"ማዳም ያላ ሹፊ" //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Mirtu_gebeta
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 64

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስጊን እኔስ በጣም ጎበዝ ነኝ ጤና ይስጠን ለሁላችንም

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia ปีที่แล้ว +43

    በጣም ከሚገርመኝ ነገር ይህንን የመሰለ ኪችን አዘጋጅተው የእቃ ማጠቢያ ባለመኖሩ አዝናለው

  • @rahmatube6886
    @rahmatube6886 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ነው ይሄንን ፕሮግራም የምወደው እኔም ከሀገሬ በሰላም ስገባ ምርጡ ገበታን እንደምቀላቀል አልጠራጠርም ዋናው ነገር ጤና

  • @Nhanny_Tsega
    @Nhanny_Tsega ปีที่แล้ว +9

    ሼፍ ዚ Big Respect Bro🙏

  • @sirgutshawull9106
    @sirgutshawull9106 11 หลายเดือนก่อน +11

    ምርጡ ገበታ የረሳችሁት ነገር ጓንት ያስፈልጋል በብዙ አለምላይ ስለሚታይ ጓንት ይኑር ፀጉራቸዉንም ይሸፍኑ ማክስም ያድርጉ የምትሉ

  • @ኡሙኡሳማ
    @ኡሙኡሳማ ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ ምርጡ ገበታ ታምራላችሁ እኔ የሸፍ ዚ እና የሸፍ መክብብ አድናቂ ነኝ አገር ስመለስ ኢንሻአላህ እኔም እወዳደራለሁ

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r ปีที่แล้ว

      Abren inwedaderalen😅😅

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube ปีที่แล้ว +18

    እኔም በመዳም ቤት ሼፍ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meditube7928
    @meditube7928 ปีที่แล้ว +7

    ከዘመኑ ሼፎች የቤት እመቤቶችና የማዳም ቅመሞች ይበልጧችኋል

  • @LomiLomii-q1r
    @LomiLomii-q1r ปีที่แล้ว +5

    Bravo 👏 👏 👏 👏 yemadam kimam❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
    @ሚስጥር-ጠ2ኘ ปีที่แล้ว +20

    እኔ ሳልማር ቡፌ ነዉ የምሰራዉ ግን እራሴን ጎድቻለሁ ምግብስ ምርርር ብሎኛል በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ያብቃችሁ ዉድ ጎደኞቼ ❤

    • @SebleGizachew
      @SebleGizachew ปีที่แล้ว +1

      መጀመርያ ማዳምሽ ካሳየችሽ ተማርሽ ማለት እኮ ነው

    • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
      @ሚስጥር-ጠ2ኘ ปีที่แล้ว

      @@SebleGizachew እረ አላሳዬችኝም እቃ ስጠይቃት እንኳን እዛዉ ፈልጊ ነዉ ዬምትለኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አላሳፈረኝም

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 ปีที่แล้ว +7

    በጣም የሚገርመኝ ለውድድር የሚመጡት ሁሉ ብዙ አትክልት መክተፍ ይወዳሉ ጊዘዜያቸውን የሚወስደው ከተፋው ነው

  • @seifuhaile
    @seifuhaile ปีที่แล้ว +6

    ፕሮግራሙ ምርጥ ነዉ ከተከታታዮቹ አንዱ ነኝ ካለፈው ትምህርት ወስዳችሁ አዲስ kitchen ማዕድ ቤት ስትሰሩ ምነዉ kitchen sink ሳታሰሩ ጥሩ ነበር እያጎነበሱ ወለል ላይብረት ድስት ላይ ከማጠብ አስቡበት የ water line ከሌለ እንኳ በተለያየ መልክ መስራት ይቻላል።

  • @MeremaHassan-f8x
    @MeremaHassan-f8x ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሹፍነ ኮይስ የበናት 😂😂😂😂በርቱ

  • @ሀዊየወሎልጂ
    @ሀዊየወሎልጂ 11 หลายเดือนก่อน +6

    የቴኛውም ሸፍ ጠጉራቸውን መሸፎን አለብቸው በየትኛውም የሸፍ ቦቲ ጠጉር አይቲይም ተግብሩት ደግሞ የቂ ማጠቢም አዘጊጁ ሆ

  • @MurshidaKelifa-xs3ce
    @MurshidaKelifa-xs3ce ปีที่แล้ว +2

    Woooow ye madam kimam❤

  • @mitikuelsabet7953
    @mitikuelsabet7953 ปีที่แล้ว +3

    Aye yenga kemine woowooooo madam yalaa shufii😄😄😄

  • @tube3507
    @tube3507 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞ ኔ የመዳም ቅመም መሥሎኝ ለኬ ክሮፍሌክሳቸውን ፈጭተውላቸው ነው😍😍

  • @nmajetube
    @nmajetube ปีที่แล้ว +2

    ሼፍ ታብራክ አጎቴ መሳይ እንዴት እንደምወድህ 💚💛❤

  • @AyshaAysah-ug6yc
    @AyshaAysah-ug6yc 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayu684
    @hayu684 ปีที่แล้ว +1

    ተራ ልያዝ ብየ ነው ሸፍ ዚ የለ የለ ሲል ለማየት ጓጉቻለሁ❤❤❤

  • @ZinatMuhammad-o8g
    @ZinatMuhammad-o8g ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ላይክ አርጉኝ

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว +4

    እኔ በህይወቴ የምጠላው ሥራ ቢኖር ኩሽና ገብቶ ምግብ ማብሰል አልወድም ምግም ምሥራት ግን የምግብ ባለሞያዎች ትልቅ አክብሮት አለኝ

    • @Sumeyadesalewu-ns5me
      @Sumeyadesalewu-ns5me ปีที่แล้ว

      ሰነፍ

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว

      @@Sumeyadesalewu-ns5me ሥፍና አደለምኮ የስራው ፍላቆት ነው ሠነፍ ብትሆኝም የሥራው ፍላጎት ካለሽ ችግር የለውም ትሠራለሽ

    • @Sumeyadesalewu-ns5me
      @Sumeyadesalewu-ns5me ปีที่แล้ว

      @@titiyoutub6254 1ሳምንት እደምንም ኩሸናን ጓደኛሸ አረጊ ከዛ ትወጀዋለሸ

  • @berhanudegefu2832
    @berhanudegefu2832 11 หลายเดือนก่อน

    ተወዳዳሪዎቹ እየሰሩ ከበስተጀርባ የምታሰሙት ሙዙቃ በጣም ይረብሻል ምንድን ብትቀንሱት!!!??????!!!!!!!????😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @አላሀምዱሊላህአለኩሉሀል
    @አላሀምዱሊላህአለኩሉሀል ปีที่แล้ว +7

    እኔም ከስደት መልስ ለመወዳደር አስቢያለሁ

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ.ፕሮግራም.እኔም አገሬ.ስመጣ.አወዳደራለሁ.😍😍😍

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 ปีที่แล้ว +2

    😂😂 የመዳም ቅመሞች 🎉🎉🎉

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ እኛም እንወዳደር እየመጣን ነው

  • @Rawdawenduwendu
    @Rawdawenduwendu ปีที่แล้ว +2

    ግን ዛሬ ዳኖቹ በጣም ወፍረዋል ልበል 🤔

  • @burtukanworku4391
    @burtukanworku4391 ปีที่แล้ว +2

    , yes

  • @rahelmekuria3174
    @rahelmekuria3174 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ika matebiya ico wichi alachew

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 11 หลายเดือนก่อน

    ምን አለ እኛ የማዳም ባለማያዎች ብንወዳደር ቢላውን ይዘን ብገባ

  • @AfrahAdem-p2t
    @AfrahAdem-p2t ปีที่แล้ว +1

    Eski dagnochum yesatafu

  • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
    @ሚስጥር-ጠ2ኘ ปีที่แล้ว +2

    እንሹፍ😀

  • @Simplefunlover
    @Simplefunlover ปีที่แล้ว +1

    የተንጣለለ!?
    ሲንክ እኮ የለውም😮

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @jaab1582
    @jaab1582 11 หลายเดือนก่อน +1

    WTH is Debra Zeit? EBS keeps disrespecting us on daily basis on their shows. If they don’t stop, we gonna take a proper action.

  • @sketethiopia670
    @sketethiopia670 11 หลายเดือนก่อน

    ድንች የጠበሰችው (ሼፍ ቡዛየው

  • @Nhanny_Tsega
    @Nhanny_Tsega ปีที่แล้ว +1

    የዛሬቹ ሼፎች ኮንፊደንሳቸው ጥግ ድረስ ነው🎉

    • @YosefGetahun-w2c
      @YosefGetahun-w2c 11 หลายเดือนก่อน

      hi Abel Birehanu lawerah feligalew be wust mesimer

  • @فارس-ط4ل6ص
    @فارس-ط4ل6ص ปีที่แล้ว +1

    እንሹፍ

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 11 หลายเดือนก่อน

    ጠጉራቸው ቢሸፈን እጃቸውን ጉሀዋንት ቢለብሱ ለተመልካችም ለተመጋቢውም ምክንያቱም ጥፋራቸውን የሚያሳድጉ አሉ ቆሻሻ ሊኖረው ይችላል ጠጉራቸውም ሊበን ይችላል

  • @NegatuWesego
    @NegatuWesego ปีที่แล้ว +1

    it is just plain house . it does have any decoration on background

  • @nobshow1180
    @nobshow1180 ปีที่แล้ว +1

    It is so nonsense you expect guys to make this food in 25minuts

  • @NegatuWesego
    @NegatuWesego ปีที่แล้ว +2

    l dont like it a new studio

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤