ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኦሎሞቻችንን አላህ ይጠብቃቸው አላህ ይጠውል ኡምረዎት ሸህና
ያ አላህ !! ምንኛ ያማረ ምርጥ የሸሆቹን ታሪክ ነው እያቀረብክልን ያለህው ሁሴኔ ጀዛከአላሁ ኸይር ። ወላሂ በጉጉት ነው ሳዳምጠው የነበረ ። በተለይ ሸሆቹ ለኢልም ፍለጋ ያን ሁሉ ውጣ ውረድ አድርገው የመጡበት እና የዕውቀት ካዕባ በተባለው አዝሃር ውስጥ ሆኜ ታሪኩን መከታተሌ ደግሞ ለየት ያለ መንፈስ አለው ። ሁሴኔ እንደው አላህ ሸሃችንን እድሚያቸውን ያርዝምልን እና ለእረፍት ሀገር ስመጣ ከእኚህ ታላቅ ሰው ጋር ስለ አዝሃር የድሮ ሁኔታ እሳቸው እየነገሩኝ እኔ ደግሞ አሁን ያለበትን ታሪክ የልብ የልባችንን እንድናወጋ አመቻችልኝ ??? ፕሮግራማችሁ ደግሞ ድንቅ ነው ሃቢቢ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድማችሁ መሀመድአሚን አዝሃር ከግብፅ ካይሮ
ወንድም ሁሴን አላህ ያግዝህ : ከዚህ በበለጠ ውብ ልታደርገው ትችላለህ::
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
MashaAllah what a nice history Allah yaqoyelen abatachen
አላህ ይጨምሩሉህ
sa wr wb jezakumulahu keyir ደስ የሚልታሪክ ነው የሳሙነዋ😁👈aderigalec አላህ☝ ሆይ ሀገራችንንእና ህዝባችንን ጠብቅልን በእስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን የሚፈቱበትን ቀን ቅርብ አድርግልን ☝☝🙏🙏🙏
አሚንንን ያረብ
ሱብሀን አላህ ግርማሞገሳቸው የሚያሰደሰት አዋቂ ያገሬ አሊም !እድሜያቸውን ያሰረዝምልን !!!!
ሁሴ አላህ ጀነትከምትናፍቃቸውየሡ ባራዎች ያድርግህ
አሰ ወ ወ ወ ወንድም ሁሴን አላህ ጀዛህን በኸይር ይክፈልህ ሸሀችንን ረጅም እድሜ አላህ ይወፍቃቸው በርታ ወንድሜ
ጀዛከሏሁ ኽይረን ማሻ አላህ ኡስታዝ ብዙ በሚድያ የማናውቃቼው ኢልምን ከምንም በላይ የሚያውቁ እያሉን እዚህ በጃሂል ዳእዋ ተጃጅለናል
አላህ ይጠውል ኡምረወ
አላህይጠውልኡረክያሸክአብደላህእላለሁከዱባይ
መሻአላህ ጀዛኩም አላህ ሀይር ጥሩ ትምህርቶችን እያቀርባችህልን ነው ሚበሮች👍👍👍🙏🙏🙏
አሠላምአሊኩም የኡመተል መሀመድ ሠላምይብዛላቹ
ጀዛካሏህ
መሸአላህ፣እንደት፣ደስ፣የሚል፣ታሪክ፣ነው
ለአላህ ስትሉው በስርቤት ለሚሰቃዩ ስበብ ሁነኑው እባካቺሁ በምቺሉት አቅም እገዙን
አላህ ፍትህ የምጣላቸው
masha allah bertuln ulemawochachin allah yakoyln
astemariye Allah yakoyachuh YAwolia tizetaye
Allah Afiya yadrgachew edme ystachew yareb
አገሬ ሀርዲቦ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙ ወገኖቻቺን
የአሊሞቻችን ወግ አይጠገብም
ustaze silayehot des bilongal اللہ يحفظك
ደስ የሚሉ ኦርጅናል ሸህ
ማሻአሏህ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ከዚህ በፊት የሸህ አህመድ ምቾትን ክፍል አንድን ተከታትዬ ነበር ክፍል ሁለትን ለማየት ጓጉቼ ነበር ላገኘውአልቻልኩም ከለቀቃችሁት ሊንኩን ብትፖስቱልኝ ጀዛእ ከሏህ
Allah enfira Qadiriya yetmet menged naw manem saw aysetemem tikikle menged Quran and suna bicha naw
ሁሴንወንድማችንአላህእሜይስክ
ያረቢ
አሠላማሊኩምእረህመቱላሂወበረካትሁ
Wa wr wb
እኔእምንእደምልአላውቅምባባበጣምደስይላልትላለችቢንትሀሰንሀዋ❤❤😭😂
አህለን
wawrwb
መገን ወሎ ደስ ሚሉ ሰው ናቸው😂😂ወለጋ የበቆሎ ቂጣ በወፍሩ በአዋዜ ነበር ምንበላው ይሄ ሶየ ግን ቡና አፍልቶ አንድ ሞሰብ ሙሉጤፍ እንጀራ አቀረበ ይሄ ሰውየማ እዚህ አይደለም አልን ቡሀላም እኔ ትግሬ ነኝ ነጋ አድራስ ጅማ አሉ እሳቸው ልከውኝ ነው ኡለማ እንዳመጣ ነጋ አድራስ ደግሞ ጥምጣማቸው ያስፈራ ነበር አትፍሩ እዚህ ካለው ሁሉ አሊሙ እኔ ነኝ እኔም አመ እንጂ አልቀራውም😂😂😂እንጀራኮ የሀበሻ ናት የትግሬና የአማራ የኤርትራ
ደስ ሲሉ በረቢ😍😂
weyna be allha egni abat husan alif radio lay 2017 mame enterve yaregachew nachew ??? Tsegure lewet yemilewn getemegnachew yesemahut meselegn beza lay demtsachewe adiss alhonebegnm endi neber feta yaregun 2017 mame siteyekachew gen esachew meselugn
የሱፍያው ኒዟም
25ሳንቲም ስሙኒ ነው የሚባለው
Endezi Aynet program Atastemiru tikiklegha Alim Asayun endenzi bidea sewoch Atamtu
what is the bidea here?
❤❤❤❤❤❤😂😭
ጦሪቃ ቢድዓ አይደለም።።። ዋህብያዎች ስሙ..
ኦሎሞቻችንን አላህ ይጠብቃቸው አላህ ይጠውል ኡምረዎት ሸህና
ያ አላህ !! ምንኛ ያማረ ምርጥ የሸሆቹን ታሪክ ነው እያቀረብክልን ያለህው ሁሴኔ ጀዛከአላሁ ኸይር ። ወላሂ በጉጉት ነው ሳዳምጠው የነበረ ። በተለይ ሸሆቹ ለኢልም ፍለጋ ያን ሁሉ ውጣ ውረድ አድርገው የመጡበት እና የዕውቀት ካዕባ በተባለው አዝሃር ውስጥ ሆኜ ታሪኩን መከታተሌ ደግሞ ለየት ያለ መንፈስ አለው ።
ሁሴኔ እንደው አላህ ሸሃችንን እድሚያቸውን ያርዝምልን እና ለእረፍት ሀገር ስመጣ ከእኚህ ታላቅ ሰው ጋር ስለ አዝሃር የድሮ ሁኔታ እሳቸው እየነገሩኝ እኔ ደግሞ አሁን ያለበትን ታሪክ የልብ የልባችንን እንድናወጋ አመቻችልኝ ???
ፕሮግራማችሁ ደግሞ ድንቅ ነው ሃቢቢ አላህ ይጨምርላችሁ
ወንድማችሁ መሀመድአሚን አዝሃር ከግብፅ ካይሮ
ወንድም ሁሴን አላህ ያግዝህ : ከዚህ በበለጠ ውብ ልታደርገው ትችላለህ::
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
MashaAllah what a nice history
Allah yaqoyelen abatachen
አላህ ይጨምሩሉህ
sa wr wb jezakumulahu keyir ደስ የሚልታሪክ ነው የሳሙነዋ😁👈aderigalec አላህ☝ ሆይ ሀገራችንንእና ህዝባችንን ጠብቅልን በእስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን የሚፈቱበትን ቀን ቅርብ አድርግልን ☝☝🙏🙏🙏
አሚንንን ያረብ
ሱብሀን አላህ ግርማሞገሳቸው የሚያሰደሰት አዋቂ ያገሬ አሊም !
እድሜያቸውን ያሰረዝምልን !!!!
ሁሴ አላህ ጀነትከምትናፍቃቸውየሡ ባራዎች ያድርግህ
አሰ ወ ወ ወ ወንድም ሁሴን አላህ ጀዛህን በኸይር ይክፈልህ ሸሀችንን ረጅም እድሜ አላህ ይወፍቃቸው በርታ ወንድሜ
ጀዛከሏሁ ኽይረን ማሻ አላህ ኡስታዝ ብዙ በሚድያ የማናውቃቼው ኢልምን ከምንም በላይ የሚያውቁ እያሉን እዚህ በጃሂል ዳእዋ ተጃጅለናል
አላህ ይጠውል ኡምረወ
አላህይጠውልኡረክያሸክአብደላህእላለሁከዱባይ
መሻአላህ ጀዛኩም አላህ ሀይር
ጥሩ ትምህርቶችን እያቀርባችህልን ነው ሚበሮች
👍👍👍🙏🙏🙏
አሠላምአሊኩም የኡመተል መሀመድ ሠላምይብዛላቹ
ጀዛካሏህ
መሸአላህ፣እንደት፣ደስ፣የሚል፣ታሪክ፣ነው
ለአላህ ስትሉው በስርቤት ለሚሰቃዩ ስበብ ሁነኑው እባካቺሁ በምቺሉት አቅም እገዙን
አላህ ፍትህ የምጣላቸው
masha allah bertuln ulemawochachin allah yakoyln
astemariye Allah yakoyachuh YAwolia tizetaye
Allah Afiya yadrgachew edme ystachew yareb
አገሬ ሀርዲቦ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙ ወገኖቻቺን
የአሊሞቻችን ወግ አይጠገብም
ustaze silayehot des bilongal اللہ يحفظك
ደስ የሚሉ ኦርጅናል ሸህ
ማሻአሏህ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ከዚህ በፊት የሸህ አህመድ ምቾትን ክፍል አንድን ተከታትዬ ነበር ክፍል ሁለትን ለማየት ጓጉቼ ነበር ላገኘውአልቻልኩም ከለቀቃችሁት ሊንኩን ብትፖስቱልኝ ጀዛእ ከሏህ
Allah enfira Qadiriya yetmet menged naw manem saw aysetemem tikikle menged Quran and suna bicha naw
ሁሴንወንድማችንአላህእሜይስክ
ያረቢ
አሠላማሊኩምእረህመቱላሂወበረካትሁ
Wa wr wb
እኔእምንእደምልአላውቅምባባበጣምደስይላልትላለችቢንትሀሰንሀዋ❤❤😭😂
አህለን
wawrwb
መገን ወሎ ደስ ሚሉ ሰው ናቸው😂😂ወለጋ የበቆሎ ቂጣ በወፍሩ በአዋዜ ነበር ምንበላው ይሄ ሶየ ግን ቡና አፍልቶ አንድ ሞሰብ ሙሉጤፍ እንጀራ አቀረበ ይሄ ሰውየማ እዚህ አይደለም አልን ቡሀላም እኔ ትግሬ ነኝ ነጋ አድራስ ጅማ አሉ እሳቸው ልከውኝ ነው ኡለማ እንዳመጣ ነጋ አድራስ ደግሞ ጥምጣማቸው ያስፈራ ነበር አትፍሩ እዚህ ካለው ሁሉ አሊሙ እኔ ነኝ እኔም አመ እንጂ አልቀራውም😂😂😂
እንጀራኮ የሀበሻ ናት የትግሬና የአማራ የኤርትራ