ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Jezakumulhu kayirana ❤
ኡስታዜ የኛጀግና የተዉሂድአርበኛ እድሜና ጤናአላህ ይስጥልን በመጨረሻም ጀነተል ፍርዶስ አላህይወፍቅህ ጅዛኩሙላሀይረን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐
ማሻአላህ ጀዛ እላህ ኸይር ኡሰታዝ አሚንን በሰማነወ የምነጥቅም ያርገን
ኡስታዝ ጀዛ ከላው ከይረን አላህ እሱን እና እሱን ፈርተን ና አፍረን የምንገዛ ያድርገን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ላላገቡት ላሊህ የሆነ ትዳር ላገቡትም አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ከሽርክ የፀዳ ኢክላስ ካለ መታመን አለ ተቅዋ ካለ ፍራቻ አለ ተወኩል ካለ ሰፊ ርዝቅ አለ አላህ ይወፍቀን ያረብ
አሚንንንን
❤❤አሚንንንንንንንንንንንንያርብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላም አለይኩም እናመሰግናለን ጥሩትምሕርት ነው ደስየሚል እናመሰግናለን
ጀዛኩም አላህ ከይር እስታዝ
የኛ መካሪ ኡስታዛችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አንተ በዱኒያ ላይ ተዉሂድን ከፍ እዳደረክ አላህ በጀነት ከፋ ያርግህ
አምን የረቢ
አሚንን
ዉድ,ኡዝታዛችን,ያረብረጅምእድሜ,ይስጥህ
ዛሬ አጀቴን ነዉ ያሻርከኝ ወላሂ እድህ ነዉ ዳኡዋ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜዋ ።የሠዉን ነገር ተወዉ እሺ ሣዳቴ እደፈለጉ ይሁኑ
መሸ አለሀ በጠም ደስ የምል ምክር የአለሀ ቀልቢ ይስጥን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላምሽ ይብዛ ሶፊ በር ላይክ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አወ ለሴት ልጅ ክብር ይሰጡ ነበር ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሴት እናት ናት ሚስት ናት ከአላህ በታች ያለ ሴት ሂወት ምንም ናት
እናመሰግናለን በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን መጨረሻችንን አላህ ያሳምረዉ🙏
ጀዛከአላህኸይር
Aslamu alyekume wrhmetulah ustaz Allah yetbekh
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂይ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እመኛለሁ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ደሰየሚል ቆይታአ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወዲማችን ዉስታዝ ሳዳት ጀዛኩሙሏ ኸይር ሱበሀን አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ቅጥልበት ወዲማችን
ምርጥአባትምርጥአስማሪሰዳትከማል
ውነት ኡስታዝ እረጂም እዲሜ ይስጥህ ልጆችህን እማረግ ያዲረስልህ
ጀዛከአላህ ኸይር የኛመካሪ የኛ አሰተማሪ ውድ ኡሰታዛችን አላህይጠውል ኡምሩክ እኛም በሰማንው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
አሚን አሚን ሽኩረን ሁቢ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ ማሻአላህ ኡስታዜ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቀዉ አችም ጀዛኪ አላህ ጠቃሚ ነገር ይዘሽልን ስለመጣሽ እኛም በሰማነዉ እሱማ ባስተማረበት ተጠቃሚወች ያርገን ያረብ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጥብቅህ👍👍👍👍👍🥰🥰
ኡስታዝ አላህ እከመጨረሻም በተውሂድ አንተንም እኛንም ልጆቻችንም በተውሂድ ቀጥ ያርገን
አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረካቱሁ አሂለን ወሰህለን እንኳን ደህና ማጠሽልኝ ማሽ አሏህ እስተዝ ሰአደት ከማልን አሏህ ይጠብቅልን እኔን በሰማንበት የምንጠቀም የድርግንን የረብ❤👍👍
አላህይጠብቅህባለህበትያላህእዝነትናሰላምአይለይህኢሸአላ
🎉🎉🎉ማሻአላህ❤❤❤
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወበረካትሁ እንደት ነሺ እህት አብሺሪ ሠላም ለሀገራችን ያረብ አላህ አገራችን ሠላም ያረግልን ኢንሻ አላህ ሦፊየየየ ሁቢ
አሰላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ውዴ ማሻአላህተባርክላአህ መልካም ስራ ለሁላችን አሪፍ ነው ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ነገ ሲመችሽ ነይ ቤቴ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአላህ እህቴ በርች አላህ ያገዝሽ
ጀዛኩምላህ,ህይር,ኡሥታዛቺን
አሠለሙ አለይኩም ወራህማቱላሂ ወበረካቱ ጀዛካ አላህ ኸይር ኡስተዘችን አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አላህ የብዘልን
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻአላህተባረካላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገንያረብ
አሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውዷ እህቴ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ማማዬ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ🤲🤲🤲💐💐💐👍👍👍
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂአላህ ይጠብቅህ
ጀዘከለኸይርአሚን
👍👍👍👍👍👍እንሻአላህ
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ሶፊየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉደ 🌹🌹🌹🌹🌷👍
ጀዛከላህ ኸይር
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሶፊዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ማሻ አላህጀዛክ አላሁ ኸይረን የኔ ዉድኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ እውቀቱንም ጨምሮ ጨማመሮ ይስጥህ ያረብ
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እህታችን በርች
አሚን ክርስታን ወገኖቻችን
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሶፊቲየ እካን ደህና መጣሺ ባለሺበት ያላህ ሰላምና እዝነት አይለይሺ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለህዝባችንም ሰላምና ፍቅር ያምጣልን🌹🌹
አሰላማሊኩ ወራህመቱ ወበረከቱ እህቴ እነኳን ደና መጣሽ እውነት ነው እኛ ሰዎች በምድር ላይ ምን እነደምናደርግ ስራችንን ቁልጭ አድርጎ አኸየነገረን ነው እሚገባን ከሆነ አላህ የፈጠረን እያለ ሌላ ነገር ማምለክ እነደሌለብን እሰቴዝ አጥብቆ እያስተማረን ነው ሰምተን ቀውስጣችን እምንተገብር ያድርገን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ኢትዮጲያ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን መልካም የስራ ጊዜ ተመኘው
አላህ።ኢጠብቅህ❤❤❤❤❤
ኧላህ ወክበር ወላሂ እንዳንተው ቢበዛ ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር ጄዛከላ❤
አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ ማሻአላህ በርችልኝ ሰአዲየየየ
😢😢😢😢😢😢አላሕትክክለኛውንመንገድይምራን
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ዉዲናየተከበራችሁያገሬልጆች አላህ አገራችንንሠላም ያርግልን አላህ በያላችሁዘትይጠብቃችሁ🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Thanks
Masha allh allhu ytbeqeki husetaze
አሰላሙአሌይኩም ወራመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላምሸ ይብዛ በያለንበት አላህ ይጠብቀን
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሶፍዬ የኔ መልካም እንኳን በሰላም መጣሽልኝ 🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ሐገራችንን እና ሕዝቦቿን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
እረቢ አላህ❤❤❤
አላህይጨም ልህ ኡሰታዝ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
ኡስታዜ የኛ ጀግና የተውሂድ አበሳ አሏህ ይጠብቅህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላ ጀዛ ከአላህ
አሠላሙአለይኩም አላህ ከባል ሀቅይ ጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የነበረን ቆይታ በጣም አሪፊ ኘበር ክበሪልኝ ቆንጀ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍎👍🍏🍎🍏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ አላህ አግራችንን ሰላም ያርግልን ሁላችንም የምንፈልገውን የልባችንን የሙራዳችንን ይሙላልን ያረብ ሶሊህ ልጆችን ይወፍቀን
❤❤❤❤❤
መሸአላህ
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وَ اللهِ إِنِّي لأسْتَغْفِرُ اللهَ وَ أ تُوبُ إلَيْهِ فِي اليَوْمِ أكثَرَ مِنْ سَبْعِيْنَ مَرَّةٍ»የአላህ መልዕክተኛ ሶዐወ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡ ‹‹በአላህ ይሁንብኝ እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረት እማፀናለሁ፡፡ ወደርሱም ተውባ አደርጋለሁ፡፡
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ እንኳን ሠላም መጣሽ
Jezake'Allah'keheyren
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ማማዬ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ከክፉው ሁሉ ይጠብቅልን
አሠላምዋሊኩምሠላም❤❤
ሱብሀንአላህ፡አላሁመኢኒ፡ያሙቀሊበልቁሉብሰቢትቀልቢአላዲኒክ፡ያአላህ
_وعليك السلام ورحمه الله وبركاته اهلين وسلينእኳን ደህና መጣሺ ዉዴዋ ቆይታሺ ደስ ይላል የምወድሺ🌹👗👗👍ምላስህን አላህን በመፍራትና ያይኛል ብለህ በማሰብ እሰራት ልታውቅ የሚገባው በልብህ በሚወድቀው ውዳቂና ሸር ነገር ላይ ሁሉ አላህ ጥራት ይገባውና የሚያውቀው/የሚመለከተው ነገር ነው ምላስህ በሸርና በባጢል አይንቀሳቀስም አላህ የሚያይህ ቢሆንና መላኢካዎች ይህን ከአንተ የሚፅፉት ቢሆን እንጂ👍👍👍👍
አላህይጨምርርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን ያረብ
ማሻአላህ❤❤❤
አሠላ ሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ዴህና መጣሽ አገራችነንም ሠላሟን ይመልስል ያረብ መሸአሏ በጣም ምርጥ ቆይታ ነው አሏህ በሰማንው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ 🌹🌹🌹🌹 ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛል
ያረብ ጀነትል ፊሪድስ ወፍቀን❤
Jezakellah ustaz
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ሠላም ውዴ በሠማነው የሚንጠቀምያድርገን የምንጠቅም ያድርገን አሚን አሚን👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
WOWWWW Thanks 🙏Thanks WOW
አላህይጠብቅህ
እህቴ ሆይ ስሚኝ እማእህቴ ጎበዝ ጥካራ ብልጥ ሴት ሁኝ ያች መጠከረ የቤተሰቦችሽ የባልሽ የልጅሽ ጥንካሬ ነወ አች ሞኝ ልፍስፍስ ከሆንሸ ደግሞ አደለም ለቤተሰብ ቀረቶ እራስሽን ታጫለሽ ስለዚህ ጠካራ ሁኝየመጀመሪያ ጥንካሬሽ ከዲንሽ ላይ መሆን አለበት ከዛ ካች የሚጠበቁ ነገሮች አለ ሂከማ በተመላ መልኩ ለሚከተለወ አካል ማደረስ ይሆናል? በተለይ በሂጃብ ዙረያ ምን ያከል እወቀት አለሽ አዱ ኡስታዝ ልበሽ ግዴታነወ ስላለ ብቻ መልበስ የለበሽም ይህ መለት የነሱን ምከረ አትሰሚ ማለትን አያሲዝም ነገ አደ ችገረ ሲደረስበሽ አወልቀሽ እዳጥዩ ነወ ስለሂጃብ በቂ እወቀት ካለሽ ግን ሰለምታቂ ያ የምታቂወ እወቀት አወልቆ ከመጣል ይገደብሻል ስለዚህ እዉቀት ይቀደማልሂጃብ ስትለብሸ የመጀመሪያ ፈትና ከቤተሰቦችሽ ይሆናል እነሱ ሂጃብ ከለበሽ ወደ ሀገረ እዳተመለሽ ልጄምአደለሽም ይሉሻል ከዚህ ከመጣሽ ደግሞ አወልቀሽ ጣዩወ አይሆንልሸም እደሜ ልከሸን ለመልበስ እያሉሞራንሸን ዚቅ ለማደረግ ይሞከራሉ? ጠካራ ከሆንሽ ግን አቋምሸን አዩተወ እነሱ እዳች ባይሆኑም አችን ባችነትሸ ይቀበሉሻል አላህን ሊታዝዝ ሰወችን ያሰቆጣ አላህ ወዶት ሰዎች እዲወዱት ያደረገዋልጌታየ ሆን መጨረሻቸንን አሳምረልን አንተ ከወደድካቸው ባሮቸህ አደረገን ያረብ
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ማማየ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንንን አሚንንን አሚንንንን
ያረብ ለሰው ዴስታ ሰሪአረገኝ 😢😢😢😢
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እንደት ነሽ ሶፊ ማሻአላህ በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን በያለንበት ሠላማችን ይብዛልን ያረብ
Jezaka Allah Keir
አሰላማሊኩሜወራህመቱላሂወበረካትሁሶፊየእደቴነሺ.ኡስታዝነአላህበለህበተየአላህእራህመትእዝነትአይለይህ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት
ሞትን አታስቀርም✿------------------ለመኖር ብትለፋ ለዱኒያ ብትደክምልፋትህ ተሳክቶ ስኬት ቢገጥምህም🍃ሀብት ዝና ክብር ስልጣን ቢኖርህምሁል ጊዜ በፌሽታ ኑሮን ብታጣጥም🍃በዚህ ሁሉ መሐል.......አንድ እውነት አለ ወደድክም ጠላህምቀጠሮህ ይደርሳል መሞትህ አይቀርምምንም ያክል ድከም ሞትን አታስቀርም!!
ሀላሌ ነይ በለኝ!!✍✍✍✍✍✍ደካማ ፍጡር ነኝ መባከን ያከሳኝ፤ከትንኝ የኮሰስኩ ሰውነት የራቀኝ፤ኢማኔ ደካማ ለፍቶ አዳሪ ሆኜ፤ችግር አድርቶብኝ ከግራ ከቀኜ፤ሀላሌ ና ብየ ይሄው እጣራለሁ፤የጀግንየን መምጣት እጠባበቃለሁ፤ጊዜውም ረዝሞብኝ መምጣትህ ዘግይቶ፤ይመሻል ይነጋል ቀን ማታን ተክቶ፤እድሜየን ፈጀሁት በስደት አዙሪት፤በጫንቃየ ወድቆ በዝቶ ሀላፊነት፤የኔን መኖር ትቼ ለሰው እየኖርኩኝ፤ከሰውነት ወጣሁ ከሳሁኝ ጠቆርኩኝ፤እውነተኛ ደስታ በኪስ አይገዛ፤ዲርሀም ቢመነዘር ዲናሩም ቢበዛ፤የልጅ ሽታ ናፍቆኝ መጫወት መቦረቅ፤በጣፋጭ አንደበት ጎጆየንም ላደምቅ፤እመኛለሁ ሁሌም የሀቢቢን መምጣት፤ያን እንቁ ገበሬ የሰለፍይ ወጣት፤መንጠቆ እየላከ እንደ አሳ ሊያሰግረኝ፤ በፍቅር ሰመመን ከየብሱ ሊጥለኝ፤ጦሩንም አሹሎ አድምቶ ሊወጋኝ፤ቆሜ እንዳልራመድ አንካሳ ሊያደርገኝ፤አቂዳየን ሊቀብር መንሀጄን ሊቀማኝ፤ይመላለሰኛል ስጋ እንዳየ አሞራ፤በኔ ላይ ሊቀልድ መርዙንም ሊዘራ፤ሀላሌ ነይ በለኝ ካንተውጋ ልቆራኝ፤በተውሂድ ሰንሰለት አጥብቀህ እሰረኝ፤ካንተውጋ ይምሽና ካንተውጋ ይንጋልኝ፤ሰለፍዩ ወጣት ሀላሌ ነይ በለኝ።
አሰላሙአለይኩም
ይገርማል ዘገየሁኝ መሰለኝ ልሞክር ተወከልቱ አለላህ!!!
አሰላሙአለይኩም ውድድያገሬልጅሰላምሽብዝትትይበልልኝባለሽበትቦታ
አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂሂ ወበርካትሁስላምነሽእህትአለም እንኳንስላም መጣሽ
ሰላም ለአንች ይሁን ወድ እህቴ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህህህህህህህህህ ለወገኖቻችን
Aslam aleyekum wrahmetulahiwoberekathu masga allah hubi jezakilah😍
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበርካቱሰላም ሰላም ሶፊሴቶች አላህ ልቦና ይስጠን ዱኣ እነድራርግ
Asamualeyikum worahimatulahi wobarakatuhu masha'ala masha'ala tabarakala 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ዉደ በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ በስደት በቃ ብሎ እኛንም የርፈት እጀራ ይስጠን
👌👌👌👌
አሰላም ወለይኩም ወራህመቱለህ ዉድ ያአገሬ ልጆች ሰላም ብያለዉ በያለቹበት ሰለማቹ ይብዘኝል አገረችንም አላህ ሰለሙአን ይመልስልን
በመጀመሪያ አልሃምዱሊላሂ በል በማመስገን ዉስጥ እርዚቅና ያለታሰበ ደስታ አለ ወላሂ ነዉ የምልህ አልሃምዱሊላሂ የምትለዋ ዚክር ከደጋገምካት ደስታና እርዚቅ ታመጣለች በራሴ ባየሁት ነዉ፨አንተ ዉድ ወንድሜ ሆይ ስራ በማጣትህ አትበሳጭ እንዲያዉም አልሃምዱሊላሂ በል ለምን ካልክ እስክታገኝ በመሶበርህ አላህ አጂር ይጽፍልሀል በመቀጠል ስራ ስታገኝ የተሻለ ይሰጥሀል በመሶበርህ ፨አንቺም አረብ አገር የእናት ናፍቆት የሚያሰቃይሽ ዉድ እህቴ ሆይ ታገሽ ያን ፈተና በሶብር ካለፍሽዉ ኡሚየሽ ጋር የሚያምሩ የደስታ ጊዚያት ይመጣሉ ፈተናዉን ለማለፍ ሶብርን ተጠቀሚ፨አንቺም ዉድ ወንድሜ ለምን አላገባሁም ብለሽ አትከፋ ጓደኞቼ አግብተዉ እያልሽ አላህን አታማሪ ይልቅ አልሃምዱሊላሂ በይ ለምን ካልሽ ከሶበርሽ ደስተኛ ትሆኛለሽ በሶሊህ ትዳር፨አንቺም ትዳር የያዝሽ እህቴ ወንድሜ ልጂ በማጣጣቹህ አትበሳጩ ይልቅ በአላህ ዉሳኔ አልሃምዱሊላሂ በሉ አላህ የተሻለ ልጂ ይወፍቃቹሀልና፧፧፧ ቤተሰብ የሞተባቹህ እህት ወይም እናት አባት የሞተባቹህ ሶብሩ አልሃምዱሊላሂ በሉ ለምን ብትሉ ለምሳሌ የሞተዉ አባታቹህ ከሆነ ለምሳሌ እሱ ሲሞት አላህን በመታዘዝ ሶላት በመስገድ ከሆነ እንደት አልሃምዱሊላሂ አያስብልለምሳሌ አባታቹህ መጨረሻዉ ሳያምር ሶላት ሳይስግ ጭራሹን ሶላት አቁሞ ቢሆን የማይሰግድ ቢሆን መጨረሻ ካላማረ ጀነት የለምና በዚህ ምክንያት መጨረሻዉ አምሮለት ለሞተ ቤተሰብ አልሃምዱሊላሂ ነዉ የሚባለዉ ትንሽ እድሜ ጨምሮት ስላልጠመመ፨አንቺ ዉድ እህቴ አምነሽዉ የከዳሽ ለወደፊት ባልነት ያሰብሽዉ ካለ በራሱ ከሆነ ሳጎጂዉ ከሆነ ወላሂ አልሃምዱሊላሂ በይ አላህ የተሻለ ይሰጥሻልናበሶብር ምክንያት ጀነተል ፊርዶስን ከሚያወርሳቸዉ ያርገንንንን በዱዐ አትርሱኝ ቤተሰብሼር ማረግ አጂር ሊያስገኝ ይቺላል አንዱ ከሶበረበት
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እደምን አላቹ ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላም ብያለሁ ባላቹበት ሁሉ አላህ ይጠብቃቹ አገራችንም ሰላም ያዉርድልን
ትክክል እስኪ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጥሩ ጓደኛ ካለህ በተኛህበት አላህ ሊምርህ ይችላል!▪️ قال كعب الأحبار رحمه الله تعالى፡-【«رُب قائم مشكورٌ له، ورب نائم مغفور له؛ وذلك أن الرجلين يتحابان في الله، فقام أحدهما يصلي؛ فـ رضي الله صلاته ودعاءه، فلم يرد عليه مِن دعائه شيئًا، فذكر أخاه في دعائه من الليل، فقال:يا ربّ أخي فلان اغفر له؛ فغفر الله له وهو نائم】ከዕብ አል-አሕባር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፥«አንደኛው በሰራው የሚመሰገንና ሌላኛው ደሞ በተኛበት ወንጀሉ የሚማርለት አለ።ይህም የሚሆነው ሁለት ለአላህ ብለው በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ። አንደኛው ሌሊት ሊሰግድ ቆመ። አላህም ሶላቱና ዱዓውን ወደደለት። ከዱዓውም ምንም ነገር ሳይመልስ አላህ ተቀበለው። በዚህ በሚሰግድ ጊዜ ዱዓእ ሲያደርግ የተኛውን ወንድሙን አረሳውም ዱዓእ አደረገለት። "ጌታዬ ሆይ! እገሌ የሚባለው ወንድሜን ወንጀሉን ማረው!" አለ። በዚህ ወንድሙ ዱዓእ አማካኝነት በተኛበት አላህ ወንጀሉን ማረው።»📚[ حلية الأولياء (٦ /٣١)]
ግሩም አስተምህሮት ነው። ሁሉንም ነገር በአምላክ ፍቃድ በኣላህ ፍቃድ ብቻ ማድረግ ይገባናል
አሰላም ዋሌኩም ሰላም ያአረብ አተአስተካክለን አዎ በተለይ ወደገጠር አከባቢ ያሉ እብረተሰብ አላህ ሂዳ ይስጣቸዉ ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ጄዛከላ ኸይር ሁሉን የምያረግ የፈጠረኝ አላህ ሁሉ በሱ እጅ ነዉ
አህሌን ሶፍየ ምቾ
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ለዝቤት ይሁን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን በላይክ በሸር እንተባበር አብረን እንደግ
አላህ ይጣብቅሆ
"إنَّ البرَڪةَ لتَغْمُرُ العبدَبڪثرَةِ صلاتهِ على النَّبيِّ" ﷺ .اللَّهُــمَّ صـَلِّ وَسَـــلِّمْ علـى نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ
ትከለ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Jezakumulhu kayirana ❤
ኡስታዜ የኛጀግና የተዉሂድአርበኛ እድሜና ጤናአላህ ይስጥልን በመጨረሻም ጀነተል ፍርዶስ አላህይወፍቅህ ጅዛኩሙላሀይረን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐
ማሻአላህ ጀዛ እላህ ኸይር ኡሰታዝ አሚንን በሰማነወ የምነጥቅም ያርገን
ኡስታዝ ጀዛ ከላው ከይረን አላህ እሱን እና እሱን ፈርተን ና አፍረን የምንገዛ ያድርገን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ላላገቡት ላሊህ የሆነ ትዳር ላገቡትም አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ከሽርክ የፀዳ ኢክላስ ካለ መታመን አለ ተቅዋ ካለ ፍራቻ አለ ተወኩል ካለ ሰፊ ርዝቅ አለ አላህ ይወፍቀን ያረብ
አሚንንንን
አሚንንንን
❤❤አሚንንንንንንንንንንንንያርብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላም አለይኩም እናመሰግናለን ጥሩትምሕርት ነው ደስየሚል እናመሰግናለን
ጀዛኩም አላህ ከይር እስታዝ
የኛ መካሪ ኡስታዛችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አንተ በዱኒያ ላይ ተዉሂድን ከፍ እዳደረክ አላህ በጀነት ከፋ ያርግህ
አምን የረቢ
አሚንን
ዉድ,ኡዝታዛችን,ያረብረጅምእድሜ,ይስጥህ
ዛሬ አጀቴን ነዉ ያሻርከኝ ወላሂ እድህ ነዉ ዳኡዋ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜዋ ።
የሠዉን ነገር ተወዉ እሺ ሣዳቴ እደፈለጉ ይሁኑ
መሸ አለሀ በጠም ደስ የምል ምክር የአለሀ ቀልቢ ይስጥን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላምሽ ይብዛ ሶፊ በር ላይክ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አወ ለሴት ልጅ ክብር ይሰጡ ነበር ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሴት እናት ናት ሚስት ናት ከአላህ በታች ያለ ሴት ሂወት ምንም ናት
እናመሰግናለን በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን መጨረሻችንን አላህ ያሳምረዉ🙏
ጀዛከአላህኸይር
Aslamu alyekume wrhmetulah ustaz Allah yetbekh
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂይ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እመኛለሁ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ደሰየሚል ቆይታአ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወዲማችን ዉስታዝ ሳዳት ጀዛኩሙሏ ኸይር ሱበሀን አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ቅጥልበት ወዲማችን
ምርጥአባትምርጥአስማሪሰዳትከማል
ውነት ኡስታዝ እረጂም እዲሜ ይስጥህ ልጆችህን እማረግ ያዲረስልህ
ጀዛከአላህ ኸይር የኛመካሪ የኛ አሰተማሪ ውድ ኡሰታዛችን አላህይጠውል ኡምሩክ እኛም በሰማንው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
አሚን አሚን ሽኩረን ሁቢ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ ማሻአላህ ኡስታዜ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቀዉ አችም ጀዛኪ አላህ ጠቃሚ ነገር ይዘሽልን ስለመጣሽ እኛም በሰማነዉ እሱማ ባስተማረበት ተጠቃሚወች ያርገን ያረብ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጥብቅህ👍👍👍👍👍🥰🥰
ኡስታዝ አላህ እከመጨረሻም በተውሂድ አንተንም እኛንም ልጆቻችንም በተውሂድ ቀጥ ያርገን
አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረካቱሁ አሂለን ወሰህለን እንኳን ደህና ማጠሽልኝ ማሽ አሏህ እስተዝ ሰአደት ከማልን አሏህ ይጠብቅልን እኔን በሰማንበት የምንጠቀም የድርግንን የረብ❤👍👍
አላህይጠብቅህባለህበትያላህእዝነትናሰላምአይለይህኢሸአላ
🎉🎉🎉ማሻአላህ❤❤❤
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወበረካትሁ እንደት ነሺ እህት አብሺሪ ሠላም ለሀገራችን ያረብ አላህ አገራችን ሠላም ያረግልን ኢንሻ አላህ ሦፊየየየ ሁቢ
አሰላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ውዴ ማሻአላህተባርክላአህ መልካም ስራ ለሁላችን አሪፍ ነው ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ነገ ሲመችሽ ነይ ቤቴ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአላህ እህቴ በርች አላህ ያገዝሽ
ጀዛኩምላህ,ህይር,ኡሥታዛቺን
አሠለሙ አለይኩም ወራህማቱላሂ ወበረካቱ ጀዛካ አላህ ኸይር ኡስተዘችን አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አላህ የብዘልን
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻአላህተባረካላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገንያረብ
አሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውዷ እህቴ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ማማዬ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ🤲🤲🤲💐💐💐👍👍👍
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂአላህ ይጠብቅህ
ጀዘከለኸይርአሚን
👍👍👍👍👍👍እንሻአላህ
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ሶፊየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉደ 🌹🌹🌹🌹🌷👍
ጀዛከላህ ኸይር
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሶፊዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ማሻ አላህ
ጀዛክ አላሁ ኸይረን የኔ ዉድ
ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ እውቀቱንም ጨምሮ ጨማመሮ ይስጥህ ያረብ
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እህታችን በርች
አሚን ክርስታን ወገኖቻችን
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሶፊቲየ እካን ደህና መጣሺ ባለሺበት ያላህ ሰላምና እዝነት አይለይሺ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለህዝባችንም ሰላምና ፍቅር ያምጣልን🌹🌹
አሰላማሊኩ ወራህመቱ ወበረከቱ እህቴ እነኳን ደና መጣሽ እውነት ነው እኛ ሰዎች በምድር ላይ ምን እነደምናደርግ ስራችንን ቁልጭ አድርጎ አኸየነገረን ነው እሚገባን ከሆነ አላህ የፈጠረን እያለ ሌላ ነገር ማምለክ እነደሌለብን እሰቴዝ አጥብቆ እያስተማረን ነው ሰምተን ቀውስጣችን እምንተገብር ያድርገን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ኢትዮጲያ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን መልካም የስራ ጊዜ ተመኘው
አላህ።ኢጠብቅህ❤❤❤❤❤
ኧላህ ወክበር ወላሂ እንዳንተው ቢበዛ ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር ጄዛከላ❤
አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ ማሻአላህ በርችልኝ ሰአዲየየየ
😢😢😢😢😢😢አላሕትክክለኛውንመንገድይምራን
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ዉዲናየተከበራችሁያገሬልጆች አላህ አገራችንንሠላም ያርግልን አላህ በያላችሁዘትይጠብቃችሁ🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Thanks
Masha allh allhu ytbeqeki husetaze
አሰላሙአሌይኩም ወራመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላምሸ ይብዛ በያለንበት አላህ ይጠብቀን
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሶፍዬ የኔ መልካም እንኳን በሰላም መጣሽልኝ 🥰🥰🥰🥰
ኢትዮጵያ ሐገራችንን እና ሕዝቦቿን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
እረቢ አላህ❤❤❤
አላህይጨም ልህ ኡሰታዝ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
ኡስታዜ የኛ ጀግና የተውሂድ አበሳ አሏህ ይጠብቅህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላ ጀዛ ከአላህ
አሠላሙአለይኩም አላህ ከባል ሀቅይ ጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የነበረን ቆይታ በጣም አሪፊ ኘበር ክበሪልኝ ቆንጀ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍎👍🍏🍎🍏
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ አላህ አግራችንን ሰላም ያርግልን ሁላችንም የምንፈልገውን የልባችንን የሙራዳችንን ይሙላልን ያረብ ሶሊህ ልጆችን ይወፍቀን
❤❤❤❤❤
መሸአላህ
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وَ اللهِ إِنِّي لأسْتَغْفِرُ اللهَ وَ أ تُوبُ إلَيْهِ فِي اليَوْمِ أكثَرَ مِنْ سَبْعِيْنَ مَرَّةٍ»
የአላህ መልዕክተኛ ሶዐወ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡ ‹‹በአላህ ይሁንብኝ እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረት እማፀናለሁ፡፡ ወደርሱም ተውባ አደርጋለሁ፡፡
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ እንኳን ሠላም መጣሽ
Jezake'Allah'keheyren
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ማማዬ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ከክፉው ሁሉ ይጠብቅልን
አሠላምዋሊኩምሠላም❤❤
ሱብሀንአላህ፡አላሁመኢኒ፡ያሙቀሊበልቁሉብሰቢትቀልቢአላዲኒክ፡ያአላህ
_وعليك السلام ورحمه الله وبركاته اهلين وسلين
እኳን ደህና መጣሺ ዉዴዋ ቆይታሺ ደስ ይላል የምወድሺ🌹👗👗👍
ምላስህን አላህን በመፍራትና ያይኛል ብለህ በማሰብ እሰራት ልታውቅ የሚገባው በልብህ በሚወድቀው ውዳቂና ሸር ነገር ላይ ሁሉ አላህ ጥራት ይገባውና የሚያውቀው/የሚመለከተው ነገር ነው ምላስህ በሸርና በባጢል አይንቀሳቀስም አላህ የሚያይህ ቢሆንና መላኢካዎች ይህን ከአንተ የሚፅፉት ቢሆን እንጂ👍👍👍👍
አላህይጨምርርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን ያረብ
ማሻአላህ❤❤❤
አሠላ ሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ዴህና መጣሽ አገራችነንም ሠላሟን ይመልስል ያረብ መሸአሏ በጣም ምርጥ ቆይታ ነው አሏህ በሰማንው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ 🌹🌹🌹🌹 ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛል
ያረብ ጀነትል ፊሪድስ ወፍቀን❤
አሚን ያረብ
Jezakellah ustaz
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ሠላም ውዴ በሠማነው የሚንጠቀምያድርገን የምንጠቅም ያድርገን አሚን አሚን👍👍👍👍👍👍👍👍👍
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
WOWWWW Thanks 🙏Thanks WOW
አላህይጠብቅህ
እህቴ ሆይ ስሚኝ እማ
እህቴ ጎበዝ ጥካራ ብልጥ ሴት ሁኝ
ያች መጠከረ የቤተሰቦችሽ የባልሽ የልጅሽ ጥንካሬ ነወ አች ሞኝ ልፍስፍስ ከሆንሸ ደግሞ አደለም ለቤተሰብ ቀረቶ እራስሽን ታጫለሽ ስለዚህ ጠካራ ሁኝ
የመጀመሪያ ጥንካሬሽ ከዲንሽ ላይ መሆን አለበት ከዛ ካች የሚጠበቁ ነገሮች አለ ሂከማ በተመላ መልኩ ለሚከተለወ አካል ማደረስ ይሆናል?
በተለይ በሂጃብ ዙረያ ምን ያከል እወቀት አለሽ አዱ ኡስታዝ ልበሽ ግዴታነወ ስላለ ብቻ መልበስ የለበሽም ይህ መለት የነሱን ምከረ አትሰሚ ማለትን አያሲዝም ነገ አደ ችገረ ሲደረስበሽ አወልቀሽ እዳጥዩ ነወ ስለሂጃብ በቂ እወቀት ካለሽ ግን ሰለምታቂ ያ የምታቂወ እወቀት አወልቆ ከመጣል ይገደብሻል ስለዚህ እዉቀት ይቀደማል
ሂጃብ ስትለብሸ የመጀመሪያ ፈትና ከቤተሰቦችሽ ይሆናል እነሱ ሂጃብ ከለበሽ ወደ ሀገረ እዳተመለሽ ልጄምአደለሽም ይሉሻል ከዚህ ከመጣሽ ደግሞ አወልቀሽ ጣዩወ አይሆንልሸም እደሜ ልከሸን ለመልበስ እያሉሞራንሸን ዚቅ ለማደረግ ይሞከራሉ?
ጠካራ ከሆንሽ ግን አቋምሸን አዩተወ እነሱ እዳች ባይሆኑም አችን ባችነትሸ ይቀበሉሻል አላህን ሊታዝዝ ሰወችን ያሰቆጣ አላህ ወዶት ሰዎች እዲወዱት ያደረገዋል
ጌታየ ሆን መጨረሻቸንን አሳምረልን አንተ ከወደድካቸው ባሮቸህ አደረገን ያረብ
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ማማየ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንንን አሚንንን አሚንንንን
ያረብ ለሰው ዴስታ ሰሪአረገኝ 😢😢😢😢
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እንደት ነሽ ሶፊ ማሻአላህ በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን በያለንበት ሠላማችን ይብዛልን ያረብ
Jezaka Allah Keir
አሰላማሊኩሜወራህመቱላሂወበረካትሁሶፊየእደቴነሺ.ኡስታዝነአላህበለህበተየአላህእራህመትእዝነትአይለይህ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት
ሞትን አታስቀርም
✿------------------
ለመኖር ብትለፋ ለዱኒያ ብትደክም
ልፋትህ ተሳክቶ ስኬት ቢገጥምህም
🍃
ሀብት ዝና ክብር ስልጣን ቢኖርህም
ሁል ጊዜ በፌሽታ ኑሮን ብታጣጥም
🍃
በዚህ ሁሉ መሐል.......
አንድ እውነት አለ ወደድክም ጠላህም
ቀጠሮህ ይደርሳል መሞትህ አይቀርም
ምንም ያክል ድከም ሞትን አታስቀርም!!
ሀላሌ ነይ በለኝ!!
✍✍✍✍✍✍
ደካማ ፍጡር ነኝ መባከን ያከሳኝ፤
ከትንኝ የኮሰስኩ ሰውነት የራቀኝ፤
ኢማኔ ደካማ ለፍቶ አዳሪ ሆኜ፤
ችግር አድርቶብኝ ከግራ ከቀኜ፤
ሀላሌ ና ብየ ይሄው እጣራለሁ፤
የጀግንየን መምጣት እጠባበቃለሁ፤
ጊዜውም ረዝሞብኝ መምጣትህ ዘግይቶ፤
ይመሻል ይነጋል ቀን ማታን ተክቶ፤
እድሜየን ፈጀሁት በስደት አዙሪት፤
በጫንቃየ ወድቆ በዝቶ ሀላፊነት፤
የኔን መኖር ትቼ ለሰው እየኖርኩኝ፤
ከሰውነት ወጣሁ ከሳሁኝ ጠቆርኩኝ፤
እውነተኛ ደስታ በኪስ አይገዛ፤
ዲርሀም ቢመነዘር ዲናሩም ቢበዛ፤
የልጅ ሽታ ናፍቆኝ መጫወት መቦረቅ፤
በጣፋጭ አንደበት ጎጆየንም ላደምቅ፤
እመኛለሁ ሁሌም የሀቢቢን መምጣት፤
ያን እንቁ ገበሬ የሰለፍይ ወጣት፤
መንጠቆ እየላከ እንደ አሳ ሊያሰግረኝ፤
በፍቅር ሰመመን ከየብሱ ሊጥለኝ፤
ጦሩንም አሹሎ አድምቶ ሊወጋኝ፤
ቆሜ እንዳልራመድ አንካሳ ሊያደርገኝ፤
አቂዳየን ሊቀብር መንሀጄን ሊቀማኝ፤
ይመላለሰኛል ስጋ እንዳየ አሞራ፤
በኔ ላይ ሊቀልድ መርዙንም ሊዘራ፤
ሀላሌ ነይ በለኝ ካንተውጋ ልቆራኝ፤
በተውሂድ ሰንሰለት አጥብቀህ እሰረኝ፤
ካንተውጋ ይምሽና ካንተውጋ ይንጋልኝ፤
ሰለፍዩ ወጣት ሀላሌ ነይ በለኝ።
አሰላሙአለይኩም
ይገርማል ዘገየሁኝ መሰለኝ ልሞክር ተወከልቱ አለላህ!!!
አሰላሙአለይኩም ውድድያገሬልጅሰላምሽብዝትትይበልልኝባለሽበትቦታ
አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂሂ ወበርካትሁስላምነሽእህትአለም እንኳንስላም መጣሽ
ሰላም ለአንች ይሁን ወድ እህቴ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህህህህህህህህህ ለወገኖቻችን
Aslam aleyekum wrahmetulahiwoberekathu masga allah hubi jezakilah😍
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበርካቱ
ሰላም ሰላም ሶፊሴቶች አላህ ልቦና ይስጠን
ዱኣ እነድራርግ
Asamualeyikum worahimatulahi wobarakatuhu masha'ala masha'ala tabarakala 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ዉደ በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ በስደት በቃ ብሎ እኛንም የርፈት እጀራ ይስጠን
👌👌👌👌
አሰላም ወለይኩም ወራህመቱለህ ዉድ ያአገሬ ልጆች ሰላም ብያለዉ በያለቹበት ሰለማቹ ይብዘኝል አገረችንም አላህ ሰለሙአን ይመልስልን
በመጀመሪያ አልሃምዱሊላሂ በል በማመስገን ዉስጥ እርዚቅና ያለታሰበ ደስታ አለ ወላሂ ነዉ የምልህ አልሃምዱሊላሂ የምትለዋ ዚክር ከደጋገምካት ደስታና እርዚቅ ታመጣለች በራሴ ባየሁት ነዉ
፨አንተ ዉድ ወንድሜ ሆይ ስራ በማጣትህ አትበሳጭ እንዲያዉም አልሃምዱሊላሂ በል ለምን ካልክ እስክታገኝ በመሶበርህ አላህ አጂር ይጽፍልሀል
በመቀጠል ስራ ስታገኝ የተሻለ ይሰጥሀል በመሶበርህ
፨አንቺም አረብ አገር የእናት ናፍቆት የሚያሰቃይሽ ዉድ እህቴ ሆይ ታገሽ ያን ፈተና በሶብር ካለፍሽዉ ኡሚየሽ ጋር የሚያምሩ የደስታ ጊዚያት ይመጣሉ ፈተናዉን ለማለፍ ሶብርን ተጠቀሚ
፨አንቺም ዉድ ወንድሜ ለምን አላገባሁም ብለሽ አትከፋ ጓደኞቼ አግብተዉ እያልሽ አላህን አታማሪ ይልቅ አልሃምዱሊላሂ በይ ለምን ካልሽ ከሶበርሽ ደስተኛ ትሆኛለሽ በሶሊህ ትዳር
፨አንቺም ትዳር የያዝሽ እህቴ ወንድሜ ልጂ በማጣጣቹህ አትበሳጩ ይልቅ በአላህ ዉሳኔ አልሃምዱሊላሂ በሉ አላህ የተሻለ ልጂ ይወፍቃቹሀልና
፧፧፧ ቤተሰብ የሞተባቹህ እህት ወይም እናት አባት የሞተባቹህ ሶብሩ አልሃምዱሊላሂ በሉ ለምን ብትሉ ለምሳሌ የሞተዉ አባታቹህ ከሆነ ለምሳሌ እሱ ሲሞት አላህን በመታዘዝ ሶላት በመስገድ ከሆነ እንደት አልሃምዱሊላሂ አያስብል
ለምሳሌ አባታቹህ መጨረሻዉ ሳያምር ሶላት ሳይስግ ጭራሹን ሶላት አቁሞ ቢሆን የማይሰግድ ቢሆን መጨረሻ ካላማረ ጀነት የለምና
በዚህ ምክንያት መጨረሻዉ አምሮለት ለሞተ ቤተሰብ አልሃምዱሊላሂ ነዉ የሚባለዉ ትንሽ እድሜ ጨምሮት ስላልጠመመ
፨አንቺ ዉድ እህቴ አምነሽዉ የከዳሽ ለወደፊት ባልነት ያሰብሽዉ ካለ በራሱ ከሆነ ሳጎጂዉ ከሆነ ወላሂ አልሃምዱሊላሂ በይ አላህ የተሻለ ይሰጥሻልና
በሶብር ምክንያት ጀነተል ፊርዶስን ከሚያወርሳቸዉ ያርገንንንን
በዱዐ አትርሱኝ ቤተሰብ
ሼር ማረግ አጂር ሊያስገኝ ይቺላል አንዱ ከሶበረበት
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እደምን አላቹ ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላም ብያለሁ ባላቹበት ሁሉ አላህ ይጠብቃቹ አገራችንም ሰላም ያዉርድልን
ትክክል እስኪ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጥሩ ጓደኛ ካለህ በተኛህበት አላህ ሊምርህ ይችላል!
▪️ قال كعب الأحبار رحمه الله تعالى፡-【«رُب قائم مشكورٌ له، ورب نائم مغفور له؛ وذلك أن الرجلين يتحابان في الله، فقام أحدهما يصلي؛ فـ رضي الله صلاته ودعاءه، فلم يرد عليه مِن دعائه شيئًا، فذكر أخاه في دعائه من الليل، فقال:يا ربّ أخي فلان اغفر له؛ فغفر الله له وهو نائم】
ከዕብ አል-አሕባር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፥
«አንደኛው በሰራው የሚመሰገንና ሌላኛው ደሞ በተኛበት ወንጀሉ የሚማርለት አለ።
ይህም የሚሆነው ሁለት ለአላህ ብለው በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ። አንደኛው ሌሊት ሊሰግድ ቆመ። አላህም ሶላቱና ዱዓውን ወደደለት። ከዱዓውም ምንም ነገር ሳይመልስ አላህ ተቀበለው። በዚህ በሚሰግድ ጊዜ ዱዓእ ሲያደርግ የተኛውን ወንድሙን አረሳውም ዱዓእ አደረገለት። "ጌታዬ ሆይ! እገሌ የሚባለው ወንድሜን ወንጀሉን ማረው!" አለ። በዚህ ወንድሙ ዱዓእ አማካኝነት በተኛበት አላህ ወንጀሉን ማረው።»
📚[ حلية الأولياء (٦ /٣١)]
ግሩም አስተምህሮት ነው። ሁሉንም ነገር በአምላክ ፍቃድ በኣላህ ፍቃድ ብቻ ማድረግ ይገባናል
አሰላም ዋሌኩም ሰላም ያአረብ አተአስተካክለን አዎ በተለይ ወደገጠር አከባቢ ያሉ እብረተሰብ አላህ ሂዳ ይስጣቸዉ ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ጄዛከላ ኸይር ሁሉን የምያረግ የፈጠረኝ አላህ ሁሉ በሱ እጅ ነዉ
አህሌን ሶፍየ ምቾ
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ለዝቤት ይሁን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን በላይክ በሸር እንተባበር አብረን እንደግ
አላህ ይጣብቅሆ
"إنَّ البرَڪةَ لتَغْمُرُ العبدَ
بڪثرَةِ صلاتهِ على النَّبيِّ" ﷺ .
اللَّهُــمَّ صـَلِّ وَسَـــلِّمْ علـى نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ
ትከለ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲