የማዳም ቅመም | Ethiopian love story | Yesewalem
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- #ethiopia #audiobook #goodaudiobookinethiopia #habesha #ethiopianlovestory
የማዳም ቅመም
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem
Thanks!
የማዳም ቅመሞች እኳን ደስ አላችሁ የስደት እህታችን የለፋችበትን አውሬ አልበላባትም ለሁላችንም ከስደት መልስ መልካም ኑሮ ይስጠን እኛ ስደተኞች ልባችን ቅን ስለሆነ ፈጣሪ ይጠብቀናል
ዋው ዛሬ አደኛነኝ😂😂❤❤❤ ደሞ እዳረቅጡኝ ቀስ እያላቹ እለፉ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂
😂😂
🙆♀️ወይዬ በቃ ደቃሆች እያልሽን ማለት ኖ ዉዴ😍🤣🤣🤣
ማወቅ ያለባቹህ ነገር እንደ አረብ አገር ያለች የማዳም ቅመም ጠንካራ ትግስተኛ የራሷ የምትተማመን ማንም የለም እውቀት በትምህርት ብቻ እሜዳብር አይምሰላቹህ እኛ ቅመሞች ከማንም በላይ ጠንካራ እና በማስተዋል የተካን ነን. !!!!!!!
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤
አይ ወንድ አፈር ያስበላው አቃጠለኝ ቅመሞች የኛ መማሪያ ነው ጆሮ ሰጥታችሁ ስሙ 🥺ከእንዲህ አይነት አስመሳይ ሌባ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🤲
አሜን❤
እንደሁሌውም ምርጥ ፍቄ የኔ አንደኛ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ የኛው ነው ይመለከተናል 😂
አየ ወድ 💔💔💔እኛ የመዳም ቅመሞች ጀግና ነን ሰላም እና ጤና ለመዳም ቅመሞች በያለንበት አላህ ይጠብቀን ያሰብነው ን ፈጣሪ ያሳካልን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿
መልካም ማሠብ የፈለገ ቢሆን ጥሎ አይጥልም ትግስት እንኳን ቅን ልብ ኖረሽ ❤
እኛ የመዳም ቅመሞች ስንት ፈተና ስንት ህመምን በአላህ እገዛ እናልፈለን ለራሳችን ሳይሆን ለሰው ቅድሚያ እንሰጣለን ለሰው እንኖራለን ለዛ ምነው አላህከክፉ አሳቢወች የሚጠብቀን
ይሄማይመለከተኛል😊😊
የእግዚአብሔር ታአምር ድንቅ ነው መጥፎውን በመልካም ይቀይራል ሁሌም እሱን እንደገፍ
አይሳሳትምና ሁሉም በምክንያትና መሆን ስላለበት ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ሁሌም ለኛ መልካም ነገር ነው የሚያረግልን ለኛ በማሰብ
እግዚአብሔር ይመስገን
አስተማሪ ታሪክ ነው
ይመለከተኛል የመዳም ቅመሞች እንደትናችሁልኚ በርቱ💝💝😘😘😘🙏
ሁሌም ሰዎች ክፋት አሥበው ሊጎዱን ሲያሥቡ ከሗላው በጎ ነገር ይደረግልናል ❤❤❤
እኛ የመዳም ቅመሞች ልባችን ንፁህ ነው ሁሉን ነገር ከፈጣሪ ነው እምናገኘው 🙏😍❤
እሰኪ ተመስጨ ላዳምጠው
ፍቅር ሁለት መልክ አለው 1ለራሰብቻ ሞኖር ወይደሞ ለምወዱት ሰው መሰዋእት መክፈል እህ ማለት ፍቅር የያዘው ሰው ለምያፈቅረው ሰው ደሰታ ሲል መሰዋእትነት ይከፍላል2 ገፅታው ደሞ ለኔ ካልሆነ ለሌላ ሰው አይሆንም ብለው ጨካኝ ይሆናል ሰውን ፍቅር ይሰረዋል 3:30
በትክክል ብቻ ፍቅር የምባል ሰውየ ከባድ ነው😂
የመዳም ቅመሞች እኮ የዋህ ነን 😢❤
❤❤❤እንደኝ ትምህርት የሚስጥ ነው
ሉሲዬ አንቺ መልክሽ ቆንጆ ቢሆን ከቆንጆ አይምሮ ክፉ ነገር ይፈልቃል ከመልከ ጥፉ መልካም ነገር ይገኛል ሆነና ክፋትሽ ጣለሽ ። የማዳም ቅመም ሳትጎዳ በብልሃት ንብረቷን ስላተረፈች ደስ ብሎኛል ። ይሄ ሆዳም ይሄ ልደቱ ሳይሆን የሚባለው ኮተቱ ነው ። የሴት ገንዘብ የምትወዱ ወንዶች ከዚህ ትረካ ተማሩ
❤enga ye madam qimamoch 👌 😅
ሳልሰማልኮምት❤🎉
እሺ ዛሬ እየሠማችዉት መሀል ለይ ሁለቱን ምን ስታደርጓቸዉ ታያችዉ😂😂😂
ገና ሳልሰማዉ ያሳቀኝ ነገርስ😂 ምንሆን 🤔🤗
እኛ አርብሀገርያለን ልጆች ክዚህ ተማሩ ጵኔጀምሮ
አሀ የዛሬውስ ይመለከተኛል መሰለኝ የማዳም ቅመም ነኝ ላዳምጥና ደሞ ኮምታለው
እኔም
@zeynebyoutoube1461 ከሆንሽማ ነይ የኔም ቤተሰብ ሁኚ
አዳምጨ እመለሣለሁ 🚶♀️
ቂማሞቼ በማርያም ዳምሩኝ 😊
ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ ዱአ አድርጉልኝ በአላህ ጨንቆኛል ችግር ዉስጥ ነኝ
አይዞሽ ሀቢቢት ዱአ አድርጊ
@Hdnsosjsjxj አልሰማኝ ብሏል ጭራሽ ዉስብስብ እያለብኝ ነዉ
አይዞሺ እህቴ
@@Fozya-wq6ow አብሽሩ ሀያቲ ከችግር ቦሀላ ደስታ አለ አላህ ያስተስትሽ ተስፋ አትቁረጭ
ወድጄ አይደለምኮ ወንድ ማዉራት ሚያሥጠላኝ
thankyou ብሮነት ፍቄ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጁእራሡ መውረዱ ሲያሥደሥት
እስተመረጨርስ ሶብር አልሰጠኝም እየተራገምኩነበር ግን የጃቸውንአገኙ ለዚህነው ኢትዮዽያ ያሉ ሴቶችም ወንዶችም ጤነኛ የማይመስሉኝ 😅😅😅
በብር የተበረዙ ናቸውኮ ቱ
አረ እየሄዳችሁ እኛ የመዳም ቅመሞች ጠካሮች ነን በርግጥ ደካማ የሆኑ ሊኖሩ ይችላሉ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል ሂወት ብዙ ነገር ትፈትናለች እና እማ በስደት ያላችሁ እህቶች ጠካራ ሁኑ ለሠው ልጅ ቢበድላችሁም ይቅር በሉት
ሴትበሴትላይ ይሄንያህልጭካኔ አውሬነች
አንደኛ ነበርኩኝ ግን ሳልሰማ አልኮምትም ብየ
ተቀድመሻል😂😂❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የተማረኩት እኔም አሁን ለበትን ሂወት አልፎ እደታሪክ የተረት ይሆናል እኔኳን ባልኖር የኔ ሰው የተርተዋል😢😢😢
ወንድይሻላልከሴት ሴት አውሬናቸው አገርቤት ያሉሴች ልክሥክሥ በመልካቸው እሚተማመኑ
ሁለቱም የጃቸውን ነው ያገኙት ወይ ሰው አኡዙቢሏህ ሸይጧን ለራሱ አይወዳደራቸውም ሀስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል
ውይ ፈጣሪየ ሆይ ምን አይነት አገር ነው የመጣንበት ያሰው መጫወቻ ሆነ ፈጣሪ አስመሳይን አተ ያዝልነ ፈጣሪ ሆይ አተ ደረስልነ ምን ይሻኛን
🎉🎉🎉❤❤
የመዳም ቅመሞች የት ናቹህ😂😂😂
🔥🔥🔥🔥🔥
❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
❤
Wowo enem yee madam qimam neg😆
እኔግን አተን ማየት አለብኝ ሀገሬስግባ ማርያምን🎉
No comment 🤷🏻♀️
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤