ተክለሃይማኖት ቤቶችና የንግድ ሱቆች| Apartment for sell in Addis Abeba

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • With so many real estate ads out there, choosing a company that keeps its word and delivers to clients should be well thought out. Points to consider before buying your home
    - The company's operating and delivery history
    - Construction quality and capacity
    - Fast construction
    - Being a convenient place for living/business
    - Appropriate contract document
    - Convenient distribution mode
    Gift Real Estate is a leading company that has been providing quality homes and villages to its customers for more than 27 years, and its villages at CMC Leader and Ayat are a constant testimony. You will get the houses and shops you want with a bank loan with us.
    Our villages - 24/7 electricity and water service
    - Sufficient parking: car wash and car charger
    - They have modern garbage disposal
    - Equipped with a modern elevator
    - Convenient and easy distribution
    - They have reliable generators for power outages.
    Register now to own a permanent and profitable legacy in the most livable villages of Addis Ababa!
    #giftrealestate #realestateinaddisabeba #noahrealestate #ayatrealestate #dmcrealesate #abiyahmed #ethiopia #habesha #addisabeba
    ብዙ የሪል እስቴት ማስታወቂያ በበዛበት ቃሉን ጠብቆ ለደንበኞች የሚያስረክብ ድርጅት ፈልጐ መምረጥ በደንብ ሊታሰብበት ይገባል።
    ቤትህን ከመግዛትህ በፊት ሊታሰብባቸው የሚገባ ነጥቦች
    - የድርጅቱ የመስራት እና የማስረከብ ታሪክ
    - የግንባታ ጥራት እና አቅም
    - ፈጣን ግንባታ
    - ለኑሮ/ለንግድ የተመቸ ቦታ መሆኑ
    - አግባቢ የውል ሰነድ
    - የተመቸ የአከፋፋል ሁኔታ
    ጊፍት ሪል እስቴት ከ 27 አመት በላይ ለደንበኞቹ ጥራት ያላቸውን ቤቶችና መንደሮች እያቀረበ ያለ ግንባር ቀደም ድርጅት ሲሆን በሲኤምሲ መሪ እና አያት ያሉ መንደሮቹ ቋሚ ምስክር ናቸዉ።
    በረጅም ጊዜ አከፋፋል የፈለጉትን ቤቶችና ሱቆች ከባንክ ብድር ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ።
    መንደሮቻችን - 24/7 የመብራትና የውሃ አገልግሎት ያላቸው
    - በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ : የመኪና ማጠቢያ እና የመኪና ቻርጅ መሙያ ያላቸው
    - ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጂያ ያላቸው
    - ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸው
    - ምቹና ቀላል አከፋፈል ያላቸው
    - ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጄኔሬተር ያላቸው ናቸው።
    ለመኖር ምቹ በሆኑ የአዲስ አበባ መንደሮች ውስጥ ቋሚ እና አትራፊ ቅርስ ለመያዝ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
    #giftrealestate #realestateinaddisabeba #noahrealestate #ayatrealestate #dmcrealesate #abiyahmed #ethiopia #habesha #addisabeba

ความคิดเห็น •