"ባቢሎን" ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Oct18፣ 2018 © MARSIL TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • #SUBSCRIBE-
    "BABILON" TEACHING BY PROPHET YONATAN AKLILU
    SUBSCRIBE TO OUR CHANNEL TO GET MORE TEACHINGS, WORSHIP, AND TV SHOW VIDEOS

ความคิดเห็น • 391

  • @user-gt6gy3rj2y
    @user-gt6gy3rj2y 5 ปีที่แล้ว +69

    ጆሮ ያለው ይስማ ዘረኝነት ወገንተኝንት መቀመጫው ታላቂቱ ባቢሎን (የጋለሞታዎች እና የምደር እርኩሰት እናት ነች)

    • @romanwelde5303
      @romanwelde5303 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል ተባረክ

    • @አሹዬነኝከፍቅርሰፈር
      @አሹዬነኝከፍቅርሰፈር 3 ปีที่แล้ว

      ጌታ ይባርክህ ወንድሜ 🤲🤲☝️🙏

    • @krewpeter1436
      @krewpeter1436 3 ปีที่แล้ว

      I know im asking the wrong place but does any of you know of a way to log back into an instagram account..?
      I was stupid forgot the password. I appreciate any assistance you can offer me.

    • @bronsonjosue7423
      @bronsonjosue7423 3 ปีที่แล้ว

      @Krew Peter instablaster ;)

  • @hamadkhalid6947
    @hamadkhalid6947 5 ปีที่แล้ว +55

    ከህይወቴ ላይ የማይጠቀመኝ ማንኛውም ነገር ይራገፍ አሜን

  • @Christ-Atmosphere
    @Christ-Atmosphere 2 ปีที่แล้ว +1

    Power preaching I love you yoniye 🔥🔥

  • @sarahbekele5339
    @sarahbekele5339 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ተባረክልኝ አንተ የተባረክ እውነቱን እንድትነግረን የተባረክህ ነህ የአባት ልብ ያለህ አባት ሁሉ ጊዜ ልጆች መልካምና እውነት ያለበትን እንዲህ ኖሩ ለጥቅማቸው ብሎ እንዴምገፅፃቸው ለራሳቸው ጥቅም እንዴሚተጋ አንቴም እንደዛው ለጥቅማችን ድትል እውነቱን የምትነግረን የአባት ልብ ያለህ የተወደድክ ወንድም ነህ ስወድህ ዮኒዬ ዘመንህ ትውልድህ ይባረክ

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 5 ปีที่แล้ว +27

    በእንባ ነው የሰማሁት ስለ ስሙ ብዙ አመታትን አስቆጥሬያለው በብቸኝነት ግን በዚህ ሁሉ ጌታዬ እየሱስ የተከተልኩት ከኔጋር ነበር ትሞቻለሽ ተብዬ በገዳይ ቤት ውስጥ ለ7ቀን በቁም ሳጥን ውስጥ ተቀምጬ ይገርመኛል የሜት አዋጅ ያወጀብኝ ሰው የቁምሳጥኑን መስታወት ይጠቀማል ግን አያየኝም እኔ በቁም ሳጥን ውስጥ እርሱ ደግማ በቁም ሳጥኑ በውጨኛው በር ላይ መስታወት ያያል አያውቅም እኔ በውስጥ እንዳለው 7ት ቀን የቁም ሳጥን ቆይታ ቡሃላ ከዛ ቤት ስወጣ ሰይጣን ሌላ የሞት ግብዣ አዘጋጀልኝ በሚያስደንቅ ሁኔታ ጌታዬ እየሱስ ህይወቴን ታደጋት ። ዛሬም ለዘላለም እየሱስ ጌታ ነው

  • @bandrb7821
    @bandrb7821 5 ปีที่แล้ว +2

    Keber legieta yhun segawn yabzalek Tebarek!!!

    • @dunyaswelt6462
      @dunyaswelt6462 5 ปีที่แล้ว

      አቦ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ምን አይነት ተአምር ነህ ባክህ

  • @Gibrankelly
    @Gibrankelly ปีที่แล้ว

    ዮኒ አከብርሃለው እግዚአብሔር እንደገና ይሔን ጸጋ ይመልስልህ አትርሳ መሞትና በጌታ ፊት ለፍርድ መቆም አለ መልካም ይሁንልህ ክፉ አይንካህ

  • @selamselam1487
    @selamselam1487 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen haleluyaa geta yibark

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 5 ปีที่แล้ว +18

    አቤት ። አቤት። ዛሬ ደግሞ እረሰረስኩኝ። ጌታ ጨምሮ ይባርክህ። ይህ ቸርች ውስጥ ላለ ዘረኝነት ፍቱን ማርከሻ ነው። ተባረክ። ገና ይጠረጋል።

  • @alcatelalcatel3183
    @alcatelalcatel3183 5 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ ጌታ እዬሱስ ዘመንህን ይባርክ ዌይኔ ምን ልሁን እድሜ ምሰጥ ብሆን ያለኝን ሁሉ ብሰጥህ በዝህ ምድር ላይ

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much 🙏🙏🙏♥️

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የጌታ ባርያ የጊዜው ስጦታችን ነህ

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Yene malikitiiiiiiiii new amennnnnn amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j ปีที่แล้ว

    እየሱስ የዘር ባውንደሪ የለውም አሜን ዘረኝነት በየሱስም ከእያንዳንዳችን ይመታ አሜን።ዮኒ ተባረክልኝ እወድሀለው❤❤❤❤

  • @m5791
    @m5791 5 ปีที่แล้ว +13

    wow
    This is what we need real teaching remain blessed

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 5 ปีที่แล้ว +3

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ይሄ ወቅታዊ መልእክት ነው ዮዬዬ ዘመንክ ይለምልም ወወይይውውዉይይዉይዉዉዉይይይ ምን ላድርግህ እንኳንም አንተን አስነሳልን ጌታ ይባርክህ አቤት ቃሉ ቃሉ አቤትት ቃሉ የማይለመድ መገለጥ ይብዛ

  • @dejyetholije1178
    @dejyetholije1178 5 ปีที่แล้ว +19

    ዮንዬ ዬኔ ጀግና ብዙ ግዜ አልታከተተለሁም ነበራ ዘሬ ግን ልለዉጥ""

  • @user-ll2qb7yt2z
    @user-ll2qb7yt2z 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን
    እኔ ጌና ዮናታን ትምረቶች መከታተል ጀመሪኩ ትምረቶች ልቤን ዘልቆ አረሰረሰኝ
    ጸጋው ይብዛልክ

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 5 ปีที่แล้ว

    Yoni I am always amaized by your
    Preaching
    Eseeeey geta Eyesus yebarekeh yegn setota

  • @samrimeles4446
    @samrimeles4446 5 ปีที่แล้ว +2

    የእ/ር ቃል ጉልበቱ ህይወቱ እንዴት ይጣፍጣል:: በጣም በጣም ህይወት የሆነ የሚያድን አይን የሚያበራ በመጨረሻ ዘመን እንዳለ ሰው እንደዚህ አይነት የመንፈስ ቅዱስ የክርስቶስ አስተምሮት በጣም በጣም በመማሬ ጌታን ባረኩት:: እ/ር አምላክ ባንተ የጀመረውን ሥራውን በሽልማት ያስጨርስህ:: በርታ አይዞህ ጌታ ካንተ ጋር ነው:: በመንፈሴ ባለኝ ነገር ሁሉ ከጎንህ ነኝ

  • @ferhiywetwanaw5
    @ferhiywetwanaw5 5 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ ስላንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አምላኬ ዘላለምህን ይባርክ ስለቃሉ ጌታ ይክበር

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 4 ปีที่แล้ว

    አሜሜሜንንን አሜሜሜንንን አሜሜሜንንን ዮኒ ተባረክ ወንድሜ ብዛልን በፀጋው

  • @netsanetgemeda853
    @netsanetgemeda853 5 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ፡ለምድራችን ያስነሳህ፡ጌታ ስሙ፡ይባረክ፡እልልል....

  • @ejigyakorygnaleyesusyanite8781
    @ejigyakorygnaleyesusyanite8781 5 ปีที่แล้ว

    Ameeeen geta eg/r abizito yibarki yoni be ewnet #1ygna neh!!timrtu betam desi yilali!!betam newu miwodik...zemenih yibarekii!!

  • @user-cj1cq3xh6d
    @user-cj1cq3xh6d 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንን አሜንንንንን የባቢሉን መንፍስ ይውጋ በጌታ ስም ዬኔ ተባርክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @asterke3366
    @asterke3366 5 ปีที่แล้ว +32

    wow Jesus :- the bible said --God got people in every generation = God bless you a lot and a lot = you know i have a scripture : -6 በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 5 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
    TEKBYALU EYASUS DENKEN YADERGALIE ASHU ASHU ASHU YONYYY TEBRKULIGHE

  • @etafarawhailu8400
    @etafarawhailu8400 5 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ምድር ከድህነታችን በላይ ሀሳብ የሆነ በኢየሱስ ስም ቁልቁል ይገልበጥ

  • @eritrianethiopian3103
    @eritrianethiopian3103 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen in the name of Jesus Christ power.......

  • @etaeta493
    @etaeta493 5 ปีที่แล้ว +9

    Wooooow Ayinu Yetekafetelat Sawu Be Blessed more in Jusese name

  • @SunSun-kq8mq
    @SunSun-kq8mq 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen geta yibarkiiiii

  • @serkalemabebe6996
    @serkalemabebe6996 5 ปีที่แล้ว

    yoni tebarek zemenih yibarek nifesen yemiyategeb timihirt geta yibarkih

  • @aregihappy7117
    @aregihappy7117 5 ปีที่แล้ว +33

    የዘመኑ ጳዉሎስብዬካለዉ 1ኛ

    • @aynalmiyegatah4798
      @aynalmiyegatah4798 5 ปีที่แล้ว

      Ahnidebiteki yebahriki gatah yahbizahliki semi juro yesitine AMEN

  • @eyutinu3697
    @eyutinu3697 5 ปีที่แล้ว

    ena egzabar mne ayent tebeb new yesxthe tebarke tekeklgna astmari yezmnu pawlose ena gebtognal ayna bertowal tebarkkk👍👍👍👏👏👏👏👏💖💖💖💖

  • @ስለወደደኝአዳነኝ-መ5መ
    @ስለወደደኝአዳነኝ-መ5መ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ መድማችን ጌታ ምን አይነት ጥበብ ነው የሰጠህ ይገርመኛል ምክንያቱም ትምህርትክ ከጥፍት መንገድ መልሶኛል አመሰግናለው ተባረክ ባሁን ሰአት ቃሉን ከማስተማር መተበይ በሚፈልግበት ዘመን እዳተ ያለ የተወደደ አፅናኝ የቃሉ እራአብ ያለበት የተቀባ ሰው በማየቴ አምላኬን አመሰግናለው እወድአለው እኔም እዳንተ ማገልገል እፈልጋለው ፀልይልኝ

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ ዮናታን ❤❤🙇🙇

  • @kiyarabi9440
    @kiyarabi9440 5 ปีที่แล้ว +6

    Ara yoni zemeniki yibariki ye abbati betesebochi 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙋‍♀️

  • @user-zw6vo4ow3s
    @user-zw6vo4ow3s 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቅባት ከዚህ በላይ ይጨመርልህ

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 5 ปีที่แล้ว +3

    Wowwwww አሜዚንግ ቃል ነው የዚህ ቃል ባለቤት እግዛብሄር ይባርክ

  • @martalegesse2161
    @martalegesse2161 5 ปีที่แล้ว +2

    God bless you brother we love you you are amazing teacher.

  • @user-wu1ln4dl6y
    @user-wu1ln4dl6y 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @emebetsafawo4354
    @emebetsafawo4354 5 ปีที่แล้ว +5

    አንበሳ የእግዚአብሔር ልጅ ፀጋ ይብዛልህ

  • @evegebr
    @evegebr 5 ปีที่แล้ว +2

    May God protect you by His grace.

  • @abomas2457
    @abomas2457 5 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው አብረን እየበላና ስለጌታ አብረን እያወራን ልባቸው ሌላ የሆነ አሉ አጠገቤ እውነት ነው ጌታ ይርዳን ወይ ዘር

  • @emebetdzekale4709
    @emebetdzekale4709 5 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ ይጨምርብህ አሁንም የሰማይ አምላክ እግዚአብሄር ሚስጥር ይግለጥልህ :: እንተ እንዳልከው ዮኒ አንደኛ ::

  • @mekiyaabdullah8686
    @mekiyaabdullah8686 5 ปีที่แล้ว +4

    Yonii geeta yiibarkii
    Ideeti idaa miiwadii yenee konjoo tabarkii💙💙💙✔

  • @ketiigenet6687
    @ketiigenet6687 5 ปีที่แล้ว +3

    Yoni geta eyesus zemen yibarek tebarek ante

  • @hiwitkasa3687
    @hiwitkasa3687 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንንን ይደርመስ ወንድማችን ዮኒ ተባረክ ዘመንክ አገልግሎትክ ይባርክ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @hiwettariku5195
    @hiwettariku5195 5 ปีที่แล้ว +3

    ኡፌ ዮናታዬ ጌታ ይባርክህ ትምህርትክን እንዴት እንደ ምወድለክ አባታችን ይባረክ አንተን ለኛ የሠጠን ዘመንክ ይባረክ በጣም ነው የምወድክ !!!

  • @fathimafathima2416
    @fathimafathima2416 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen amen amen amen

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 5 ปีที่แล้ว

    WOW ሁሌም ደግሜ ደጋግሜ የምሰማው ትምህርት ነው ዮን ምን ልባልክ በእየሱስ ሰም ይጨምራልክ 💗💗💗🌷🌷🌷🌷✅

  • @almialmi8334
    @almialmi8334 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው

  • @mekdsmekds6968
    @mekdsmekds6968 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen tebarek be bezu
    tsega yoni🙌🙌🙌🙌🙌Amennnn

  • @user-kv4lc5kt7n
    @user-kv4lc5kt7n 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ዮኒዬ አተን እኮ ሳይ ኢየሱስን አያለው እምለው በምክንያት ነው ሰይጣን የፈለገበት መርጦ መደፋት ይችላል ከመቀጠል ውጪ አማራጭ የለንም ይሄ ትምህርት ባሁን ዘመን እዳዲስ ብታስተምረው በትምህርቱ ብዙ የሚደፋ የታላቂቱ ባቢሎን መንፈስ ብዛቱኮ ተባረክ ዮኒዬ

  • @selamselam4494
    @selamselam4494 5 ปีที่แล้ว +1

    አሌሉያ እሰይ የኔ ጌታ ዮን ያስነሳልን ስምህ ይባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @abuokays8705
    @abuokays8705 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ እንኳን ተቀባህ እንኳን ተወለድህ በቃ ምን ህላለው ሰይጣን ጉዱ ፈላ ህውነት በርቶልናል ተባርክ

  • @yrgaawad2113
    @yrgaawad2113 5 ปีที่แล้ว

    Yoniye anten yeseten geta yebarek

  • @betelhemzeleke4806
    @betelhemzeleke4806 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ዘር አኔ ባደኩበት መሐል ከተማ የእሀል ዘር አንጂ የሰው ዘር ሲባል አልሰማሁም እግዚአብሄር
    ሁላችንም በአምሳሉ የፈጠረን ነንዘረኝነት ን ተንኮልን ከምድራችን ላይ በየሱስ ሰም የተጠረገ ይሁን።

  • @user-vr1rm8xs1p
    @user-vr1rm8xs1p 5 ปีที่แล้ว +15

    አቦ ይመችክ ዮኒዬ እንደዚህ ልክ ልካቸውን ንገራቸው ከፈጣሪ ቃል ጋር እያሳየህ ከፍለው ሊበሉን እኮ ነው የሰይጣን መደበቂያዎች ሁላ

    • @Overcomer925
      @Overcomer925 5 ปีที่แล้ว

      Amen
      You are greater in christ , greater than political leaders.

    • @zomaylove6613
      @zomaylove6613 5 ปีที่แล้ว

      Don't listen to other listen for yourself he is speaking to you Holy Spirit speaking to you

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 5 ปีที่แล้ว

    Yoniye fikir eko neh tebarek aniten yasinesalin geta simu yibarek

  • @feqrtfeqrte429
    @feqrtfeqrte429 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ተባረክልኝ ድቅ ትምህርት ነው እዳተ አይነቱን ጌታ እየሱስ ያብዛልን

  • @uaeuae7730
    @uaeuae7730 5 ปีที่แล้ว

    Amen Tabarakiiii Ameeeen Ameeeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeen Ameeee Ameeeen Ameeee Ameeeen Ameeee Ameeeen Ameeee Ameeeen Ameeee Ameeeen Ameeee Ameeeen Ameeee Ameeeen Ameeee Ameeeen Ameeee Ameeee bless you God

  • @ameyemerbesher6015
    @ameyemerbesher6015 5 ปีที่แล้ว +1

    Batekeke yazemnchn paulios yagezabher semo lazellalm yebarki Amen elelelelele lelelelelelelel

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Ellllllllllllllllllllllll

  • @yordanossium2186
    @yordanossium2186 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @waqayyootiksekoot4392
    @waqayyootiksekoot4392 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen tebarek yegizaber sew

  • @tegemarkos8141
    @tegemarkos8141 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እንደአንተ አይነቱን እግዚአብሔር በምድራችን ላይ ያብዛልን ሺ እልፍ ሐያላን እውነተኞቾ የትውልድ አባቶች ይነሱ

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያስተውል እግዚአብሔር እቤቱን ያፀዳል ክብሩን በብዙ እንዲገልጥ።
    እግዚአብሔር ይገስፃል እንስማ አገልጋዮች,ምእመናን ,ትልቅ,ትንሽ
    ሁላችን ።
    ዬኒ እግዚአብሔር አፉ ያደረገህ በብዙ ይስራብክ!!

  • @hamadkhalid6947
    @hamadkhalid6947 5 ปีที่แล้ว +3

    የተቀላቀለ ህይወት በእየሱስ ስም ይመታ አሜን

  • @meseretgeta3370
    @meseretgeta3370 5 ปีที่แล้ว

    Wow ow ow ow ow ow
    Amen Amen Amen
    Ufufufufufu Amen Amen
    Yes geta yiberekiiii uuuuuuuu

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 5 ปีที่แล้ว

    መሞት ይህ ገባኝ በቃ ከክርስቶስ ውጭ ምንም ላልሰማ ማንንም ላልመስል ተባረክ

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 5 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ቃል እኮ የማያስተምረን ነገር የለም አምላካችን ተመስገን አይናችንን ስላበራ ።

  • @yosephgebretensay7305
    @yosephgebretensay7305 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ይመታ ትከክለኛ ወቅታዊ መልክት ለሐገረ አንዲሁም ለቤተክርሰታን የሚጠቅም ጆሮ ያለው ይስማ ።ግባሮ ላይ ታላቆ ባቢሎን አናት ተብሎ ተጽፎ አል ሀይለኛ መልክት ነው ኡኡኡ የተባረከ ዮኒ።

  • @jhoneabat1418
    @jhoneabat1418 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይበርክ ፀጋ በእጥፍ የበዘ ሁን
    በንቴ እሄንን ፀጋ የሰጠው ጌታ የፀጋ በለቤት ይበርክ
    ለሎች ነብያትም በሽህ የምቆጠሩ ሰዎችን ሰብስቦ ሁል ጊዜ ንፍስ እየሞሉ ሰይሆን እንድሁ የቃሉን እውነተን መስተመርን ይልመዱ

  • @eliashalie3528
    @eliashalie3528 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ በእየሱስ ስም ይብዛልህጌታ ይባርክ ለበረከት ሁን

  • @asterbalachw5242
    @asterbalachw5242 5 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክ ዬኒ ጌታ ይባርክ በቡዙ

  • @ganatdarasa1451
    @ganatdarasa1451 5 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen tebarekee zemen yibarekee bettff bettff tsegaa yibizaalik Eyesus geta new

  • @emiyeneshworku7087
    @emiyeneshworku7087 5 ปีที่แล้ว +2

    wow ,zamenhe ybarek ahunem ykalu dage ykfatlh yegziabher saw nabi yonatan.

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 5 ปีที่แล้ว +2

    wwwooowwww amen amen amen
    Legeta kibir yihun haleluyaaaaa
    Egziabher Abzito tsegawuh yibezali Yoni

  • @haimiyonelateta6953
    @haimiyonelateta6953 4 ปีที่แล้ว

    Amen yoniyeee ye zemenu pawlos

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እንዳንተ አይነት መገለጥ ለሁላችንም ይስጠን ተባረክ

  • @selamyegetalig788
    @selamyegetalig788 5 ปีที่แล้ว

    God bless you yoniey

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Yoniiiiii Tkxxxxx so much 🙏♥️

  • @user-bh9dr5cq7h
    @user-bh9dr5cq7h 5 ปีที่แล้ว +2

    God bless prophet Yoni aboundetlyand wonderful teaching

  • @ኢየሱስአምላክነውጌታነውኢ
    @ኢየሱስአምላክነውጌታነውኢ 5 ปีที่แล้ว +2

    wowwwwwwwww 2ኛ ቆሮቶስ 5/17 ማንም በክርስቶስ ብሆን አድስ ፍጥረት ነው ወንድም እህት ነው አሜን tebareki yoni

  • @Ruth-yr6qo
    @Ruth-yr6qo 5 ปีที่แล้ว +1

    W-O-W YOU ARE EXTREMELY BLESSED!!!!! This is a very timely message, and it has healed me!!!! Thank you, Sir!!!

  • @hananmbo3851
    @hananmbo3851 5 ปีที่แล้ว

    Thank you man of God may the Lord bless your generation for opening our eyes

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 5 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ ይሄን ድንቅ ማእድ ከቅዱሳንህ ጋር አብሬ መካፈል የምችልበት ጊዜ ቅርብ ሰለሆነ አመሰግንሀለው
    ዮኒ ካንተ ብዙዎች ይወለዱ ይብዛልክ በጣም የሚገርም ህያው ቃል

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen beyesus sim ymeta🙏🙏🙏

  • @tafessemathewos423
    @tafessemathewos423 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ምርጡ ዘመንህን እግ/ር ይባርክልህ ዐይምሯችንን ሪስቶር የሚያደርግ ዎቅታዊ ት/ት ነው ይጨምርብክ!!!😍

  • @AminaAmina-ks2mq
    @AminaAmina-ks2mq 5 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeennn
    Yoniye baewuna tsagu yibezalike👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @sulamitsemer4799
    @sulamitsemer4799 5 ปีที่แล้ว +2

    Yoniyeyyy Ma best teacher Geta abzto ybarkh

  • @user-qm4tn1jw2h
    @user-qm4tn1jw2h ปีที่แล้ว

    my hiro god blesio long shin 4u

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ይኸው ገና ከመጀመሬ መደነቅ ጀመርኩኝ..ስጨርስማ ነብስም አይቀርልኝ. ጌታ እየሱስ ሆይ ተባረክ. ዮንዬ ከዚ በላይ ተገለጥ ወድሃለው

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 5 ปีที่แล้ว

    እግ/ር ይባርክ ፀጋውን ይጨምርል የወቅቱ ትም/ር ነው ተባርከንበታል፡፡

  • @fadilasultasultan78
    @fadilasultasultan78 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen betam des yelal temeretu

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
    @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ ወንድሜ ምን ልበልክ እንደው ቃላት አጣሁኝ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጆሮ ያለው ይስማ በዚ አመት ዘረኝነት ከኢትዮጵያውያን በኢየሱስ ስም ይገለጣል ዮንዬ ስወድክ ወንድም🙌🙌🙌😍😘 እህትን ደፍሮ ሽለላ እናትን ደፍሮ ፉከራ የትም አያደርስም 😢😢😢

  • @abebechbekele9317
    @abebechbekele9317 5 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen geta zamanini yibaraki ❤❤❤❤❤❤

  • @ameenabeauty9502
    @ameenabeauty9502 5 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen yoniye geta abzito yebarkih

  • @user-gi2di1vg8k
    @user-gi2di1vg8k 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ። ይባረክህ ተባረክ። ፓስተር የኒታ