እንደ እንዳሽ አይነት ሰው ድጋሚ ምድር ላይ አላገኝም ❤️❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 244

  • @MdOmer-f8x
    @MdOmer-f8x 2 หลายเดือนก่อน +43

    የኔ የዋህ ኑሪ💔💔💔💔💔💔ምስኪን

    • @ፎዚነኝከወደወሎ
      @ፎዚነኝከወደወሎ 2 หลายเดือนก่อน

      ሚስኪን በጣም የዋህ ነው

    • @MdOmer-f8x
      @MdOmer-f8x 2 หลายเดือนก่อน

      አው ወላሂ እንዴሙብነው💔💔​@@ፎዚነኝከወደወሎ

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 2 หลายเดือนก่อน +26

    ኑሬን የሚወድ እደት እደሚያሳዝነኝ

  • @Sofia-uk1rn
    @Sofia-uk1rn 2 หลายเดือนก่อน +27

    ኑሪ እኮ በጣም ሚስኪን ነዉ በጣም የዋህ ነዉ እንኳን መመታት ክፉ ንግግ መናገር የለብህም ነበር በዛላይ ደንግጧል ስትመታዉ ካንተ ይሄን አንጠብቅም አሚር ❤

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም 😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔በጣም ያሳዝናል

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 2 หลายเดือนก่อน +22

    ሡበሀንአላህ
    አልሀምድሊላ
    አላሁአክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 หลายเดือนก่อน

      ሡበሀን አላሀ
      አልሀምድሊላ
      አላህ አክበር❤

  • @UtJh-x2b
    @UtJh-x2b 2 หลายเดือนก่อน +11

    🎉🎉ኑር የኔ የዋህ አላህ ይጠብቅህ አሚርየሆነሰውዝቅ አድርገህ አትይ ሰው ከሰውአይበልጥም🎉🎉🎉

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ 2 หลายเดือนก่อน +35

    ያለቀሰዉ ሲስቅ የሳቀም ያለቅሳል ፍቅር ቂመኛነዉ በሁሉም ይደርሳል አለ ያገሬ ሰዉ ቅመሽዉ

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed 2 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል መጀመርያ ስትግደረደር አሁን እሶዉ አምቱ አለች

    • @Elham-v9c
      @Elham-v9c 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 หลายเดือนก่อน

      በዝችምድር ያሥለቀሠመቸም ካማሥወዴኃላ አይልም

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክ ክክክክክክክ

    • @binalefart2799
      @binalefart2799 2 หลายเดือนก่อน

      በእውነት በጣም ትክክል ሲለምናት ቀርታ ትለምናለች አይ የሴቶች መግደርደር

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወዴ ትክክል ነው ያልከው መገናኘት የለባቸውም ምክንያቱም እምነታቸውም የተለያየ ነው እርግጠኛ ነኝ አፈቅረዎለች ያፈቀረ ደሞ ቶሎ ተስፋ አይቆረጥም

  • @saeedalderei541
    @saeedalderei541 2 หลายเดือนก่อน +14

    ኑሬ የዋህ ሰው ነው 😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @AAa-s3m7y
    @AAa-s3m7y 2 หลายเดือนก่อน +17

    አሚር በአላህ ኑርን ኢዳትነኩው😢አሱ ሚስክን ነው

  • @shemima5580
    @shemima5580 2 หลายเดือนก่อน +27

    የሰው ልጅ በሚወደው ሰው ልቡ ከተሰበረ መጠገን አይቻልም የባሰ አትጉዱት ተውት እንዳልሽን ይኑርበት

    • @alialdhouri
      @alialdhouri 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወለሂ በጠም የሚወደኝን የሚየምነኘ ልጅ ልቡን ሰበርኩት 7አመት በፍቅሬ ተስሮ ሰበርኩት ልብን የቤተሠብ ምክኘት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 2 หลายเดือนก่อน +14

    ኑሪየዋሕነዉየምትሉየኔየዋሕ

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኔወንዲም ኑሪ ሲያሳዝነኝ 😢😢በርቱ❤❤❤

  • @Fatima-p2x9z
    @Fatima-p2x9z 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ የዋህ ኑሬ እባየ መጣ በእውነት የየዋህ ጥግ

  • @Kemalmahamed
    @Kemalmahamed 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኑሪ በጣም የዋህ ነዉ ❤

  • @HabibaAbdulla-r8k
    @HabibaAbdulla-r8k 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰብሀን አላህ
    አልህምድሊላ
    አላህ አክበር

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኑሬ የኔ የዋህ😢

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይችን ልጅ ሳያት ያጥወለውለኛል የሰው ከንቱ
    ከእንዳሽ ራስ ውረጂ ወንድ ልጅ ከቆረጠ ቆረጠ ነው ስለዚህ ይኑርበት አትረብሹት
    ኑሬ የኔ የዋህ ሁሌም ሳይከፉ ኑርልን የሰው ልክ ነክ

    • @Samrsaudi
      @Samrsaudi 2 หลายเดือนก่อน

      ምናገባሽቅማላም

    • @Kemeria-e2r
      @Kemeria-e2r 2 หลายเดือนก่อน

      @@Samrsaudi ቆሞ ቀር ገልቱ

    • @Samrsaudi
      @Samrsaudi 2 หลายเดือนก่อน

      አመዳም

    • @Kemeria-e2r
      @Kemeria-e2r 2 หลายเดือนก่อน

      @@Samrsaudi ማነሽ ገለቴ አትሽለጥለጪ

    • @ሉሉነኚወሎየዋ
      @ሉሉነኚወሎየዋ 2 หลายเดือนก่อน

      እ ምኖም ደስአይለም. ምንአልባት የመጀመሪያቀን በጥሩስራ ስላላየሆት ይሆን የምሪ የነገረኛ እስታይልነው ያላት 😅😅

  • @ZinetaliHusin
    @ZinetaliHusin 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኑሬ የኔወህ❤❤❤

  • @YoSaudi
    @YoSaudi 2 หลายเดือนก่อน +8

    አደኛነኝ ዛር❤❤❤❤

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 2 หลายเดือนก่อน +9

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮንም ሰላም መጣችሁ

  • @JooklJookl
    @JooklJookl 2 หลายเดือนก่อน +4

    ደስስትሉ😢😢

  • @BreFekr
    @BreFekr 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሃይማኖች ፅኑ መዳረዳር የላችም የሚትሉ👍👍

  • @mebezelalegashifa2519
    @mebezelalegashifa2519 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጠም፡ሚትሰጠለስወን፡አሚር😢😢

  • @saadanour-n7g
    @saadanour-n7g 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ የውሀ ልብ ኑሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር አታገናኟቸዉ ቡሀላም ትጓዳዋለች አሚር ደግሞ ስርአት ያዝ ጥሩ ልጂ ትመስለኝ ነበር ምንም ያህል ቢናድድክ ምምታት አልነበርብህም ኑሬ የዋህ ነዉ ምንም ቢል በመጥፎ አይደለም

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሬ በጣም የዋህ ልጅ ነው ጌታን ❤ 😢 🙏

  • @ToybaSeid-lo3jk
    @ToybaSeid-lo3jk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እንደኔ. ኒሪ. የሚያሳዝነው. የኔየዋህ አንጀቴነው. የሚላወሠው. ወላሂ😢

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሪዬ አብሽር የኔ ምስክን አለህ ይጠብቀክ ትልቅ ደረጀ አለህ የድርሰክ አንች እክራም ፍቅር እዞሽ ከሆና መጀማራ አይመኖተቹ አንድ አይደለም እህቱን ሆነሽ ይቅርታ ብትጠይቅዉ ይሸለል እንደሸ በዉን ሰት ጡሩ ሊዩን ይችለል ከቀረብሽዉ ይገደል

  • @ያረብየቤተሠቦቸነገርአደራ
    @ያረብየቤተሠቦቸነገርአደራ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ኑሬይለያል❤❤❤

  • @SfgThh-h2i
    @SfgThh-h2i 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኑሬ የዋህ ነው ጥፋትም የለበትም እውነቱ ነው የተናገረው አዎ አፍቅራዋለች ምንም ቢፈጠር ተከባበሩ እሷ የደም እባ ብታለቅስም ይገባታል እሱንም አስለቅሰዋለች ሰው አትጉጅ

  • @FatumFatum-q2b
    @FatumFatum-q2b 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ሚሢኪን ኑሬ❤❤❤❤❤❤

  • @eakrame1244
    @eakrame1244 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ የዋህ ኑሪ 😢😢😢😢ምስኪን

  • @EeXx-m9c
    @EeXx-m9c 2 หลายเดือนก่อน +1

    አምና የሞተውን አይዋ ይለዋል አለ የሀገሬ ሰው አስለን ሀይማኖታችሁን አስቀዲሙ የምን ፍቅር ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉንም ነገር አስተከክሉና ፍቅራችህ መልስት ፈገግታችህን መልሱት🎉🎉

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ኑሪ የዋህ ልብ ይስጠን😢😢😢😢

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 2 หลายเดือนก่อน

    የልብ ፍቅር ከአለ ከመጀመሪያው የእምነት ጉዳዩን ይነጋገሩበታል መሰረት ከያዘ እውነተኛ ፍቅራቸው አብረው ይዘልቃል ወንደሽ ወና ኢክራም ሁሉ ነገር በይቅረወታ ይታለፋል ፍቅራችሁ እንዲገናኝ ፀሎት ማድረግ ነው

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ የዋህ ኑሪ🙏🥰🥰🥰🥰

  • @ፍራያት
    @ፍራያት 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ የዋህ ኑሪ ምሰኪን💔💔

  • @Sadiya-x4o
    @Sadiya-x4o 2 หลายเดือนก่อน +6

    እሱ እኮ ክረስተን ነው በተገኛው ይሸለዋል

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኑሪእደሥሙኑርነው ሢከፋውይከፋናል ኑርሚሢኪንኤዋህ አግናኝዋት ውለቱም ይፍቱትችግራቸው በሣምክኛት ማንምመጎዳትዬልም አግናኝዋት😊😊😊❤❤❤ውድውድውድ❤የኔማሮች

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድዬ አንተ መልካም ሰው ነህ ያለፈው አልፏል ብሎ ይቅር እንድላት ለምኑት ምክንያቱም እናንተ ታርቃችሁ እሱን እራሱ ዝም ማለቱም ላስከፋው ይችላል

  • @anishadago9481
    @anishadago9481 2 หลายเดือนก่อน

    ትልቁ ደሀትንሹንደሀ አይወደዉምአሉ ኑሪሚስኪን

  • @SirajRameto
    @SirajRameto 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህት አትላላጪ ፍቅር ምንድ ነው?ሀይማኖት አንድ ካልሆነ ሰው ጋር ትዳር ነው?ምንድነው ምትፈልጊው?

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስትለቁ vido 12ሰዓት ማታ ልቀቁ ብዙ እይታ እንደኖራችኹ?

  • @Yasmin-s2t6b
    @Yasmin-s2t6b 2 หลายเดือนก่อน +5

  • @Yohannes-s8x
    @Yohannes-s8x 2 หลายเดือนก่อน

    ውይይ ኑሪዬ የኔ ምስኪን አንተ ልዬ የሆንክ ሰውነክ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ኑሬ ማርያምን የዋህነቱ ሲያሣዝን😢😢ደግሞ እደሽ ይቅር ማለቱን ይባባሉ ግን ባይቀራረቡ ጥሩ ነዉ ምክንያቱም ዋናዉ ፍቅር ሳይሆን ሀይማኖት ነዉ

  • @ዜድየአላህባርያ-የ7ከ
    @ዜድየአላህባርያ-የ7ከ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምሪ አሚሪ ለምን እንድህ ትመታለህ ኑሪን በጣም የዋህነው አድ አድ ቢሆን አይቶውህም ነበር ይዴብራል የምሪ

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኑሪ ሰላምህ ይብዛ ያልታሰበ ሲሰይ እንጀራ ይስጥህ❤❤አሚር ግን ኑሪን አትካዉ😏ኢክራም እንዳሽን ተይዉ በቃ ሙስሊም እና ክርስቲያን አይፍቀርም።ዱሮም እሱ ነዉ ጥፍቱ አሁን ደግሞ ወደራሱ ሲመለስ አትደቁይ ተይዉ እርሽዉ ሰማሽ😒

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 2 หลายเดือนก่อน

    ባስተሳሰብ ይበልጥሀል ኑሪ ወርቅ ልብ ያለው

  • @sadi-ii3nn3xg9n
    @sadi-ii3nn3xg9n 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሃይማኖት ልዩነት አላ አትጫምሯቻው አለህን ፊሩ አሚር

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኑራችን የዋህ ልብ አለህ ታደለህ🎉🎉 አይ ፍቅር በቃ በሄደበት ማስለቀስ ነው😂😂😂 አሁን እምነት ይቀድማል ከሁሉም አትገናኙ😮 የተሰበር ብርጭቆ መልቀም አይቻልም😢 so የተሰበር ልብ በቀልድ መጠገን ከባድ ነው😢

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 หลายเดือนก่อน

    ኢሚር የሚበል ሰዉዬ ጡሩ ነበር ትለት አነደዳኝ በዚ ጠፍር ኢጁ መተዉ 😢😢😢😢😢በተ እሄ አይጠበቅም ትልቅ ሰዉዬ ነክ
    ሲቀጥል የወ እደሆነ ተቀለክ ኑሪ 😢😢😢

  • @sunsun3528
    @sunsun3528 2 หลายเดือนก่อน

    Yitarequ wande benatik❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር ኢክርም አሁን አንቺ ወደ ረሥሽ ተመለሺ ሀይመኖተቹ አንዳ አይደለም ደገሜ እሱም ይጎደል አንቺም እንደዘው ነው

  • @SelamaShanebel
    @SelamaShanebel 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሪ የኔ የዋሀ🎉🎉🎉

  • @HawaTube-q6e
    @HawaTube-q6e 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይገባሺል እኛ የመዳብ ቅሞሞች እኳ እንለያለን ተራሺን እያለቀሽ እዳናይሽ እያልን ነበረ አሳየን በትንሽ ቀን ያዉም😢😢😢 ይገባሽል አች ገብጋባ

    • @EiveShv
      @EiveShv 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @WasilaShifa
    @WasilaShifa 2 หลายเดือนก่อน +4

    አረ በክ ደነዝ ያሊቡን ደርሶ እቅርታ ደሞ ዚም ቢለ ሁሌም ተመነጭቀወላ ሚስኪን ሲለሆና ነዉ 😢😢😢😢

    • @Samrsaudi
      @Samrsaudi 2 หลายเดือนก่อน

      ጥፋቷንካመነችችግርየለዉም

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw 2 หลายเดือนก่อน +2

    አስቀድሞ ነበር መጥኖ መደቀስ
    አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥሎ ማልቀስ

  • @AaAa-mp4rd
    @AaAa-mp4rd 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሪ ሚስኬን አህ ይጠቢቀሀ አሚር ተዉ አቺ ኢረ ደጊመሽ አትሰብሪዉ ቢጤዉ ፈሊግ የልሽዉ አቺ አደለሺምወ ወይ ጁዉ ይኖርበት

  • @zulfashukor4526
    @zulfashukor4526 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኑሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ክዳኔምህርትእናቴ
    @ክዳኔምህርትእናቴ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኑር.የኔምሥክን😢በጣም.የዋሕነው.ካልተመቻችሁ.መተው.ይቻላል...ሥቀጥል.እንዳሽን.ለምን.ትፈልጋችሁ.ተው.ይኑርቤት😮..ሥቀጥል..ሀይማኖታችሁን.እወቁ

  • @Sre-p2d
    @Sre-p2d 2 หลายเดือนก่อน

    Nuri yene yewh❤❤❤

  • @SEADADAWD-q6x
    @SEADADAWD-q6x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር አያዳላም በደብ ያስለቅስሺ የምር ከሱ አልፎ ጓደኞቹን ያሰቃየሻቸዉ ያስቆጥርሺ

  • @KkHh-q5l
    @KkHh-q5l 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሬ የኔየዋህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሚሢኪን ኑሬ❤❤❤💕💕💓💓👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MuhammedAdem-qg7rv
    @MuhammedAdem-qg7rv 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔምለዉ ሀይማኖታችሁ አንድ አይነት አይደለም እንዴት አድርገሽ ነዉ የምትጠግኒዉ ሀይማኖታችሁ አንዳይነት ያልሆነ ሰወች እንዴት አድርጋችሁ እያሰባችሁ ነዉ ከፍቅርና ከሀይማኖት ማንኛዉ በልጦ ነዉ ሀይማኖቱን የማይወድ ሰዉ ሰዉን መዉደድ አይችልም

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ምስኪን ነው ኑሪ

  • @Messelove-qg5fi
    @Messelove-qg5fi 2 หลายเดือนก่อน

    Yene hewa ♥️

  • @HcbdFgzk
    @HcbdFgzk 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብሽሩ ዉዶች❤❤❤❤❤

  • @ተስኒምአህመድ
    @ተስኒምአህመድ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሙስሊም በኡነት አይልም ወላሂ ካልሽ በቂ ነው ሲቀጥል አንችና እሱ መገናኘት አለባችሁ ብየ አላስብም የተለያያችሁ ሰዎች ናችሁ ይቅርታ ጠይቀሽ ተሰተሪ በቃ

  • @EhcFhx
    @EhcFhx 2 หลายเดือนก่อน

    ወንዴ❤❤❤❤❤❤

  • @MunaMuzemil
    @MunaMuzemil หลายเดือนก่อน

    ኑሪ የኔ ይዋህ😢😢😢

  • @jukar-oj9pr
    @jukar-oj9pr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኑሪ የኔ የዋህ

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን እሄንን የሁዋን ልጅ plz አታስቀይሙ 😮ደሞ ቶሎ ሳቅ ይላል 😂ውይ ኑሩ
    አሚር 👌

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m 2 หลายเดือนก่อน

    የኔየዋህ ኑሪ💋💋❤❤❤

  • @zadargosha
    @zadargosha 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሪ የኔ የዋህ😢😢😢😢

  • @merayemmuhemed1375
    @merayemmuhemed1375 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ🎉🎉

  • @sasaudi
    @sasaudi 2 หลายเดือนก่อน

    አሚርየ ካሁን ባሃላ ኑሩ እዳትነካዉ😢 እክራም ደሞ እዳሽን በቃ ተይዉ ዱሮም እሱ ነዉ ጥፍቱ ኣሁን ደግሞ ወደራሱ ሰመለስ ኣትደቁይ ተይዉ እርሽዉ 😒

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሪ የኔየዋህህ😢😢

  • @ZeynebaUomer
    @ZeynebaUomer 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሬ ወኔወድም ወላሂ የዋህነቱደሥ ሢል

  • @Elham-v9c
    @Elham-v9c 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ምንም ልኮምት አይደለም ኮሜታተሮች ይመቻችሁ መጀመሪያም ኮመት እስካነብ ድረስ ነበር የጨነቀኝ 😂😂😂😂 በተረፈ ወድሞቼ በርቱ ❤❤❤❤ ኑሪ አሳዘነኝ ኡፍ 😢😢

  • @zabebahAhmed
    @zabebahAhmed หลายเดือนก่อน

    😥😥😥

  • @KkHh-q5l
    @KkHh-q5l 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሬ😢የኔውድ

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሪምረጥሰውየኔሚስኪን😢

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 2 หลายเดือนก่อน

    የዋህ ልብ አለዉ ብላቹ አታመናንጭቁት አሚር ግን በቃ ጠፋህብኝ እህ

  • @AyshahSami
    @AyshahSami 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኑሬ ኮ ንፁህ ነዉ ልቡ

  • @TigistWeleteslase-o1l
    @TigistWeleteslase-o1l 2 หลายเดือนก่อน

    ቀንታነውኮ ባለፈው ኢሚር ለዛችኛዋ አበባ ሲሰጣት አይታ እሱን የተሠማው ስሜት ስለተሠማሽ እንኳንም አየሽው

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አለ እደኑሪ አይነት ንጹህ ልብ ቢኖረኝ የዋህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
    ይክረም ትንሽ ብትረጋጊ ጥሩነው ልጁ ስራው ይስራ አትረብሺው ቀስ በቀስ ምናልባት ቀስ ብለው ሲያወሩት ይቅርታሽን ሊቀበል ይችላል

  • @XxXx-s9p
    @XxXx-s9p 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤A🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተዉ ልጅ ድጋሜ ይሰበራል እንዳሽ ድጋሜ ሲያዝን ማየት አንፈልግም

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 2 หลายเดือนก่อน +2

    .አወ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ገና ምን አይተሽ ታለቅሻለሽ ይኸደሞ የሁላችን ዱአ ነው😅😅😅😅

  • @CgTu-yn3px
    @CgTu-yn3px หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 2 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁም የዋሁ ናችሁ❤❤❤

  • @samirajuhar6442
    @samirajuhar6442 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሟ አማክሩት በኋላ እንደበፊቱ ሌላ ጦሥ እንዳታመጣባቹ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ኑር አሁንም እሱ ነው እቅርታ ሚለው አይ አሚር

  • @OlanaaYouTube
    @OlanaaYouTube หลายเดือนก่อน

    Eessaa argaata yaadaa dhiiraa akkasi😢😅😅

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 2 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ ኑሬ