እንደ ፈተናው ብዛት እዚህ ትደርሳለች ያለ አልነበረም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 129

  • @AsterEthd
    @AsterEthd 4 วันที่ผ่านมา +48

    ጎበዝ ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤ እንወድሻለን እናቴ ኪዳነ ምህረት ትልቅ ቦታ ታድርስሽ በናትነት ፍቅሯ ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 4 วันที่ผ่านมา +26

    ኪዳነምህረት እናቴ የእኔንም ቀኔን ታሪኬንም የትዳሬም ህይወትም ታሪካችንንም ትቀይርልኝ አሜን፫❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 วันที่ผ่านมา +14

    አንችን የደረሰችልሽ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለእኛም ትድረስልን ጭንቅ አማላጇ እናቴ ኪዳነ ምህረት ስምሽን ጠርቶ ያፈረ የለም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤️🙏

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 4 วันที่ผ่านมา +12

    ጀግና ነሽ! ኪዳነ ምህረት አንቺን እንደረዳች እኛንም ትርዳን
    ታሪክሽን እያወራሽ ትስቂአለሽ! መታደል ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ
    @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ 4 วันที่ผ่านมา +14

    እናመሰግናለን ከሳዉድ ነዉ እምከታተልህ ብዙ እየተማርን ነዉ ፍጼ ተባረክ።

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 4 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም ጀግና እምነት ትልቅ ነገር ነው በርቺ በርቺ እህቴ።

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 4 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚሃብሔር ይመስገን!!! ጎበዝ በርቺ!

  • @jerusalemmekonnen5904
    @jerusalemmekonnen5904 4 วันที่ผ่านมา +6

    ወይ የሰው ልጅ ህይወት በጣም ነው እኮ የመጣነው መንገድ የሚገርመው እስከዳርዬ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ ኮርቼብሻለሁ❤️

  • @ST-hl5de
    @ST-hl5de 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የእውነት ጀግና ነሽ እስከዳር! ከዚህ በሗላ ኦፕራ ላይ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ!

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 3 วันที่ผ่านมา +4

    በርቺ አመት ስከዳር፣ጎበዝ ልጅ ነሽ።የአካባቢያችንን እንቅፋት ሳይጥልሽ አሰብሽበት መድረስሽ ደስ ይላል ፣በርቺ ገና ብዙ እርቀት ትሄጃለሽ!!!

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 4 วันที่ผ่านมา +7

    እሰይ የኔ ጀግና በርቺልኝ የድንግል ልጅ ይቅደምልሽ የጎጃም አበባ አብቢልኝ❤🎉🎉

  • @AbebaWm
    @AbebaWm 4 วันที่ผ่านมา +5

    እስከ በጣም ጀግና ጎበዝ ነሽ ቆንጅዬ ፍልቅልቅ የሣቅ ንግስት ነሽ በርቺ ደሞ አንድ ሠፈር ነን ኪዳነ ቃሏ ትርዳሽ 🙏🙏መድኀኔዓለም ይባርክሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏ፍፄ ደሞ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  4 วันที่ผ่านมา

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @እስከዳር
      @እስከዳር 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን ፈጣሪ ያክብርልኝ አመሠግናለሁ

  • @AsRy-i7v
    @AsRy-i7v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቶ አድማሱ ተሹመ ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይብዛ ኑርልን

    • @AsRy-i7v
      @AsRy-i7v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አድማሱ መኩነን ፍጣሪ የስጥህ

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 4 วันที่ผ่านมา +12

    Your smile is everything. You deserve more

  • @ሠይፈገብርኤል
    @ሠይፈገብርኤል 4 วันที่ผ่านมา +7

    ቆንጂዬ ጀግና ህልመኛ እህት! በርቺ!

  • @almaz7677
    @almaz7677 4 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ስልሁሉም ንግር 🎉🎉🎉🎉

  • @WebalemNigusei
    @WebalemNigusei 4 วันที่ผ่านมา +12

    በነገራችን ላይ ሁላችንም ብናወረው በህይወት ብዙ ነገሮች ነበሩ ክፉ ቀኖች አልፈው ስናያቸው እንስቃለን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ምኞቴ
    @ምኞቴ 3 วันที่ผ่านมา +3

    እህቴ የህይወት ትረካሽን አፌን ከፍቼ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አዳምጨዋለሁ ድንቅ የሆነ የህይወት ተሞክሮ ብቻ ሳይሆን ሌሎችን ወጣቶች ሊያስተምር የሚችል ድንቅ የህይወት ውጣውረድ ነው ያንችኑ አባባል ልዋስና አውነትም የሚነገር ታሪክ አለሽ እንዲህ ነው ድንቅ ኢትዮጵያት አንች ምርጥ ብቻ ሳትሆኝ የጽናት ተምሳሌትም ነሽ ሰው የአፋን ፍሬ ይበላል ማለት እንዳች ነው በርች ካሰብሽው የከፍታ ማማ የምትደርሽበት ጊዜ እሩቅ አይደለም።

    • @እስከዳር
      @እስከዳር 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏 ፈጣሪ ያክብርልኝ አመሠግናለሁ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 4 วันที่ผ่านมา +4

    Masha allhe jagena nashe barehe ayzeshe❤

  • @sisaytadesse5032
    @sisaytadesse5032 4 วันที่ผ่านมา +6

    ድንቅ ልጅ! የታታሪነትና የትጋት ተምሳሌት። አሁንም ካሰሽበት ጥግ ድረሺ

    • @እስከዳር
      @እስከዳር 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን ፈጣሪ ያክብርልኝ አመሠግናለሁ

  • @HermelaNega
    @HermelaNega 4 วันที่ผ่านมา +10

    እኔ እህት እሆንሽ አለሁ።እኔ እናቲ ክዳንምሕርት ይሚውዳት ስው እኔ ውዳጀ ነው። I love you so much yene konjo Mara.

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 4 วันที่ผ่านมา +7

    ጎበዝ በርች ❤ጠንካራ አርያዬ ነሽ ጀግኒት ምስጋና ይገባሻል ❤😂😂😂ሁሊሽም ታሪክ አለኝ ምትይ ፈተናዉን አልፋችሁ የሆነ ቦታ ደርሳችሁ ነዉ እኮ 😅ታሪክ ከተባለማ እኔም አለኝ ግን ግብ እናድርስ ወዳቹሀለሁ ፍፄ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @wubethaile3205
    @wubethaile3205 4 วันที่ผ่านมา +6

    God bless you

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 4 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ሴት ነሽ:: በርቺ ጎበዝ::

  • @ermiasmelkamuermi
    @ermiasmelkamuermi 4 วันที่ผ่านมา +4

    Gojam abeben fotawun ezih yaderseshew anch neshe i proud esku

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 4 วันที่ผ่านมา +5

    Egziabhar yemesegen ❤❤❤🎉

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጀግና ነሽ ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን እሰከዳርዬ አንቺን የሰማችሽ ኪዳነምህርት የእኛንም ህይውት ትቀይርልን ከሰው ቤት ወተን በራሳችን ሰርተን እንድለወጥ ኪዳነምህርት ትስማን አሜን እሰከዳርዬ ጀግና ነሽ ለአለም እምትተርፌ ታድርግሽ በርቺልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dallol253
    @Dallol253 4 วันที่ผ่านมา +8

    የጠያቂዉ በጣም የወደድኩት አባባል
    " ኧረ ተይ!? " 😂

    • @EyerusMengstu-d5v
      @EyerusMengstu-d5v 4 วันที่ผ่านมา

      ልምድ ነው😂😂😂😂

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 4 วันที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ 🙏🙏🙏

  • @MohammedEbrahim-j9n
    @MohammedEbrahim-j9n 4 วันที่ผ่านมา +8

    ፍፄ ምታቀርባቸው ብሮግራም በጣም አነቃቂ ነው አላህ ይጠብቅህ

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  4 วันที่ผ่านมา

      አሜን
      አመሰግናለሁ

  • @ዘላለምእውነቱ
    @ዘላለምእውነቱ 3 วันที่ผ่านมา +4

    U deserve more really am so exited abt u & ur moral u ll see u become one of top designer

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 4 วันที่ผ่านมา +15

    ማሬ ጀግና ነሽ❤ እኔም በስደት ተነግሮ የማያልቅ ብዙ የኑሮ ውጣ ውረድ አሳልፌያለው፡፡ አሁን ህልሜን ለመኖር ሀ ብዬ ለመማር ጅማሬው ላይ ነኝ። እኔም አገር ቤት ስመጣ እንግዳ እንደምሆን ተስፋ አለኝ😍

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  4 วันที่ผ่านมา +1

      ደስ ይለናል ስትመጪ ደውይልን

    • @dgjhd6774
      @dgjhd6774 4 วันที่ผ่านมา +1

      ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤❤❤

  • @WaseSanjaw-h5u
    @WaseSanjaw-h5u 4 วันที่ผ่านมา +13

    በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ በሙያዬ ካሜራ ማን ነኝ አሁን እጄ ላይ ካሜራ የለኝም ግን አንድ ቀን እገዛለዉ ያኔ ያንችን የዲዛይን ልብሶች በነፃ ፎቶ እንደማንሳልሽ እና እነደማግዝሽ ቃል እገባለዉ

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  4 วันที่ผ่านมา

      በጣም እናመሰግናን
      ስልኳ ቪዲዮው መጨረሻ ላይ ስላለ ደውለህ አሳውቃት

  • @abc12452
    @abc12452 4 วันที่ผ่านมา +7

    ዋዉ ጥንካሬሽ ደስ ይላል ተዉ ግን ፍፄ ወይም እሼ በስደት ላለን እህቶች የሆነ ስራ ፍጠሩልን እስከመቼ ስደት 😢😢😢አልሞላ አለን እኮ ከምናገኘዉ በላይ ነዉ ወጪ ቀዳዳችን መብዛቱ በቃ ልፋት ብቻ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 4 วันที่ผ่านมา

      አዎ ማርያምን ደከመኝ😭😭

  • @TenayeLikyelw
    @TenayeLikyelw 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያምን ጀግና ነሽ በርቺ እህቴ ጎበዝ

  • @TGGG-x8f
    @TGGG-x8f 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wow I love her Spirit ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 4 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ፍልቅልቅ፣ ሳቅሽ ይጋባል። ተባረኪ

  • @EdenBeryhun
    @EdenBeryhun 4 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ ጀግና እንኳን ደህና መጣሽ❤

  • @Getitu21
    @Getitu21 4 วันที่ผ่านมา +3

    waw betiame gebz nshe nerc❤❤

  • @የማታወርቅ
    @የማታወርቅ 4 วันที่ผ่านมา +3

    በሰመ አብ ብርታትና ጥንካሬ ሰውኮ ጎበዝ ነው እመ ቤቴን

  • @BezawitYargale
    @BezawitYargale 4 วันที่ผ่านมา +2

    Jegena neshi

  • @fissehaguanje5292
    @fissehaguanje5292 2 วันที่ผ่านมา

    በርቺ ውስጥሽ በጣም positive ነው ለምን ብትይ ያንዘንሽባችዉን ጊዜያቶች ስትገልጪ እንኳን በሳቅ በፈገ ግታ ነው

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 4 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው

  • @EzraEzra-u4b
    @EzraEzra-u4b 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Well Done yene Ehet
    Bravo 👏

  • @muluneshgebano2504
    @muluneshgebano2504 4 วันที่ผ่านมา +2

    Bravo my sis

  • @SummerTsegayeAdal
    @SummerTsegayeAdal 4 วันที่ผ่านมา +5

    God bless you 🙏 yene enate, insipring ❤

  • @Alemaywualemaywu
    @Alemaywualemaywu 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግኒት አንበሳ በርች አሁንም ያሰብሽበት የስኬት ጥግ ትደረሻለሽ በእምነትሽ ጽኝ

  • @amanueldangarsa9610
    @amanueldangarsa9610 2 วันที่ผ่านมา

    Eskedar you are brave women,keep up shining bright 😊

  • @tigistwoldenesbet8193
    @tigistwoldenesbet8193 3 วันที่ผ่านมา

    አቶ ፍጹም በጣም ነው ያማደንቅህ ልክ አንደ ጥሩ ጓደኛ እንደ እኩያ ጓደኛ ታዳምጣለህ አብረህ ትስቃለህ ልጅነቴን ነው የምታስታውሰኝ ከጓደኞቼ ጋር ሳወራ ያለውን ሁኔታ ነው ያስታወስከን እናመሰግናለን ጥሩ አዳማጭ ነህ ጥሩ ጠያቂ ነህ በርታ እንግዳችንም ጅግና ናት ጎበዝ .

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 3 วันที่ผ่านมา +1

    Jegina set nesh, berche rasishen tebike geta kanchi gar yihun🙏

  • @GetuBirhanu-xf7kh
    @GetuBirhanu-xf7kh 4 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም አስተማሪ ታሪክ

  • @mehk3699
    @mehk3699 วันที่ผ่านมา

    Am fell inlove with her

  • @SabaTesfuna-vk4bs
    @SabaTesfuna-vk4bs 4 วันที่ผ่านมา +1

    ፍፄ መልካም ሰው

  • @wudadistesfaye1759
    @wudadistesfaye1759 4 วันที่ผ่านมา +10

    ካለፈው ክፍል ቀንጨብ አድርጋችሁ ብታሳዩን ጥሩ ነው ላላየዉም ሰው ታሪኩን ወደኋላ ሄዶ ማየት ይችላል ። በርቱ

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 4 วันที่ผ่านมา +4

    ዋው የተባረክሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ

    • @እስከዳር
      @እስከዳር 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን ፈጣሪ ያክብርልኝ አመሠግናለሁ

  • @YohansMitiku-l3p
    @YohansMitiku-l3p วันที่ผ่านมา +1

    Wawwwwwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤eskedar yemiwed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BontuFeyisa-l1p
    @BontuFeyisa-l1p 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ያመንሽው ፈጣሪ ረዳሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 3 วันที่ผ่านมา +1

    Fitsum family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @orittesfamariam3049
    @orittesfamariam3049 4 วันที่ผ่านมา +4

    Wow amazing ❤❤❤❤❤❤

  • @vancheivanchei9249
    @vancheivanchei9249 4 วันที่ผ่านมา +2

    Wow ❤❤❤

  • @MohammedEbrahim-j9n
    @MohammedEbrahim-j9n 4 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን በሰላምመጣቹ

  • @ሀሴትሚዲያ
    @ሀሴትሚዲያ 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ በቅርብ አቅሻለሁ❤ ግን ያንቺ story ለኔ ዛሬ አዲስ ሆንሽብኝ❤ የኔ ጀግና ዝም ብዬ ሳይሽ እኮ በጣም ጠንካራ እንደሆንሽ እረዳለሁ እህቴ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ❤

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 4 วันที่ผ่านมา +7

    ,በርቺ። ረጋ ማለትሽ እራሱ ማራኪ ነው።

  • @workumelkie9774
    @workumelkie9774 3 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርች

  • @EbiseZeleke-u8o
    @EbiseZeleke-u8o 4 วันที่ผ่านมา +5

    ጎበዝ 👏

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq 4 วันที่ผ่านมา +10

    *_well come back ፍፄ😊_*

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፍጥጥ ብዬ የጨረስኩት ኢተርቪው ደስ ስትይ የኔ ብጤ እራሷ አውታ እራሷ የምትስቅ 😂

  • @TessmaTaye
    @TessmaTaye 3 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ ጀግና ሴት በግዛቤር እስከመቸረሻ ታመኚ እሱ የለው ይሆናል

  • @raheleshetu2176
    @raheleshetu2176 3 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም እህቴ የመጨረሻውን ህልምሽን እመብርሃን ከነ ልጇ ከፋትሽ ይቅደሙልሽ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 3 วันที่ผ่านมา +1

    በኪዳነምህረት አዎ አታፍርም. እስኪ ሰሚነሽ ማርያም የቀረዉ ትልቅ ጥያቄ አለኝ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ❤

  • @BetelhemBerhanu-zj3qg
    @BetelhemBerhanu-zj3qg วันที่ผ่านมา

    እናቴ ጀግና ናችሁ

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 4 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ፍፁም
    አቅርቦትህ ሸጋ ነው
    የቲክ ቶክ + የFACEBOOK ገፅዋን ...etc, ትክክለኛውን እዚህ ላይ አኑረው
    ብዙ ተመሳሳይ ስሞች አሉ

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 4 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ነሽ

  • @danieltibebu6634
    @danieltibebu6634 4 วันที่ผ่านมา +2

    አንዳንድ ወንድ ግን ሲገርም .....ህይወቷን ለወጠው ግን ሴቶች እንዲህ አይነት ወንድ አይመቻቸውም

  • @mekdeserena415
    @mekdeserena415 2 วันที่ผ่านมา

    ከእግዚአብሔር ሌላ የሚሰማ የለም

  • @tsehaywasihunmuluneh6408
    @tsehaywasihunmuluneh6408 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥልቅ ፈገግታ ከጥንካሬ ጋር ከዘፋኟ ሜላት ጋር ተመሳስለውብኛል።

  • @Bangobango-m9h
    @Bangobango-m9h วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @meserettesfaye8247
    @meserettesfaye8247 4 วันที่ผ่านมา +5

    ሳቅሽ ደስ ይላል ጌታ ደግሞ ይወድሻል የኔ እህት የረዳሽን ጌታ ያለምንም ደባል አምልኪ

    • @ተዋህዶሃገርእያ
      @ተዋህዶሃገርእያ 4 วันที่ผ่านมา +7

      ጌታ የማርያም ልጅ እያመለከችው ነው ሌላ ጌታ ኣለ እንዴ😂😂😂😂

    • @sineworkdagnachew7865
      @sineworkdagnachew7865 4 วันที่ผ่านมา

      Ymayamelkina yemiyamlik lemataku eski astewulu...

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 3 วันที่ผ่านมา

      የማገቡበት የለ😂😅

    • @zewditutsegaye2444
      @zewditutsegaye2444 2 วันที่ผ่านมา

      እውነተኛው ጌታጋ ነው ያለችው, ሌላ ጌታ የለም

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 3 วันที่ผ่านมา +3

    በሐቅ ስለ ርዕዮትዋ-ፈፅሞ ያልሸቀጠች
    በመራራ ትግልዋ-ለህልምዋ የኖረች
    ይህቺ ናት መድኃኒት-ታግላ ያሸነፈች
    ይኸው ትታያለች-በፍፁም ገበታ
    የትናንቷን ምስል-ስባ በትዝታ
    ዛሬን ልታሳየን-ኖራ በከፍታ

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  3 วันที่ผ่านมา +1

      ግሩም ነው
      ሙሉ ታሪኩ በግጥም ተገለፀ
      እናመሰግናለን

    • @እስከዳር
      @እስከዳር 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ፈጣሪ ያክብርልኝ አመሠግናለሁ

  • @mukaahmdimmuka1303
    @mukaahmdimmuka1303 2 วันที่ผ่านมา

    Btam edlgn nshe gin Ena tesfa korchlew

  • @RomanBeyene-s7e
    @RomanBeyene-s7e 3 วันที่ผ่านมา +2

    Fitsum girum ena astemari yehone tarikuan endetakafelen selakerebkelen enamesgnalen berta. enamesgnalen. Berchi ehtachen.

  • @wubsirabitew9716
    @wubsirabitew9716 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተም ጀግና ነህ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂምርጥአስተማሪነገርነዉየምታስተምረዉእኔምብዙዉጣዉረዲነገርአሰልፌለሁአይሂወትብቻከባዲነዉ

  • @BetelhemBerhanu-zj3qg
    @BetelhemBerhanu-zj3qg วันที่ผ่านมา

    ወይኔ እህትሽ እራሱ ከኔ ጋር ነው ተምረን የተመረቅነው

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 4 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ አስተያየት ነው በርቱ ግን ንቅሳት ነው የታየኝ ሀገተሺላይ አስጠፊው

  • @fitsumkelati8552
    @fitsumkelati8552 วันที่ผ่านมา

    በጣም ቆንጅዬ ነሽ ግን ከቁንጅናሽ በላይ ለስብዕናሽ የተለየ አክብሮት አለኝ ያሰብሽው ያሳካልሽ

  • @dagnawnurie1851
    @dagnawnurie1851 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመነ "ጎጃም አበበ"

  • @frezemen888
    @frezemen888 วันที่ผ่านมา

    sweeeeeeet

  • @assefaworku5015
    @assefaworku5015 4 วันที่ผ่านมา +2

    Berch yechgnewa ferete.

  • @adamaeslseeslse909
    @adamaeslseeslse909 2 วันที่ผ่านมา

    YENE KONJO BETAM TENKARA NESH ALLAH BEMENGEDISH YIRDASH FESHEM ENAMESGINALN

  • @FeshaMolla
    @FeshaMolla 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔግን አስተያየት አለኝ ወደሚዲያ መተሽ ቃለምልልሱን ስታደርጌ የራሽን ስራ ነው ለብሰሽ መቅረብ ነበረብሽ

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 4 วันที่ผ่านมา +1

    😊

  • @natykebede6542
    @natykebede6542 3 วันที่ผ่านมา

    Anbesa

  • @workalemahuarittfeldt1815
    @workalemahuarittfeldt1815 4 วันที่ผ่านมา

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️👍🏾🙏🏽

  • @fikreabebe9908
    @fikreabebe9908 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስከዳር የአበበ እህት ነሽ ሴንትራል ተገልብጦ የምትለው ታሪኩ ሲመሳስለብኝ

  • @GuwaTube
    @GuwaTube 4 วันที่ผ่านมา

    💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l 4 วันที่ผ่านมา +7

    ይቺ ልጅ ሀይማኖት ግርማን የምትመስለው

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 4 วันที่ผ่านมา +1

    Kkkkkk ye America wondoch baletedare yehonalu satochi enjoy yadergubachihu

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 4 วันที่ผ่านมา +4

    በዚህ ጥንካሬሽ ቀጥይበት ጎበዝ👌💪

  • @brotherhoodrelaxationmedit4583
    @brotherhoodrelaxationmedit4583 4 วันที่ผ่านมา +2

    ተምራ ነው?? 😢😢😢😢😂😂😂😂😢😢