It's not only Music. It is a lot of things. Culture, memory, movie and much more. You may not get much views until the people tests your flavor. This work is addition to the music and entertainment industry. I cant wait until you release the next work. let you go bro.
አብሌክስ ማኛ ባለብዙ ተሰጥኦ ለኔ ኮሜዲያን ተዋናይ ድምፃዊ የማስወቂያ ባለሙያ entertainer wow cool man...I enjoyed each and every second of this music video...so classic...worth watching again and again when you got bored...trust me it will boost your mood
This is an absolutely amazing work been watching it....he is the best actor(your facial expressions are👌🏽)plus the other fellow actors are also superb....big applause for everyone involved in this music...) My husband and I can't stop watching it.....we will be waiting for your next work....
Great work and happy new year to Ethiopian new year and I’m very happy to watch your beautiful cultural tradition especially with traditional music and good message to the people of our society 👍
ablex betam mimech zefen new hagerawei yizet yalew arif zefen arif gitm kezema gar bra yimechek temechtognal diit nw yalegn ketayusirak aguwaguwagn yaylele
እረ ደኔ ደኔ. . . . ቆንጆ ሃገራዊ ለዛ ያለው ስራ ነው በጣም ነው የወደድኩት
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች
Zebu if this is your real TH-cam i love you so much from start ❤❤❤
Enkun abro adersn zebiba
Enkun abro adersn zebiba
Z enkuan adresesh
እንኳን አብሩ አደረሰን ዘቢብዬ
ዘፈኑ አገርኛ ለዛ ያለው መሆኑ ድንቅ ነው ። በነገራችን ላይ 👉 አንድ ደስ የሚል ዘና የሚያደርግ ሙሉ ፊልም ያየው ነው የመሰለኝ ። እናኑ ሙች ስልሽ እሯሯሯ
Yaharge erasa balue kaklulat walwayune fonka naklo betllat
ክክክክክክክክክክክ
Me too
አቤላ ምርጥ ስራ ነው እስኪ ስራው እንደኔ የተመቸው በላይክ!
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ዉስጤ ጥላቻ የለውም የአማራ ልጆች ውድድ ነው ማደርጋቹ ክፉ አይንካቹ።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
😍😍🙏
Egnam wddd💚💛❤
Egam wedddd
Enem oromo ngn gen Amharan guragen tigren gambelan debuben afarn brcha hulunm betam nw yemwedachew ewdechewalew ethiopiawiwoch
ጥላቻ በሺታ ነው ሰላም አይሰጥም
እኛም እንወድሀለን ❤
ፖለቲከኞች ለስልጣናቸው ብለው ህዝብን የሚያባሉት ደቼ ይብሉና
በጣም ተመችቶኛል ጏደኛዬ:: እንኳን ደስ አለህ!!!
መልካም የመስቀል በአል ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንዲሆን እመኛለሁ +
ሚሰራቸው ዘፈኖች በጣም ቆንጆ ሆነው ሳለ ሚተውነው ትወና ደግሞ በጣም ይስበኛል እስቲ እናተም እንደኔ ስሜታችሁን በlike ግለጹ
ያምራል ከምልህ በላይ ምንም ያልተኮረጀ የራስ የሆነ ማንነት ያለው በአሁን ሰዓት ሙዚቃ ነው እያሉ ከምናየው የተለየ ሀገርኛ የሆነ ዉዝዋዜው ለዛ ያለው የሀገርህ የሀገሬ አልባሳቱም እንደዛው ቃል የለኝም የኔ ባላገር
እረ ደኔ ደኔ. . . .
ቆንጆ ስራ ነው በጣም ነው የወደድኩት
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
kantem mrt sra etebkalehu
የዚህ ሙዚቃ ቃላት ያጥረኛል የምለው ደጋግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው መቼም የማልሰለቸው ይመችህ ወንድሜ
❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር
❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን
❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን
❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና
❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን
🙏🙏🙏
በፍቅር ቤተሰብ እንሁን
ዳዊት ፅጌ Dawit Tsige Official Channel fact bro
Ante besew sim eysesebek selam,minamn tialeha leba
Commentu eko lezefenu asetayet mesecha nw eko
gen arif hasabe nw
Dw
አሜን ዳዌትዬ
የአማራ ባህልኮ ተዝቆ አያልቅም ውብ ባህላችን ❤እንዲ እየፈለፈላቹ አውጡልን ከምትነጣጥሉን ገራሚ ስራ ነው🙏🙏❤❤❤
ገራሚ ነው Ablex!!!! እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሰን ሁሉችሁም የኢትዮጵያ ህዝቦች!!!!!!!
ሚገርም ሀገርን ያዘለ ምርጥ ስራ ያለንን ይዘን ትልቅ መሆን እንችላለን። በርታ ወንድም የሀገር ጥበብ ጠርታሀለች🖤✊🏾
ትክክል በጅ ያዙት ወርቅ
@Saadah Kashala መጀመሪያ ቃላትን ሳትደበላልቂ መፃፍ ተማሪ ሳዱላዬ
@Saadah Kashala elh
@@WUBALEMENTERTAIMENT j
ዘፈን ብሎ ዝም ነው
His facial expression is another level. 👌ምርጥ የ4 ደቂቃ ፊልም። በርታ፣ ለጥቅ 😂😂
"እንደ አይን የሚሰሰትላት ሴት ልጅ ስሟ እናኑ ነው።"
!
ዛሬም እነኑ ነገም እናኑ
ተመችቶኛል በጣም!
ማነው እንደኔ የተመቸው
ደስ የሚል ስራ ነው … እንኳን ለብረሃነ መሰቀሉ አደረሰን !!!
ዘመኑን ፈጣሪ ይባርክልን ፡፡
ሀገረ - ኢትዮጵያንም ሰላም ያድርግልን !!!
ሀገራችን ብዙ ያልተነኩ ባህሎች አሉ ከነዚህ አንዱ ይህ ነው ባህላችንን ትተን የሰው ያውም ላንወጣው የራስ ማማሩ በጣም ያምራል ሌሎችም ቢማሩ ደስ ይለኛል። ። ። ..። ። ። ። ። ። ። ።
ለ 3ኛ ግዜ አየሁት ይሄ ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን የአመቱ ምርጥ ፊልም ነው በቃ ቃል ያንሰኛል!!
£(
Ii
ሀገራዊ ለዛ፣ አስቂኝ፣ ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ያለው፣ በጣም ያምራል በዚ ቀጥል ዓብለክስ ይመችህ we want more content of these caliber
እናኑ ምርጥ ባህልን የሚያስተዋውቅ ስራ ነው ለዚ ቡድን ተሳታፊዎች ቀጥሉበት ይመቻቹ
አብሌx ምርጥ ስራ ነው የሰራከው ይሄ ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን የፊልምም ይዘት ያለው ድንቅ ስራ ነው በርታ
እስቲ እንደኔ ጠብቆ አይቶ የተደሰተ like
ያርግ
Ya
@@saremsviner7243 Jjhgkhl
Like
ምርጥ ስራ ነዉ ቁጥር ሁለት ቀብራረዬ
ዋው ሀገራዊ መዚቃ ደስ ይላል አለባበሳችሁ ሰያምር ቦታው 👌💚💛❤
Ablex betam zefenu temechetonal kante bezu entebekalen yebefitum hone enanum betam mret Sera new nurelen bro
ለ ጊልዶ አሳዩት ውይ ሲያምርብን እኮ ባህላችን
Gildo mene agbaw
The most beautiful country music I have ever heard. Keep doing such kind of works. So much sweet more than I can say....
It's not only Music. It is a lot of things. Culture, memory, movie and much more. You may not get much views until the people tests your flavor. This work is addition to the music and entertainment industry. I cant wait until you release the next work. let you go bro.
ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
ገራሚ ነው
አባየ ሙዚቃው ብቻ ሳይሆን ሙዚቀኛውም ይመቸኛል
በጣም ገራሚ ስራ ነው ደግሜ ደግሜ ባየው ባየው አልሰለችሽ አለኝ እኮ በናፍቆቷ እንቅልፌን ያጣውባትን ሀገሬን ስላሰየህኝ 💕👌
btammm geram sera nw ewnt. adenakh ngn💋💋
@@moges_kelemework መደነቅ ያለበት እሱ ነው ውዴ አሪፍ ነገር ነው የሰራው ባህላችንን ቁልጭ አርጎ 😍😍❤️👌
አብሌክስ ማኛ ባለብዙ ተሰጥኦ ለኔ ኮሜዲያን ተዋናይ ድምፃዊ የማስወቂያ ባለሙያ entertainer wow cool man...I enjoyed each and every second of this music video...so classic...worth watching again and again when you got bored...trust me it will boost your mood
በርታ አብሌክስ የሀገር ጥበብ ጠርታሀለች እና ለ 5ኛ ግዜ አየሁት ይሄ ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን የአመቱ ምርጥ ፊልም ነው በቃ ቃል ያንሰኛል!!
በአሪፍ መኪና ሳትታጀብ በተራቆቱ ሴቶች ሳትከበብ በውድ ልብስ ሳታሸበርቅ ...... በቃ ባጠቃላይ አራዳ ለመምሰል ሳትጣጣር አራዳ የሆንክ ልጅ ነህ በጣም ነው ምወድህ
I liked your comment
አገላለፅ 👏👏👏👏😘😘😘😘
ya😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️👍
እውነት ብለሻል የመጨ ሙድ ያለው ልጂ ነው
Zefenu beta arif new
Ehem enanu😉
🇪🇹🇪🇹የሃገሬ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሰላሙን ያብዛልን ለሀገራችን 😊
ይህን ሙዚቃ እንደኔ የወደደው Like My comment 😍
ማስታወቂያ ላይ ስጠብቀው ነበር ቴሌግራም በጣም ነው የሚያምረው የሆነ አንድ ሙቪ ነው የመሰለኝ💙😍😍
ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር
❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን
❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን
❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና
❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን
🙏🙏🙏
በፍቅር ቤተሰብ እንሁን አሜን አሌክስ እንወድሀለን
እረ ደኔ ደኔ. . . .
ቆንጆ ስራ ነው በጣም ነው የወደድኩት Ablex keep it up
ክክክክክ
ይሄ ፎቃ ማለት እብድ ነው ጨርሶ
እሞታለሁ ይላል እሰው ድንበር ደርሶ
አሪፍ ነው
Ablex "እናኑ" ምርጥ ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን ገራሚ ፊልም እና ድንቅ ትወና ነው !!!Nø 1
ሁሌም ምርጥ ስራ ነው ምትሰራው ...አቦ ይመችህ
ቢደጋገም ማይሰለች ምንም ማይወጣለት
ቀጥልበት በጣም ደስ ይላል
በጣም ክሬቲቭ ዘፋኝ ነህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን 👏👏👏👏
አንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
le 13 tegna gize eyayehut new ende adis 👍👍👍👍
እንኳን ለመስቀለ ብርሃኑ በሰላም አደረሳቸህ እህት ወንድሞቸ አተ ልጅ እውነት ትችላለክ
❤️❤️❤️💪 good you are Ethiopia 🇪🇹👍🤗
Love it so much, actually when we come to the number of viewers under rated. The song deserves more million views.
እናኑ ቆንጆ ሃገራዊ ለዛ ያለው ስራ ነው በጣም ነው የወደድኩት አብሌክስ በጣም ተመችቶኛል በርታ ጏደኛዬ
በስንት ጊዜ ደስ የሚል ነገር አየን
አብሌክስየ በጣም አሪፍ ሐገረኛወዝያለው በጣም ነው የተመቸኝ
እንኳን ለመሥቀል ደመራባሕል አደረሣቹሕ
This men got a lot of skills,originally he is rapper... damn
Betam gerami zefen nw
እረ አንተ ለጅ አንደኛ ከመር። ሁሌ ልቀቅ ክሊፕ ። እም እናኑ😍😍😍😍😍
ዋው እውነት ለመናገር የዚህ ልጅ ስራዎች ሁሉም ይማርኩኛል
ማለፊያ ነዉ እዲህ ነዉ እም ናኑ በርታ ስራህ ሁሉ ገራሚ ነዉ
በመጀመሪያ ስሜ ሚሚ እባላለሁ እና በአሁን ሰአት የሚወጡ ዘፈኖች በጣም ደስ ይላሉ 😀😀😀😀
ቃላት ያጥረኛል ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርታልኝ ወንድሜ
ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው ምችት ነው ያለኝ🎧🎧💃💃💃🎧🎧😍🇪🇹😍❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
ነገም እናኑ ዛሬም እናኑ ምርጥ ሀገረኛ ዘፈን ነዉ።
አብሌክሶ አንደኛ የሆነ ስራ ነው። ምርጥ ስራ ባህሉን ከጠበቀ ክሊፕ ጋ 👏👏👏👏👏👏👏👏
The music is very amazing. The first music with modern and cultural spirit. I love it keep it up.
በጣም ቆንጆ ስራ ነው። ከዘፈንነት ባለፈ ክሊፑ ብዙ ታሪካዊና ባህላዊ ዳራ ያለው ነው። ለፊልም ሰሪዎችም ብልጭታን የሚያጨር ነው። በርታ!
ካሁኑ ፊልሞች100% ይበልጣል ክሊቡ ብቻ
ምርጥ ሙዚቃ !!!!!!!!!!!!
ኑርልን ኑርልን!! ሙዚቃን ብር አድርገው ራቁት ማስጣት የለ፣ ባለጌ ግጥም የለ.... በሁሉም ስራህ እውነተኛ የጥበብ ሰው አንተ ነህ። ምንም ከዚህ እንዳትወርድ!!!! የኢትዮጵያ ሂፓፕና ራፕ በአንተ መመራቱ ለህዝቡ ድል ነው። እኛ ነን የጀመርነው እያሉ የሚያሽቃብጡ ሁሉ ገደል ይግቡ፣ ምኞታችን ነው። እነሱ የጀመሩት የኢትዮጵያን ሂፓፕ ሳይሆን የሴት ማወደስና ማህበራዊ ፋይዳ አልባ ብልግና ሂፓፕ ነው። እነሱን በመልካም ስራ ገፍቶና ሸፍኖ መልካሙን ማንገስ ራሱ በእግዚአብሄር ፊት ፅድቅ ነው። ቢያንስ አጥፊውን ይቀንሳል።
Thanks Ablex!!!!!
This is an absolutely amazing work been watching it....he is the best actor(your facial expressions are👌🏽)plus the other fellow actors are also superb....big applause for everyone involved in this music...) My husband and I can't stop watching it.....we will be waiting for your next work....
…ወንድማችን በርታልን፤ያምራል።።።።
ውስጥህ የዋህና ንፁህ የሆንክ ጀግና ልጅ ነክ።እግዚአብሔር ይባርክህ።
ዎውውውውውውውውውውው ያበደነው ባህላዎ ሙዚቃ ናፍቆኝ ነበር
I love this song so much keep it up bro 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾👌🏾👌🏾😍😍😍 amazing
I wish TH-cam had ❤😍 reacts, I loved it I can't even stop watching it
እህም እናኑ፣ ዛሬም እናኑ፣ ነገም እናኑ 💞💞💞
gerami sira new. zemenegna artistoch clip mesrat litastemrachew ygebal, very good story.
Great work and happy new year to Ethiopian new year and I’m very happy to watch your beautiful cultural tradition especially with traditional music and good message to the people of our society 👍
Andegna ablex leyet yale sra hulem🖒
ስደት ፣ መከራ ፣ ስቃይ በመጨረሻም ድል የናዲያ ናዲም አስተማሪ ታሪክ ከአፍጋኒስታን እስከ እንግሊዝ በመንሱር አብዱልቀኒ ፎቶዉን ተጭናችሁ ግቡና ተመልከቱት
Gena bezu entebqalen kante abela 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
🚹🚹 ትልቅ መልዕክት 🚺🚺
✳✅ ፍቅር የለም ከማለትህ በፊት፣ እኔ ውስጥ ፍቅር አለ ወይ? ብለህ ፈትሽ!
✳✅ ሚስት የምትሆን ሴት የለችም ፣ ከማለትህ በፊት እኔ ባል መሆን ችላለሁ ወይ? ብለህ ራስህን መርምር!
nonsense
اثيوبيا اخت بلادي ياا حبي قلبناا🇸🇩🇪🇹❤❤🔥💋💋😕
ይሄን ግጥም ሳንቾ ቢያገኘው አልበም ይጨርስበት ነበር
😂😂😂👍🏾
betam
ablex betam mimech zefen new hagerawei yizet yalew arif zefen arif gitm kezema gar bra yimechek temechtognal diit nw yalegn ketayusirak aguwaguwagn yaylele
መልካም እድል ወንድምዬው
I get goosebumps every time I hear "denayw deneye deneyew deneba" childhood memories
"ይሄ ፎንቃ እብድ ነው ጨርሶ
እሞታለሁ ይላን ከሰው ድንበር ደርሶ"
🌼🌼እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 🌼
Ere kes endew alsadeb betam mert sera nw 😂😂😂😘❤😘
እዋይ ተለቀቀ 💃💃
እህም እናኑ " ያዝ በል ዋዩ ና ደነባ "
Where did you find this cute topical etiopian actress, you are so cute pie and nice acting.
ምርጥ ነው አይሰለችም ድገሙኝ ድገሙኝ ይላል ፡Ablex ♥
ጓዴ የኔ የኔ አንደኛ አንተ እኮ ትለያለህ
Weyw betami gerami sera naw
ፖፖፖፖ ቅኔዉን ለቅኔ ዘራፊዎች ሳገባኝ ወድጀዋለሁ።እናኑ ሀገሬ ናፍቀሽኛል ከቤተሰቦቸ በላይ ።ምን እንደናፈቀኝ ታዉቃላችሁ ያለ ፍርሀት መኖር ደስ ሲለኝም እፈራለሁ ሲከፋኝም እፈራለሁ ሲመሽም እፈራለሁ ሲነጋም እፈራለሁ አምላኬ ሀገሬን በምህረትህ ሰላም አርጋት።
Kebirarawu 👍👍👏👏
Video malet endezi new benatk ablex lelochum direct arglachw
enkuwanm keza teddy yo teleyayah sawwwwww honk getan gobazzzzz
Hi sealm menew shaw meritachiin🙏🙏🙏🎊🇪🇹🇪🇹🇪🇹
U r Ethiopian best rapper ante be bzu tleyaleh kezim belay entebkalew
ግራሚ ስራ ነው እስኪ የምትዎዱት be like asayugne
በጣም ያምራል በርቱ 😂
ablex astemerlign eski benatik ene zora zora ene fiyona mnamn milutn
የእዉነት ደጋግሜ ነዉ ያየሁት እንከን የሌለዉ ስራ ነዉ በርታልን