የበገና መዝሙር "መመኪያዬ አንተ ነህ" ዲ/ን ይሁንሰላም አስራት Begena Mezmur " Memekiyaye ante neh" Dn Yihunselam Asrat

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 58

  • @Userfortruth
    @Userfortruth 7 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! እንደዚህ ነባር መዝሙር ስትዘምሩ ግን መጀመሪያ የዘመሩት አባቶች እውቅና ቢሰጣቸው ደስ ያላል። የዚህ መዝሙር መጀመሪያ ዘማሪ መሪጌታ ፀሐይ በአሜሪካ በአገግሎት ላይ አሁንም አሉ። በእርግጥ ከቻልክ ካሴቱን በሙሉ ብትዘምረው ደስ ይላል።

  • @tseon-ur7pl
    @tseon-ur7pl 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያነብራሳችንመዳኛያድርግልን ዝማሬ መላዕክት ይስማለን❤❤

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 7 หลายเดือนก่อน +3

    ይህንን ላደረገ እግዚአብሄር ምስጋና ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤

  • @teferimerid2577
    @teferimerid2577 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባረክ

  • @መርጡለማርያምቱዩብ
    @መርጡለማርያምቱዩብ 7 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ዲ/ን ይሁንሰላም በእውነት በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ነዎት። ረጅም እድሜ ያድልልን

  • @HabtegebrielKayda-gx1ei
    @HabtegebrielKayda-gx1ei 7 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! እጅግ ግሩም ነው! ዋኖቻችንን መዘከር ጥሩ ነው!

  • @Mule21193
    @Mule21193 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ መምህሬ ግሩም ዝማሬ...ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @firehewotnigussie5530
    @firehewotnigussie5530 7 หลายเดือนก่อน +3

    አጥንት የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን😢😢😢
    ኣሜን😢😢😢
    ኣሜን😢😢😢

  • @yared.nigussie181
    @yared.nigussie181 7 หลายเดือนก่อน +2

    ከጣዕሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @solselamawi4539
    @solselamawi4539 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
    @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ደስስስ ይላል መምህር ወመዘምር ይሁን ሰላም 🥰🙏🙏

  • @haileyesusassefa8516
    @haileyesusassefa8516 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። መዋዕለ ጾሙን በሰላም አስፈጽሞ የትንሣኤውን ብርሃን ያሳየን

  • @zemariAshenafichaneofficial
    @zemariAshenafichaneofficial 7 หลายเดือนก่อน +2

    መመኪያዬ አንተ ነህ የነፍሴ መዳኛ😢 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መ/ር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Zeamanasefa
    @Zeamanasefa 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ዝምሬ የነብሳችን መዳኛ ያድርግል🙏🙏🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማለን።

  • @felekeaddisu4938
    @felekeaddisu4938 7 หลายเดือนก่อน +4

    መመኪያዬ አንተ ነህ የነፍሴ መዳኛ ተመልከት ወደኔ አትስጠኝ ለዳኛ ህይወቴን ላንተ ብያለው አምላክ የኔ ጌታ የት አገኝሀለሁኝ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ይሁንሰላም።

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን

  • @henokabebe9989
    @henokabebe9989 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት በዘመንህን ያርዝምልን።

  • @kadeshmedia2016
    @kadeshmedia2016 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 7 หลายเดือนก่อน +3

    welcome Selma Ethiopia Selma AMEN AMEN

  • @Abraha609
    @Abraha609 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልኝ🙏🙏🙏

  • @Zemaritkidist
    @Zemaritkidist 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅ🙏

  • @beetyypeace8516
    @beetyypeace8516 7 หลายเดือนก่อน +1

    እረፍት የሞላበት ዝማሬ🥰👌ተባረክ በአገልግሎት ያፅናህ🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Asser21
    @Asser21 6 หลายเดือนก่อน +1

    Zimare Melaekit Yasemalin be edime be tsega yitebikilin ye ageligilot zemenihin yibarikilin

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ❤መላእክት❤ያሰማልን❤❤❤❤

  • @tesfamichael5653
    @tesfamichael5653 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @elsabetbogale7227
    @elsabetbogale7227 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤Zimarie melakit yasemalin 🤲🏽🤲🏽❤️❤️❤️🌱

  • @TamsgenAmlake
    @TamsgenAmlake 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስገብሪኤልዋሕሰይ
    @ቅዱስገብሪኤልዋሕሰይ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬመላእክትያሰማል🙏💙

  • @tigistabegaz5004
    @tigistabegaz5004 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏻

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 7 หลายเดือนก่อน +1

    Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne 😢est amen Amen Amen 🤲

  • @ውዳሴሃ_ለማርያም
    @ውዳሴሃ_ለማርያም 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @emuteferi6152
    @emuteferi6152 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲያቆን

  • @twistedmovies
    @twistedmovies 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @DameneDesalegn-z5r
    @DameneDesalegn-z5r 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መመላዕክትን ያሠማልን

  • @Notone471
    @Notone471 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ፈጣሪ ያክብርልን ወንድማችን ፡፡ ወንድሞቼ እና እህቶች የድንግል ወዳጆች በ4 ቀን ውስጥ 2k subscribe እንናስገባው share share like 💚🧡❤

  • @melakubeshaw2223
    @melakubeshaw2223 7 หลายเดือนก่อน +1

    Zimarie Melaektin Yasemalin Dn Yihun

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 7 หลายเดือนก่อน +1

    አልጾምንም ዘንድሮ::
    የአዳም ዘር ፍሬ ወንድማችን ጠልተን:
    በሥጋ ገበያ እርስ በርስ ተባልተን::
    የጌታችን ቃሉ አጥቶ ሰሚ ጆሮ:
    ከገዳሙ ወጥተን አልጾምን ዘንድሮ ።
    ለአርባ ቀን ሱባኤው ከቆሮንቶስ ተብቶ:
    አሳይቶን ነበር ሰይጣንን ድል ነስቶ::
    በመብል በነዋይ ስልጣን ቢፈትነው:
    ወጊድ አንተ ከይሴ ዞር በል ነው ያለው::
    ካዲያ እኛ ይኼንን ከየት ነው የተማርነው?
    አረ ተዉ በቃን ባዩን ሰሚ ጠፍቶ:
    ካህን ምዕመኑ አመጻ ውስጥ ገብቶ:
    በሆነው ባልሆነ ጥላቻ አምባጓሮ:
    ጦርነትን ገጥመን አልጾምንም ዘንድሮ::
    ለስጋ አድልተን ፓለቲካን ሳንጾም:
    ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ልንሆን አትችልም።

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elenitytube2656
    @elenitytube2656 7 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍

  • @ZafuTesfay-tm6op
    @ZafuTesfay-tm6op 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficial 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @ZerieneshAsrat
    @ZerieneshAsrat 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @yohannesdesta1
    @yohannesdesta1 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kidus_1001
    @kidus_1001 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @addisalemkefelegn4083
    @addisalemkefelegn4083 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @amenasmare5358
    @amenasmare5358 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tedroszewde7273
    @tedroszewde7273 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AbebaRegie
    @AbebaRegie 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!!

  • @hiwotbirkneh1675
    @hiwotbirkneh1675 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ♥

  • @SelamawitKebede-vu6pm
    @SelamawitKebede-vu6pm 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏