በፈተና ውስጥ የምናልፈው ለምንድንው? እንዴትስ ድል እናደርጋለን? Why do we pass on temptations?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @Gadhsjyh5587
    @Gadhsjyh5587 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር መልካም ብቻ ነው
    አመሰግናለሁ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ !

  • @botin6076
    @botin6076 26 วันที่ผ่านมา

    Amennnnnn amennnnnn abbakoo eyesusi kirstos galatomii umakooo ulifadhuu Bara baraniii 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Meseret11233
    @Meseret11233 26 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeennnñ✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @KibeMan-mo8qy
    @KibeMan-mo8qy 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወንድም ጌታ ጸጋዉን ያብዛል❤❤❤

  • @HjBb-v7l
    @HjBb-v7l 16 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ !!😊❤️

  • @botin6076
    @botin6076 26 วันที่ผ่านมา

    Wow tabarki wedime fatar batam tekimonya temirtikii❤❤

  • @meaza5096
    @meaza5096 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ቡረክ ልጅ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ

  • @KiyaAssa
    @KiyaAssa 18 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 29 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ❤❤❤❤ፀጋያብዛልክ

  • @desta9900
    @desta9900 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤🙏

  • @SamrawitSintayehu
    @SamrawitSintayehu 2 หลายเดือนก่อน

    ከፀጋህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 วันที่ผ่านมา

    ❤🙌❤

  • @meaza5096
    @meaza5096 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት እግዚአብሔር መቸም ቢሆን መለካም ነው እኔ በዘ ነገር ተሰፋ አደረገ ነገር ግን ሁሉ ነገር አልሆንም ጌታ አንድ ቀን አለው ተመስገን ጌታ አለማረረም

  • @HenokTemesgen-x9s
    @HenokTemesgen-x9s หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @selammekonnen3591
    @selammekonnen3591 หลายเดือนก่อน

    I can’t thank you enough tebarek 😊

  • @abebe980
    @abebe980 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ቃል

  • @JerryTefera-d2u
    @JerryTefera-d2u หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ተምረበታለው...tnx betam🙏🙏🙏

  • @selamtadesse-jk8rw
    @selamtadesse-jk8rw 2 หลายเดือนก่อน

    i was waiting for the new video
    Stay blessed

  • @zuyaaa7318
    @zuyaaa7318 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @FayyisaaRoobaa-
    @FayyisaaRoobaa- 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ተባረክልኝ
    በ እውነት ጌታ በ አንተ ዉስጥ ሆነ ህይውተን ቀይሮዋል 😍

  • @feyeneregassa1921
    @feyeneregassa1921 2 หลายเดือนก่อน

    Wow THANK YOU GOD BLESS You

  • @hanytamitretamire3771
    @hanytamitretamire3771 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ቀርቶልኛል ፀጋ ይብዛልክ ተባረክ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ayantubahiru
    @ayantubahiru 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @gabrelladawit9829
    @gabrelladawit9829 2 หลายเดือนก่อน

    It was just for me.... God bless you🙏

  • @olyadgizaw7200
    @olyadgizaw7200 2 หลายเดือนก่อน

    Bless you 🥰🥰🥰

  • @KenaAsfawu
    @KenaAsfawu 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንተ ይሁን ቃል እንኳን ደህና መጣክ❤🎉

  • @yamitube.combsvd
    @yamitube.combsvd 2 หลายเดือนก่อน +1

    13:56 .....14:01
    Focus miasfelgew telek word
    Sewoch bednb semut

  • @frehiwotayele876
    @frehiwotayele876 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏

  • @SurprisedFrog-ov3or
    @SurprisedFrog-ov3or หลายเดือนก่อน

    Please tselylgn Bennett menfesawi gngnuet tebelashtobgnal ebakh geta hoy ansagn

  • @SurprisedFrog-ov3or
    @SurprisedFrog-ov3or หลายเดือนก่อน

    Geta hoy dln tsetegnalew Bennett tefetgne wedkealew

  • @liyaliza
    @liyaliza 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ወንድሜ እባክህ አዲስ ክርስትያን ስለሆንኩነው በቅንነት ወሰደው ጥያቄየን ማወቅ ስለምፈልግነው እግዚብሔር አማካሪም ሆነ አጋዠ አይፈልግም እንዴትነው ሠይጣን ለጌታ እዮብን ይሄሁሉ መከራ እንዲያደርስበት ሲጠይቀው ሠምቶት በእዮብላይ ይሄሁሉ መከራ ያደረሠበት እግዚአብሔር አዋቂነው ስለእዮብ ጠንካራነት ጌታውን መውደዱ ጌታጠፍቶትነው በጌታ በቅንነት ንገረኝ ተባረክልኝ

    • @kalelbethel
      @kalelbethel  2 หลายเดือนก่อน +3

      1.ፈተናው የኢዮብን የማይናወጥ እምነት በይፋ(ለእኛ ፣ለሰይጣን፣ለእሱ ወዳጆች) ለማሳየት ያገለግላል። ታማኝነቱ የበረከቱ ውጤት ሳይሆን እውነተኛ መሆኑን ያረጋግጣል።
      2.እግዚአብሔር ሰው ነፃ ፈቃዱን እንዲጠቀም ሁልጊዜ ይፈቅዳል። እግዚአብሔር ሰይጣን ኢዮብን እንዲፈትነው በመፍቀድ በመከራ ውስጥም እንኳ እምነትን ወይም አለማመንን እንዲመርጥ ዕድል ሰጥቶታል፤ ይህም ኢዮብ ታማኝነቱን አሳይቷል።
      3.ፈተናዎች ወደ ግላዊ እና መንፈሳዊ እድገት ሊመሩን ይችላሉ። የኢዮብ ተሞክሮዎች ስለ እግዚአብሔር እና ስለ እምነቱ ያለውን ግንዛቤ የበለጠ ጥልቅ አድርገውታል፣ በመጨረሻም ከመለኮት ጋር የበለጠ ግንኙነት እንዲፈጠር አድርጓል።
      “መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፤ አሁን ግን ዓይኔ አየችህ፤”
      - ኢዮብ 42፥5

    • @yamitube.combsvd
      @yamitube.combsvd 2 หลายเดือนก่อน

      @@liyaliza
      አንዱ የትምህርቱ ሀሳብም ይሄ ነው
      'ላያስችል አልሰጥም' አደል ሚባለው አምላክ የእዮብን ጠንካራ እምነት ያቅ ነበር ሰይጣን አንገቱን ለማስደፍት ብሉም እንዳለው ለትምህረት እንዲሆን ነው
      ስለዚህ ስንፈተን በሁለቱ እይታ ውስጥ እደሆንን አስበን ማጉንበስ ያለበት እንዲያጉነብስ መድረግ አለብን።

    • @liyaliza
      @liyaliza 2 หลายเดือนก่อน

      ብርክበልልኝ ዘመንህ ይለምልም በጣምነው እማመሠግነው ለሠው ለመጠየቅ እፈራነበር አሁንግን አንተን አገኘሁ በቅንነት እያስተማርከን እንድንጠይቅ ጥያቄ ሀጥያት ነውር እንዳልሆነ ስለነገርከን በጣም ደስብሎኛል ቅልልአለኝ በጉጉት ነው እምከታተልህ አመሠግናለው ተባረክ እንዴት እንደጠቀምከኝ አንተ አልገባሀኝ ጥያቄ ይዞ አዎ እውነትነው ማለትበራሱ ከባድነው ሳይገባኝ በፍራቻነበር እውነትነው እምለው አሁንግን በድፍረት ለጥያቄየ እመልሥለታለው ደስብሎኛል