣም😢😢😢😢
እኔ በሁን አድቀን አልታገዝም😂😂😂
አሪፍ እጀራ እናት እደዚክ ነዉ
ወይኔ የልጅቷ ተንኮል ቱ😢😢😊
ወይኔ መጨረሻው ደስ ሲል ❤❤❤❤😊😊😊😊ቤቲየ እንደዚህ ጨዋ ስትሆኚ ነው እሚያምርብሽ😂😂😂😂
ኡፍፍ መጨረሻው ደሥ ሢል ❤❤❤
ለፊልሙ ነው ጂ ማንም የዚክ ያክል የሚታገስ የለም ያውም በዚ ኑሮው በመረረ ሰኣት😂😂
ትክክል
😀😀😀
አኮ
የኔናት አሳዘነችኘ እውነት ተሸሸጌ አትቀረም እ❤
ተገላቢጦሽ ነው የሚያሰቃዩት የእንጀራ እናቶች ናቸው ልጆችማ ብዙ ቁስል አለብን😢😢
enjera enat menm betaderg semewa ayamerem
❤❤❤❤❤❤❤bgf😮 0:54
❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ተመሳሳይ አይደለም
ኧረ ልጆችም መጥፎዎች አሉ
የሴቷ ትግስት❤❤የመጨረሻው ደስታ እኔንም አስለቀሰኝ😢❤❤❤❤
የኔመር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭
በጣም ደሰ ይላል❤❤❤❤
ያረቢእ እንደዚህ አይነት ፍቅር በአገሬ ላይ ዝራልኝ ያረቢ ያአላህ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
😮ወላሂ አስለቀሰኝ መጨረሻዉ ደስሲል እኔ አባቴና እናቴ ባድ አይኖሩም ግንአባትያየን በጣምነዉ እምወደዉ
የኔናት አይትግሥቷ ኡፍ አላሕ እኔንም እንዳንች ሦብረኛ አላሕ ያድርገኝ የኔእሕት የታገሠሠው ያልፋል የኔልዩ እሕት ያሑሉሥቃይም አለፈ አልሓምዱሊላሕ አላሕ መጥፎታሪክን ይቀይራልኮ 😥😥😥🤔🤔🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺
የኔ ዉድ እህቴ ኑርልይን 💋💋💋 በ እናት ቃልድ የለም የኔ ቆንጆ በርች 💋💋💋💋
😢የትዕግስትሽ ጥግ ይገርማል የአንችን እሩብ ተመኘው አለቀስኩ ጀግና ሴት ነሽ
ችግሩ ትግስትና ፍቅር ፊልም ብቻ ነው
ወይኔ ማነው እደኔ ፈጣሪዋን ስለምን ሰብሮ የሚያለቅስ ኡፉፉ😥😥😥😥
ካልወለደወንድ የራሳችንን ልጂ አላህ ይስጠን እድሜ አችንን በሰው ቤት ጨረስን
ሰላም ነዉ
ትክክልማሪምን❤
ወይኔ የልጅቷ እርጋታዋ❤❤❤❤❤❤❤❤
አዝኘ ነበር መጨረሻ ለይ የደስታ እንባ አለቀስኩ ዋው ደስ አለኝ መጨረሻለይ
ትግስት አይገልፀውም ትግስቷ አይ ያልወለደ ሰው ምንም ብታደርግ አትመሰገንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባካቹ ለድራማቹ እያለቹ አታስለቅሱኝ በቃ አለማልቀስ አልችልም ምን አይነት አንጀትነው ግን የሠጠኝ እፍፍፍ😢😢😢😢
መረመሰሸሠሸ❤
ወይ እግዚአብሔር ሆይ ምን ቢያደርጉላቸዉ የሚያመሰግኑ ወይ የጀራ ልጅ እግዚአብሔር ያጥፍቸዉ በእዉነት በዚህ ታሪክ እኔም አልፌ አለሁ
መድሃኒያለም አባቴ እንጀራ እናት እንዳታረገይ
የእናት ትግስት በጣም ደስ ሲል ደሞ መጨረሻው ደስይላል
በኢየሱስም ያስተምራል😢😢
በጣም ,እናመሠግናለን,መታደል,ነው,የህሁሉ,ትግሣት,🙏🙏🙏🥰🥰🥰
የጀራ እናት ሴባል ያመኛል ከጥሩናት በላይ ጥሩ የጀራናት አልላትም ሲያመኝ እሚያማት ሲከፋኝ እሚይከፋት አለችኝ በጣም እወድሽ አለሁ አላህ እረጅም እድሜ ከኢማን ከጤና ጋር ይስጥልኝ የኔም የልጆቸ እናት❤❤❤❤❤
በጣም ያስተምራል በርቱ
ያረብ እደዝህአይነት ትግስት ስጠኝ የሚገርም ትግስትነው
ወላሂ አስለቀሰችኛ እናትጀራዋ ያችን ትግስት በእውነታውሩባንቢሰጠን
ተመልኳ ፀባዋ የእንጀራ እናታ ደስ ስትል ❤❤❤❤❤❤❤❤
ከመጀመራው ይልቅ አጨራረሱ በጣም ደስ ይላል
Wayne ye ewnet gin endezi chekagn enat alech? Dess yemil astemari film. ❤❤❤
ፈጣሪየ ትእግስት እንደ ሜሪ ስጠኝ❤❤❤
ልጅ ያለው ሰው አላገባም ወይ ጉድ 😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
ክክክክክ
ፍት ከልሰጣሽ ማንም ምንም አያደርግም
እአምንሊሆንሽ😂😂😂እኳንልጅያለዉአግብቶየፈታምአይገባባሁንሰአት😂😂😂
እኔም
Wow mechereshahu❤❤❤
ዋዉ መጨረሻዉ የምራል እዉነት ተቀብራ አትቀርም😢😢😢
ስራው ምርጥ ነው ነገር ግን እናት ሆና የተወነችው ልጅ ከ ልጅቷ ጋር ያላቸው የእድሜ ልዩነት አልታየኝም ይልቁንም እህቷ ሆና የምትሰራ ነበር የሚመስለው ስለዚህ የእናትየው ካራክተር ትንሽ እድሜ ከፍ ያለ ቢሆን ጥሩ ነበር፡፡ ለኔ የታየኝ ነው ኮሜንቱ በተረፈ ምርጥ ነው ፡፡
ተመስገን መጨረሻውን ስላሳመርከው 😢😢😢😢😢
የሁሎችም ትግስ በጣም ተጋነነ በተለይ ይልጅቱ ተንኮል ክክክ በንጀራ እናት አድጌያለሁ ስጠራኝ አቤት ስትልከኝ ወደየት ነበር የምንለውግንክፉስውአይደለችም።
ልጅ ያለው በተለይ ትልቅ ልጅ ወንድ ማግባት ሲኦል መግባት ነው ሴቶች ተጠንቀቁ ደርሶብኝ አቀዋለሁ እስከ መግደል ይደርሳሉ 😢
እኔምአንድወንድልጂአለኝ ገነ7አመቱነውግን ማግባትሳስበው እፈራለሁ ልጀንበእንጀራአባትእላለሁ ከልሀምዱሊላህ ቤተሰቦቸአሉ አባቴ አሳድጎ ሞተብኝ ግንእነቴአለች
እደዝች ልጅ ትግስት ይስጠን ያረብ ደሞኮስታምር❤❤ማሻአላ
የተሳሳትመረጃ 12:40
መጨረሻው ታሸንፋለ ልብህ በተሰበረ ባሃላ 💔🥺
እኔ ብሆን መጀመሪያ የተናገረኝ ቀን ነው ጥዬለት ምሄደው ተከሲስ የሆነች ልጅ 😏😏😏😏😏
ጀማሪ ተዋንያኖች ናችሁ.. ምንም አትሉም። የእንጀራ እናቲቱ ደግነት/ የዋህነት ግን ልክ አጣ... ልትገድላት በተደጋጋሚ የሞከረች ልጅ እናቴ ጋር ልሄድ ነው ስትላት እግሯ ላይ ወድቃ አትሂጂ ብሎ መለመን ምን የሚሉት ማሽቃበጥ ነው? የማይመስል ነገር ....!

እናትያ መባልያለባት ወላጅእናቷነች ሜሬን ጨዋነሽ የምር❤❤❤
ልዩድራማነው ይቀጥል
❤❤❤
ዋው የወላጅ እናቱዋ ካራክተር ተመችቶኛል በቀጣይ እንጠብቃታለን ጥሩ ካራክተር ይዛ ትምጣ በሚቀጥለው
እንጀራ ናት በጣም ክፉ ናት የኔም ልብበስደት ሰብራለች እናቴ ብትሆን ልጄ በስደት ነው ያለች ብላ ታስባለች በስደት የሆቴል አጭር ለመቼ እናቴ ብትኖር ያልኩ አስባለሁ አባትም ጫካኝ ነው 😭😭😭😭😭😭😭
😢😢እናትያ መባል ያለባት እናቲቱን ነበር ሜሪየ ትግሰት ብሎ ዝም ነዉ❤❤😍😍
ደሞኮ ስታምር ማሻአላህ. ትግስተኛዎ ❤❤❤
እጀራ እናት ተብየዋ ግን በትዎና አንደኛ ነች ዋው👍👍👌👌
ምርጥ የእንጀራ እናት ❤❤❤
አዩ የምሪ በጣም ደስብሎኛል የምሪ በጣም ትልቅ መልህክት ነው ያስተላለፍሽው ፈጣሪ ይሪዳሽ አዩዩዩ #1gna neshi eko
አቤት ትግስት እንደ ሜሪ አይነት ትግስት ፀባይ ስጠን ፈጣሪ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤
እውነት ያስተምራል ክፉ እንጀራ እናት እንጂ ክፉ ወላጅ እናት አይስጣችሁ 🙏🏾
ማነው እንደእኔ ከ tiktok የመጣ😂😂
እኔ 🤣🤣🤣🤣
alen
ene
እኔ
እኔም እደዛው
አግብቶ የፈታ እራሱ ከባድ ነው እንኳን የወለደ ኡፍ
ትዕግስቷ ግን 😢 ፈጣሪ አድለኝ ትዕግስትን
መታገስ ዋጋአለሁ ምርጥ አስተማሪ ድራማነዉ
ክፋት የትም አያደርስም መልካም ልብ ያድለን❤መጨረሻው
እናትየዋን ግን ትዕግስቷን ወደድኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ትግሰቷና የፍቅር ጥግ ያላትን ኣይሁ ጌታን እባነው የተናነቀኝ😢
በጣም አስተማሪ። ድራማነው ወላሂ ደጋግሜ አየሁት በርቱ
ባለጌናትልጂቷ እኔ የሥሦት አመትልጂእያለሁነውከአባቴ እናትያጋር ያደኩት አንዲቀንአሥፍታኝናአሥከፍቻት አላቅም በጭራሽአባትሽን አወልደውሢሉእውነትአይመሥለኝ ፀባይከአለ እናትያም እንደናትናት
አስተማሪ ነው❤❤❤
የኔ ውድ እግዚአብሔር እንዳች አይነት ትግሰት
ይሰጠን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤