ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

"ሰላምና ልማትን በማረጋገጥ የአማራ ህዝብን ተጥቃሚነት ማሳደግ ይገባል።" አርበኛ መሳፍንት ተስፉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ค. 2020
  • "ሰላምና ልማትን በማረጋገጥ የአማራ ህዝብን ተጥቃሚነት ማሳደግ ይገባል።" አርበኛ መሳፍንት ተስፉ

ความคิดเห็น • 153

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራ ጠላት የኢትዮጵያ ጠላት አብይ አህመድ ተሸንፋል እንደወያኔ እስከመጨረሻው ይሸኛል ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @derat5872
    @derat5872 4 ปีที่แล้ว +12

    ያማራው ፋኖ መሳፍንት የወንዶች ቁና ጀግና

    • @jamisonryland7112
      @jamisonryland7112 3 ปีที่แล้ว

      i guess im asking the wrong place but does someone know a tool to get back into an Instagram account??
      I was stupid lost the account password. I love any tricks you can offer me!

    • @adrianeden6261
      @adrianeden6261 3 ปีที่แล้ว

      @Jamison Ryland Instablaster =)

    • @jamisonryland7112
      @jamisonryland7112 3 ปีที่แล้ว

      @Adrian Eden I really appreciate your reply. I got to the site thru google and im waiting for the hacking stuff now.
      Looks like it's gonna take a while so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.

    • @jamisonryland7112
      @jamisonryland7112 3 ปีที่แล้ว

      @Adrian Eden it did the trick and I now got access to my account again. I'm so happy!
      Thanks so much, you saved my account!

    • @adrianeden6261
      @adrianeden6261 3 ปีที่แล้ว

      @Jamison Ryland You are welcome :D

  • @asefamamusha7677
    @asefamamusha7677 4 ปีที่แล้ว +8

    ባለ ማህተቡ ምርጡ የአማራ ጀግናችን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 หลายเดือนก่อน

    አርበኖች ጀግኖች ይሕን የደርጋሉ ብለን እናምናለን ድልለአማራ ፋኖ

  • @muluawekawek6064
    @muluawekawek6064 4 ปีที่แล้ว +7

    እባክህ የኛ ጀግና አሁንም ለሚታርዱት ድርስላቸው ድምፅህን አሰማ

  • @user-sy1by1tz2e
    @user-sy1by1tz2e 4 ปีที่แล้ว +3

    ወገኖቸ በርቱ ህዝባችሁን ክልላችሁን ሌት ቀን ጠብቁ ከክልል ውጭ ያሉ አማራወችንም አትርሷቸው ምቀኞቻችን በዝተዋል እግዚአብሄር የኢትዮጵያን ና የአማራን ጥላት አጥፍልን ባዳወች መጋወች ዘንድሮ ጠግበዋል ሺቴ ሜረዳ ይሁንልን ብለዋል ገደል ይግቡ አሜን

  • @metyay5185
    @metyay5185 4 ปีที่แล้ว +5

    አይዞን አማራየ እንደዜህ ተስማምተን ስንሰራ በጣም ለዉጥ ማምጣት አለብን ሜከፉፉሉን ባንዳወች አንሰማም የሜመጣዉን ፈተና በጋራ እንመክተዉ አደራ አገኘሁ እና ተመስገን አደራ ጀግናችን አደራ አደራ

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 4 ปีที่แล้ว +6

    መሳፍንት ጀግናው አባቴ

  • @madesign21
    @madesign21 4 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ጎጠኛ ሰፈረኛ መኖር የለበት አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ አከተመ !!! ምርጥ ስራ ነው በሳይበር በቴክኖሎጅም መንጠቅ አለብን ባህርዳር በጣም ግሩም መሆን አለባት ካሜራዎች ያስፈልጎታል በርቱ

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቢ ሺ አመት ኑርልን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว

    አርበኛው መሳፍንት ስወድህ አባቴ ሽሽሽ አመት ኑርልንቅዱስ ህያው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።

  • @user-hs4ks6gh4m
    @user-hs4ks6gh4m 4 ปีที่แล้ว +16

    ጀግና መሣፍት 1000አመት ኑርልን የኛ አስታዋይ

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 4 ปีที่แล้ว +2

      ገቡ።በርቱ።ከብቶች።ያፈርሳሉ።በርቱ።ጀግና።አርበኝው

    • @aron5023
      @aron5023 4 ปีที่แล้ว

      ይሄ ሽንታም ነው ኣርበኛ እየተባለ ያለው

    • @webitwebit7545
      @webitwebit7545 2 ปีที่แล้ว

      @@aron5023 🤣🤣🤣🤣 ዝም በል በንዳ መጣብህ ፍኖ

  • @henokgetachew8874
    @henokgetachew8874 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናው መሳፍንት! አንበሳው! ፈጣሪ ይባርከው!

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h 4 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ መሳፍንት ሆይ ሰወድህ ሺ አመት ኑረልኝ አደራቹሁ ጠብቁት ከፈጣሪ በታች

    • @yevuj6579
      @yevuj6579 3 ปีที่แล้ว

      አወ በውነት ትክክል ብለሻን. እህት ሲጀመር የሰራውይት አምላክ ልኡል እግዛብሂር ከሱ ጋር ነው እመቤታችን አባታችን መሳፍንት በዘመተበት ትዘምታለይ ሁለየም ከሱ ጋር ናት

  • @azanawtessema7893
    @azanawtessema7893 4 ปีที่แล้ว +8

    አስተዋይ የአማራ ልጆች አስተውላችሁ ስለሰራችሁ ያስተዋለ በረከት ይስጣችሁ

  • @metyay5185
    @metyay5185 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናየ በርቱ

  • @user-lu7tl7vk8h
    @user-lu7tl7vk8h 4 ปีที่แล้ว +4

    ለሁሉም ጊዜ አለው በርቱ

  • @user-lm2dp7xf9r
    @user-lm2dp7xf9r 4 ปีที่แล้ว +1

    አማራወችዬ በርቱልን ራሳችሁን ጠብቃችሁ አገራችሁን ጠብቁ አድ ስንሁን ያምርብናን ኢትዮጲያ በርቱ መግስቱን አበሸሩት ሀገራችን ወደልማት የምትገባበት ጊዜ ቅርብነው ፈጣሪ ይረዳን ኢንሸ አሏህ

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔጌታ ስወደው መሳፍንትን ለኔ ላንተ ላንች ለአማራ ህዝብ ሲል ጫካ ቤቱ የሆና ጀግናችን

  • @bethlehemazanaw4609
    @bethlehemazanaw4609 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዋዉ ደሰሰሰ ብሎኛል አርበኛ መሣፋት
    እባክህ በግራም በቀኝም የተቀመጡትን ባለሰልጣን ምከርልኝ እደመከርካቸዉም ተሰፋ አደርጋለዉ ።

  • @mahadereDefe
    @mahadereDefe 4 ปีที่แล้ว +7

    አማራ ሢነሣ ሀገሪቷ ነው ሚለው ግሩም ነውኮ።😍😍😍😍ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @sarahwargo8216
    @sarahwargo8216 4 ปีที่แล้ว +4

    አማራ አው አንድሁን ጅግናዋ ውሎ ጎጅም ጎን ድር ሽዋ ጅግናንህ

  • @user-xd2tx1ek9e
    @user-xd2tx1ek9e 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይፀብቅልን 👍👍👍💐💐💐😘😘😘😘😘

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እዲሜና ጤና ይስጥልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว

    መሰፍኔ። የኔ ጀግና ከተ ዘር ባልመጣ ኖሮ በቆጨኘ። ለወገኔ ለሐገሬ ለጀግኖቻችን ለክብራችን። ኑርሌን። አለን በአተ ጎን በሑሉም ፍኖ ክብሬ መኩራዬ

  • @azanawtessema7893
    @azanawtessema7893 4 ปีที่แล้ว +6

    ብልጽግና እንደ ስሙ እየሆነ ይመስለኛል አብንንም ከጎናችሁ አርጉ።

    • @user-cm5zg1pw8d
      @user-cm5zg1pw8d 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ጅግና እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-vr2pc8uy5t
    @user-vr2pc8uy5t 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ እሚል ዜና ነው አቶ መሳፍንት የኢትዮጵያ ጀግና አቶ ተመስገን የሰላም መሰረት ዛሬ ማርያም ናት pleass በፀሎታቺሁ አስቡኝ

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 4 ปีที่แล้ว +4

    አቶ ተመስገን ለሕዝብ ከቆምቅ ህዝቡ ምንም ከናንተ ጋራ የማይሆንበት የለም በርቱ ፋኖን ጠብቁ

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 4 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ እንዳትረቱ ወገኖቼ አርሶ አደሩ መብቆያችን የናንተ መኖር ነው ሕይወታችን ተጋመዱልን ተቃቀፉልን ወያኔንም ግብፅንም አሳፍሩልን=

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ተባብራ ችው አገራ ችን አሳ ዳጉልን

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 4 ปีที่แล้ว +7

    ልማቱ ወደ ጎንደር ወሎም መዛመት አለበት

    • @saramohammed6526
      @saramohammed6526 3 ปีที่แล้ว

      Mare.absere.ulahenme.andenane.sselme.kune.tebabrne.enadgleñ.

  • @user-ri1on9fd4d
    @user-ri1on9fd4d 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍነውቀጥሉበት

  • @yosefhaile8966
    @yosefhaile8966 4 ปีที่แล้ว +3

    የአማራ መሪዎች ጀግኖቻችን በጸጥታዉ ዘርፍ በማካተት በርቱ አሁን ተሥፋ አላችሁ

  • @fggg7521
    @fggg7521 4 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ያምራል አንድ ከሁንችሁ ወፍ አይዙርም በርቶ

  • @rahilealem1548
    @rahilealem1548 4 ปีที่แล้ว +1

    አንድነት ሀይል ነው በርቱ

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i 2 ปีที่แล้ว

    ድል ላማራየ

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 4 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ በፍቅር ስንሰራ ደስ ይላል በርቱልን

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j ปีที่แล้ว

    እንትን ማመን አንችልም እባቦች ጀግናው አርበኛው መሳፍንት እዳቀርባቸው እነዚህ ሆዳም ከርሳሞች

  • @salamsa6314
    @salamsa6314 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናዉ አርበኛ መሳፍንት
    ኑር ልኝ እደተያለዉሽይወለድ
    ፈጠራ ሀሳብህን ይፈፅም ልህ።

  • @beleubeyene3262
    @beleubeyene3262 4 ปีที่แล้ว +1

    አደፖ ነፍስ እወቅ እስኪ ጀግናው መሳፍንት ከጎንህ ማርግህ በጣም ጥሩ

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 4 ปีที่แล้ว +3

    መሳሪአችሁን ከጎናችሁ በማሰለፍ ሕዝባችሁን በመ
    ጠበቅና ከውስጥ ጠላታችሁ በመከላከል ልማታች
    ሁን አሳድጉ ጥቅምከየትእንደመጣ በመገንዘብ ችላ
    በማለት የራሳችሁን ንፁህ ልፋት ስራላይአውሉአማራ
    ትጉህ ነውበርቱየራሳችሁንሃላፊነትበራሳችሁጠብቁ።

  • @AnnaAnna-wy3vy
    @AnnaAnna-wy3vy 4 ปีที่แล้ว +1

    አማሮች በርቱ

  • @endinewbeka7600
    @endinewbeka7600 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን አደራህን እርስህን ጠብቅ እንኝህ ስዎችን አትመናቸው

    • @webitwebit7545
      @webitwebit7545 2 ปีที่แล้ว

      አይዞን በዙ ፍኖ ነው ያለ ከጎኑ

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 2 ปีที่แล้ว

    💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 ปีที่แล้ว +3

    አባቴ1000አመት፣ይኖሮልን

  • @yeneneshgetenet5605
    @yeneneshgetenet5605 3 ปีที่แล้ว

    Yene anebesa🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹lek ende semeh mesafenet🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 4 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ እውነት አማራ ጋር ናት
    ሌሎች ጋር ፈልገን አጣናት
    ውሸት የሌለበት ደግ ህዝብ ነው
    በየ-ሀገሩ ያሉት ምክር ናቸው!!!

  • @ferehewotmulugeta8670
    @ferehewotmulugeta8670 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናው Long live

  • @user-ol7xj2mx5c
    @user-ol7xj2mx5c ปีที่แล้ว

    አሁንም የብልፅና አሸርጋጆች አሉ ይረፉልን በወንድሞቻችን ላይ ሴራ አይስሩብን

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayshaethi9847
    @ayshaethi9847 4 ปีที่แล้ว +1

    በዚ አጋጣሚ በህርዳርን ከማስዋብ ጎን ለጎን ወሎ ሀይቅና ደሴ ልማት ይፈልጋል
    ሀይቅ በህር እያለ ግን የጸዳ አይደለም
    ስለዚ የክልሉ መግስት ሊያስተባብርልን ይገባል

    • @leyatseyoum6157
      @leyatseyoum6157 4 ปีที่แล้ว

      Takedole dasa koca hayeke waldeya tabeku bakerbu bafekere enacanfalane 28 amte tagalane ale tafankelalale ahune bezu edahonene edalalkene edalane batagebare enaysayalane edema yesetane beca

    • @ayshaethi9847
      @ayshaethi9847 4 ปีที่แล้ว

      @@leyatseyoum6157 አሁን ሁሉም አማራ ስለ አማራ ማሰብ አለበት

    • @leyatseyoum6157
      @leyatseyoum6157 4 ปีที่แล้ว

      @@ayshaethi9847 bahiwota gana amara alkugne baka alcalkume medera legagame eyatansa amara amara baza 28 amte tacakonene Motene tafanakalene baka zemtacene baka 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fogeralule6098
    @fogeralule6098 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነው የአማራ ጥላ ነው ።

  • @mikaelmamou7161
    @mikaelmamou7161 4 ปีที่แล้ว

    Betam des yelale👂👂👂🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gl8dx7kz8l
    @user-gl8dx7kz8l 4 ปีที่แล้ว

    ጅግናው ጎንደር እናታለም በስምሽ ልጠራ አይበገሬ እኮራብሻለው

  • @mesgnawabebe3071
    @mesgnawabebe3071 4 ปีที่แล้ว

    የሰላም ዋጋ ውድ ነው !!! ባህርዳር በ ሃያ አመት ውስጥ ብዙ ለውጦች አምጥታለች ፤ ታዲያ ይህ ለውጥ ለማስቀጠል ሰላም ዋና መሰረቱ ነው። ሰላም የሚያመጣ ነገር ላይ ጣሩ!! ጦርነት መጓሸም የጣና ዳር እድገት ሳይሆን ምሽግ ሊያስቆፍር ይችላል!!

  • @user-xj2ul8ip8j
    @user-xj2ul8ip8j 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሌላ ምን እላለሁ

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 2 ปีที่แล้ว

    💖💖💖💖💖💘💘💘

  • @ashikagtahun3249
    @ashikagtahun3249 2 ปีที่แล้ว

    ዉይመስፍንንስወደዉ😘😘😘😘😭💪

  • @fentabilyilef4755
    @fentabilyilef4755 3 ปีที่แล้ว

    Berta

  • @ehgssh6052
    @ehgssh6052 4 ปีที่แล้ว

    አቶ ተመስገን ልወድህ ነው በዝሁ ቀጥል ጉበዝ እየሆናችሁ ነው

  • @hsysysush9956
    @hsysysush9956 4 ปีที่แล้ว

    Tekekle arbgaw💚💛❤

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 2 ปีที่แล้ว

    ይድፋችሁየአማራአመራሮችአሥበላችሁን

  • @erebaabebe1236
    @erebaabebe1236 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow vivaa Amhara

  • @almazmebrate5550
    @almazmebrate5550 4 ปีที่แล้ว

    7_28_2020 የአማራ አባቶች አይዞቹሁ ያአማራ ወጣቶች አቶ አርባኛ መሳፍትን ተስፉን በመስማት እራሳቹሁን እና ሕዝባቹሁን እየጠበቃቹሁ ከመንግስት ጋር በመተባበር እና ማስተዋል በተሞላበትና ጥበብ በተሞላበት ታማኝነት በተሞላበት እራሳቹሁን አበልጽጉ ከመንግስት ጋር በመተባበር ከመንግስት እርዳታ እየጠየቃቹሁ አካባቢያቹሁን ለማልማት ትጉሁሉን ነገር ለመንግሥትና ለኃያሉ እግዚአብሔር ትታቹሁ ልማትን ተጠቃሚ ሁኑ አገራቹሁና አካባቢያቹሁን አበልጵጉ ጌታ ደግሞ ይረዳቹሀል አይዞቹሁ ትልቆቹን ስሙ ንስኃ ግቡ ፀልዬ ጶሎት ሐይል አለው የጠላትን ምሽግ ያፈርሣል በዘመናት የኢትዬጵያን ጠላትን ድፋሶን በደጋን አድዋ ላይ የመሽገውን ጦር መቶ ያሽነፈው የኢትዬጵያን አምላክና አድነታቸውን ይዘው ነው እጅ የመሣርያ ብቃታቸው አይደለም መዝሙር ዳውትን አንቡት መጵሐፍ ቅዱስላይ አይዞቹሁ የኢትዬጵያ አምላክ ከጉናቹሁ ነው አንድ ልብና አንድ አሣብ ይኑራቹሁ አድነት ኃይል አለው የማይስማ ይገለበጣል ይላል መጵሐፍ ቅዱስ አይዞቹሁ አማራን የሚጠብቅ እግዚአብሔር አይተኛም አያቀላፋም ያያል።

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️💪💪💪💪👍👍👍👍

  • @anbashamekonen356
    @anbashamekonen356 4 ปีที่แล้ว

    ኡረ አባየ የአማራውን ደም ፍስስ በኦሮሞ ክልል ውደ ክላችንእካ አስገቦቸው የታገቱትስ እስክመቸ

  • @tabe8726
    @tabe8726 4 ปีที่แล้ว +1

    አሁን የነሜሊሊክ ጥበብ አግኝታችኋል ተባብራችሁ ስሩ ጀግኖቻችሁን ጠብቁ።

  • @haybay8423
    @haybay8423 4 ปีที่แล้ว

    ማርክን መክረን ያኔ ድሮ ኣሁን ግን እንደዛ የለም

  • @g.h.zs.
    @g.h.zs. 4 ปีที่แล้ว

    Wexatuu Agerun endixebek adrgutt. Ebakathuu. Kemanem gar xelat atadruu..

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 ปีที่แล้ว

    I feel sorry,what the federation doing for lower class giving food donations. But it's not enough to do so. Very important is infrastructure and same factory is important because creating a job

  • @zerugebrekidan6025
    @zerugebrekidan6025 4 ปีที่แล้ว

    እንደው የአማራ እሊቶች ምን ተሻላችሁ አርበኛ ነኝ ባይ መሳፍንት አሁን ሰው አግኝታችሁ ወደ ቴለቭዥን መስኮት ታቀርባላችሁ? የስድስትና ሰባት ሚልዮን ህዝብ ክልል በአንድ እጁ በአንድ ቀን እንጨብጣለን የሚል ሽፍታ; በጣም ይገርማል በሰለጠነው ዘመንም ጎንደር እንደ ዘመነ መሳፍንቱ ጉዜ ገና ሸፍቶ ዝርፍያ ላይ ነው

  • @destayes8285
    @destayes8285 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግርም የሚለኝ የአማራ ቲቪ ነው አንድ ቀን እንኳን ተሳሰቶ ከባህርዳር ወጥቶ ዜናም ሆነ ፕሮግራም ሰርቶ አያውቅም በእሱ አስተሳሰብ ሌላውን አማራ ብሎ የመጥራት ወኔ የለውም በጣም የሚያናድደኝ ቲቪ አማራን ምንም አይወክልም

    • @user-ie5ew3il9i
      @user-ie5ew3il9i 4 ปีที่แล้ว

      ኣህዮች ስለ ሆናቹ ነው

  • @olinadhufe4338
    @olinadhufe4338 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናዉ በላይ ዘለቀ ላቀዉ ቂልጡ አያኖ ገልገሊ(BELAY ZELEKE LAKEW KILTU AYANO GALGALI) ዉዱ የወሎ ቦራና ኦሮሞ ታወላጅ እና የኢትዮዽያ የጭንቅ ግዜ ልጅ ነዉ ፣በግዜዉ የነበረዉን ስራዓት በመቀወም ነበር ዱር ቤቴ ብሎ የሰሜን ወሎ እና የጎጃምን በረሀ እና ደን መጣጊያ መሸሻግያ የደረገዉ ነገረ ግን የጠሊያን መንግስት መቶ ኢትዮዽያን በቀኝ ግዘት ለመየዝ ኢትዮዽያን ስወራት ምንም እንኳን እሱን ለደን በዳራገዉ ስራዓት ኢትዮዽያ ብትተደዳርም የበዓድን ድፍረት እና ወረራ እሺ ብሎ መቀበል እንዳ አንድ አንድ በንዳዎች አልተዋጠለትም በስልጠንም ብያባብሉት እምቢ ለሀገሬ ብሎ በዱር በገደሉ ለሀገሩ ነፃነት ታፈለመ ወራሪዎችንም ፋታ አሳጣ አስደነቂ እና ድረብ ድሎችንም በጠላት ላይ ተጎናፀፈ ሀገሩንም ነፃ በማዉጣት ዉስጥ ጉልህ ድርሻ የተወጣ ጀግና ነዉ፡፡ነገር ግን አንድ አንድ ለራሰቸዉ ተሳስታዉ ሌላዉን የሚያሰስቱ ታሪክንም የሚበርዙ የታሪክ ሌቦች በላይ ዘላቀ በሸፈታነቱ ግዜ በምንቀሰቀስባቻዉ አከበቢዎች ከመጀመረያወ(ከወሎየዋ) ከ80 ሚስቱ ዉጪ የወለዳቸዉን ልጆቹን በመጥቀስ የተገኘበትን ብሄር ሲቀይሩ እና የራሳቻዉ መጠሪያ ሲያደርጉት ይታያል ይሄ ከታሪክም አንፃር አስነወሪ ሌብነት ነዉ መፍትሄ ሊበጅለት ይገበል እያልኩ የታሪክ አደራየን አቀርበለዉ
    ************************************************************************
    Belay was born in 1912 in Chaketa, Wollo, Ethiopia, to Oromo parents. At a very young age under mysterious circumstances, Belay killed his uncle and fled to a life of fugitive with little or no contact with his immediate family for about 15 years during which time he developed traits that would help him achieve a name for himself in Ethiopian history as one of the greatest heroes who defended their country.
    In 1935 Italy invaded Ethiopia. Zeleke felt the need to defend his country and led a heroic movement against the occupation in Gojjam. Soon, he became known for being incredibly brutal among Italian generals and they fought him as hard as they could. Not only did he defeat the Italian army that was sent to destroy him, he also took into custody the army’s general and executed him by hanging.
    The Ethiopian patriots liberated Addis Ababa on 6 May 1941 and this victory officially ended the Italian occupation. Emperor Haile Selassie returned to Addis Ababa on 5 May 1941 after spending the preceding five years in exile in Europe. There are no physical signs of Italian invasion in the province of Gojam largely because of Belay Zeleke's resistance. It is evident that Belay Zeleke never let the Italian troops camp anywhere in Gojjam let alone leave a legacy of any sort.
    He declined the position in protest and started living life as an outlaw. Soon he was caught and sent to jail accused of being a threat to the monarchy. Some members of the nobility who protested the actions taken on the patriot and Ras Hailu of Gojam who was a well known nemesis of the emperor helped Belay Zeleke to escape during which time a police officer was killed. He was apprehended later and was executed by hanging with his brother Ejigu and 17 others who were his followers on January 12, 1945. Ras Hailu and the other nobles who helped Belay were immediately put on house arrest and their wealth confiscated by the government. His execution was bitterly received by many Ethiopians. In his honor Gojam road was named after him. Most Ethiopians admire him as a king.

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 4 ปีที่แล้ว +1

    ጠላት ንም ተባብሮ ማጥፋት አለ በት

  • @user-zt1go9lk9l
    @user-zt1go9lk9l 4 ปีที่แล้ว +1

    Geginawech bertulin 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✊✊✊✊✊✊✊✊

  • @user-tu2cp2cv7b
    @user-tu2cp2cv7b 4 ปีที่แล้ว

    ahune gena gobezachehu gashawechachehune akeberu good job keep it

    • @eeee6411
      @eeee6411 4 ปีที่แล้ว

      አሁን አደባወች ፈርተዋል ህውሀትን ለዛነው እነመሳፍት ያቀረቡት

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 4 ปีที่แล้ว

    ለአርበኛ መሳፍንት ተስፉ የክብር ዶክትሬት ከአማራ ዩኒበርስቲዎች ሊሰጥ ይገባዋል።

  • @erebaabebe1236
    @erebaabebe1236 4 ปีที่แล้ว

    Vivaaa Agegnhu
    Vivaaa Temesgen
    Vivvvvvvva Amharaaaaaaaa

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 4 ปีที่แล้ว +1

      ጀግናው።አርበኝእ

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍💚💚💛💛❤❤👈👈
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    ወጣቱን። መጠጥ እዳይጠጣ ጫት እዳይቅም። ፍኖ እያዳዱ ቦታ። እየዞረ። አሩን ማብላት ነወ ቃሚታና ሲጃራ የሚጠቀም ያማራ ወጣት ማቆም አለበት።
    27። አመት የማንም ዲቃላ ቴጠማለቅብን ኖራል ግማሻችን በስደት። አሁን መደራጀት አለብን እነመሳፍት። ወደ አገር ተገቡ። እኛም። እገባለን። በቃንስደት። 📞📞📞📞📞📞📞📞💚💚💛💛❤👈👈
    መሳፍትን። እደምንም ብሊ። ባገኘሁት። እኔም። ያጾካ ገምዛ ወረዳን። ወጣት። በራሲ። አደራጂች። የፍኖን። ውጤት እና አላማ። እውቀት። ብናስተምር። በጣም ደስተኛ እሆን ነበር።
    ጁታውን ተተቀበረ። አሁን እያዳዱ። አማራ በሁሉም ቦታ መደራጀት አለበት አለተበዛ ምናገባኝ። ተሆነ አሁን ይነሳል ጁታው። እና እናስብበት። 📞📞📞📞📞👈👈👈

  • @user-pm1ie2gq7j
    @user-pm1ie2gq7j 3 ปีที่แล้ว

    ቁጥሩንላኩልን እንፈልገዋለን መገኛ

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 4 ปีที่แล้ว

    አመቤቴትጡቡቀዉት ❤❤❤❤❤

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 4 ปีที่แล้ว

    Gegnaw💪 mesafnt. Egizabiher 🙏 edmna Tena ysth amara wtatoch chat metet bklulu edkom madrg albt

  • @semema1955
    @semema1955 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰውየ አንድ ቀን እጄ ላይ ይጨበጣል

  • @bayoushkassa7155
    @bayoushkassa7155 4 ปีที่แล้ว

    Wow yenewochu nurulegn lek new tareken manbebe weym metyk

  • @messilove8657
    @messilove8657 4 ปีที่แล้ว

    ሽፍታ አርበኛ ሲባል በጣም ነው የሚያናድደው

    • @yetkassa8782
      @yetkassa8782 4 ปีที่แล้ว

      Yesheftew lekma adlem leza newe Arbgna yetbale

    • @messilove8657
      @messilove8657 4 ปีที่แล้ว

      Leamhara shifta aytekimim yihe endewm shiftan maberetatat new

  • @g.h.zs.
    @g.h.zs. 4 ปีที่แล้ว

    Hezbathun lexalat asalfathu atstuu ebakathu.. melkam amelkaket yenorathu lehzbathu. Lehodathu atderu.

  • @yordanosteshome2127
    @yordanosteshome2127 3 ปีที่แล้ว

    እዳተ ሽይወለድ መሣፍት

  • @fffddjx8975
    @fffddjx8975 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሰው ጥሩ ባታ ይሰጠው ቀሬውን አድሜውን ለምን ጥሩ ባታ አይሰጠውም

  • @yohannestadesse6095
    @yohannestadesse6095 4 ปีที่แล้ว

    bale beso.tigray fabrica amchi.

  • @kiwenfetena8612
    @kiwenfetena8612 4 ปีที่แล้ว

    Bertu

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 หลายเดือนก่อน

    ባንዳው ከሐድው ብአድን

  • @warqeweeeweyeewee347
    @warqeweeeweyeewee347 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ ከሸገር አሥበል ጦት እነኬኛ ከዛ የኛ ነዉ ይበሉ እነሡ ከተማችዉን ያቃጥሉ እነኬኛ ከተማመገባት አይችሉም ሥንል አሥረግጠነው ።ጋላከብትአርቡ እደቀድሞችሁ።

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 ปีที่แล้ว

    Yegala esia bebelawa yetaredwe ayensiame betame tegermalhe mesiafente edh

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 ปีที่แล้ว

    Sente amhara asiaredchu kuche belchu ahune lmate telalchu mesiafente ayeamhara jegena ayewetalte

  • @allamebrahtu8695
    @allamebrahtu8695 4 ปีที่แล้ว

    Asibuchu ashenu shifita sibisib

  • @merryaassaminew9988
    @merryaassaminew9988 4 ปีที่แล้ว

    Abshiru wogenoche💚💛❤💪

  • @arsema2468
    @arsema2468 4 ปีที่แล้ว

    amaharaye wedelay edget new emitekmew

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 4 ปีที่แล้ว

    Ato agegnw teshagr korat sewnew jegna abat ewdalw

  • @user-ie5ew3il9i
    @user-ie5ew3il9i 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ኣህያ ትግራይ ንጨብጣታለን የምትል የነበርክ ሰው ነክ ግም ኣህያ ሞክር

    • @zizyomer193
      @zizyomer193 3 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀😀 በ2 ሳምት ለዚያዉም ያኔ እንዳልፎከር አይቀጡ ሊቀጣት አርበኛዉ መሳፍት ህወሀት ጁታን በ2 ሳምት ጨባበጣት 😀😀😀😀😀😀 እንዲህ ነዉ ነፍጠኛ የኛ እበር ተንከባላሎች ቁልቋላም ሁላ