እግዚአብሔር ፍቅር መሆኑን በልጁ በኢየሱስ ለእኛ ባደረግ የማዳን ስራ አረጋግጠናል || ኢየሱስ የፍቅር ሙሉ ማብራሪያ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024
  • --------------------------📌
    መዝሙር 22
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ጭንቀት ቀርባለችና የሚረዳኝም የለምና ከእኔ አትራቅ።
    ¹² ብዙ በሬዎች ከበቡኝ፥ የሰቡትም ፍሪዳዎች ያዙኝ፤
    ¹³ እንደ ነጣቂና እንደሚጮኽ አንበሳ በላዬ አፋቸውን ከፈቱ።
    ¹⁴ እንደ ውኃ ፈሰስሁ አጥንቶቼም ሁሉ ተለያዩ፤ ልቤ እንደ ሰም ሆነ፥ በአንጀቴም መካከል ቀለጠ።
    ¹⁵ ኃይሌ እንደ ገል ደረቀ፥ በጕሮሮዬም ምላሴ ተጣጋ፥ ወደ ሞትም አሸዋ አወረድኸኝ።
    ¹⁶ ብዙ ውሾች ከብበውኛልና፤ የክፋተኞች ጉባኤም ያዘኝ፤ እጆቼንና እግሮቼን ቸነከሩኝ።
    ¹⁷ አጥንቶቼ ሁሉ ተቈጠሩ፤ እነርሱም አዩኝ ተመለከቱኝም።
    ¹⁸ ልብሶቼን ለራሳቸው ተከፋፈሉ፥ በቀሚሴም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ።
    ¹⁹ አንተ ግን፥ አቤቱ፥ ከእኔ አትራቅ፤ አንተ ጕልበቴ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን።
    -------------------------------✝️

ความคิดเห็น •