ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ስላሴ በብሔራዊ ቤተመንግስት ያደረጉት ንግግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 89

  • @Tasta-o5o
    @Tasta-o5o 3 วันที่ผ่านมา +18

    ድንቅ ንግግር ክቡር ፕረዚዳንታች እናመሠግናለን

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 2 วันที่ผ่านมา +12

    አስጀምሮ ያስጨረሳችሁ እግዚያብሔር ይመስገን እኳን የድካማችሁን ውጤት እድታዩ አበቃችሁ
    በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ከቀን ሰራተኛ ጀምሮ ያገር ባለውለታ ናችሁ ዘራችሁ ይባረክ

    • @bizuket8324
      @bizuket8324 2 วันที่ผ่านมา

      Aye Niguse negesit yene Abiy mfenicha honoul

    • @bizuket8324
      @bizuket8324 2 วันที่ผ่านมา

      Bbb

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 วันที่ผ่านมา +10

    እናመሰግናለን ክቡር #ፕሬዚደንት #ታዬ #አጽቀስላሴ
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ !
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @BeyeneYimenu
    @BeyeneYimenu 2 วันที่ผ่านมา +15

    ኩራታችን የሆነውን ይህን ቤተ መንግሥት በዚህ ደረጃ ከፍ ብሎ እንዲገኝ ላደረጉት ጠ/ሚኒስትራችን አክብሮቴን እገልፃለሁ። ቀጥሎም ፕሬዝዳንታችን ውብ በሆነ ቋንቋ ስለ ቤተ መንግሥቱ የገለፁት ታሪክ ድንቅ ነው። ፈጣሪ እነዚህን መሪዎች ስለሰጠን እናመሰግነዋለን።

  • @salihabdulkadirhussen3962
    @salihabdulkadirhussen3962 2 วันที่ผ่านมา +3

    ውድ እናት ሀገር ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቅሽ🇪🇹🇪🇹❤❤እወድሻለሁ የኔ ውድ ሀገሬ ❤😍😍❤🇪🇹🇪🇹🇹🇷📶

  • @MDMD-j5d1y
    @MDMD-j5d1y 2 วันที่ผ่านมา +6

    ይገባዋል❤ ይገባቸዋል ❤ይገባናል❤

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 2 วันที่ผ่านมา +14

    ፕሬዘዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ስወዶት እና ሳከብሮት ለሀገሮት በሰሩት ስራ ነው ። ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን!!! ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን !!!

  • @dagnewkifle3871
    @dagnewkifle3871 3 วันที่ผ่านมา +12

    የኢትዮጵያ ኘሬዘዳንት - ስለ ኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት። ድንቅ እና ጥልቅ ታሪካዊ ንግግር። Intelligent ! & Dynamic !!

  • @workinehboru2292
    @workinehboru2292 2 วันที่ผ่านมา +8

    ጥሩ አገላለጽ ነው ክቡር ፕረዚዳንት

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 วันที่ผ่านมา +10

    WOW❤❤❤❤❤❤❤
    ፕሬዝዳንት ታዬ❤❤❤❤❤❤❤
    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @EshetuAbigela
    @EshetuAbigela 2 วันที่ผ่านมา +5

    እጅግ ውብ ንግግር ክቡር ፕሬዚዳንታችን

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 2 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ ጥንታዊት ሀገር እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰላምሽን ይጠብቅ!!! ክቡር ፕሬዘዳንት ስለአስገራሚው የሀገራችን ታሪክ አገላለፅዎ እናመሰግናለን፣ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን!!!

  • @ethiopic_net
    @ethiopic_net 3 วันที่ผ่านมา +16

    ትሁትና አዋቂ ፕሬዝዳንት እርስዎም ሊመሰገኑ ዘንድ ይገበዎታል❤

  • @elonmua8795
    @elonmua8795 3 วันที่ผ่านมา +8

    Excellent speech by Ethiopians President ,may God bless mother land and its people.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 วันที่ผ่านมา +8

    Thank you Mr President. Nice speech ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you Dr. Abyi for you did Greatest accomplishments to remodeling this Historical palace of Haileselse which is the Ethiopian people History and Also African countries History too !! I never ever seen this Palace very well before of this. Thank you .

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 2 วันที่ผ่านมา +2

    አይ አብቹ ጀግና ታሪክ ሊያጠፋ ነው ሲሉት የታሪክ አስታዋሽና ሐኪም ሆኖ ተገኘ የሚያስመሠግን ነው በርታ ድንቅ ንግግር

  • @efitib5423
    @efitib5423 วันที่ผ่านมา +1

    I am so proud you president taye a/silase❤❤❤❤❤GOD blessing 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጥልቅ ንግግር ነው:: ፕሬዝዳንቱ ያሉት ጥሩ ግምቶች ናቸው:: ብዙ የማናውቃቸውን ታሪክ አሳወቁን::👏👏👏👏....

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግናው የኢትዮ የነፀነት አባት የጣቅለያችን እስመርት ትውልዶች ክብሩ ፕረዚዳንት በጣም እኖዶተለን

  • @Hanan-yc5du
    @Hanan-yc5du 2 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም የምወደው እና የመከብራው ሰው ፕ| ት ታዬ አ \ ስላሴ

  • @Geese7372
    @Geese7372 2 วันที่ผ่านมา +3

    እጅግ እሚመስጥ እሚቆነጥጥ እግግር እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ይስጥዎት

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 2 วันที่ผ่านมา +3

    Welcome Mr. TAYE WELDESILLASSEI .

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 3 วันที่ผ่านมา +5

    His exellency Mr.president ,you should also thank the visionary leader,His Majesty and his family for this magnificent work at that time.

  • @lamrof
    @lamrof 2 วันที่ผ่านมา +9

    ጥርት ያለው ዐማርኛቸው ብቻ ይምጣብኝ። የወትሮውን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ድሪቶ ዐማርኛ አለመስማቴ እፎይታ ሆኖኛል።፡

  • @kidane6165
    @kidane6165 3 วันที่ผ่านมา +4

    All beautiful!!

  • @sat-n6r
    @sat-n6r 2 วันที่ผ่านมา +1

    Brilliant speech. I am so glad that he mentioned the name of the two curators of these massive treasures and their extraordinary dedication in safeguarding the the country's heritage. I am absolutely flabbergasted by what has been done on the palace. Gorgeous!!

  • @ራስዳርጌ
    @ራስዳርጌ 2 วันที่ผ่านมา

    አገራችን መሪም አትክልተኛም በአንድ አካል ያገኘችበት ዘመን ...አይ ቅኔ 🤗💥✌🏽

  • @godisgood153
    @godisgood153 วันที่ผ่านมา

    ዶ,ር አብይ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ልዩ ተሰጥኦ ያለህ የኢትዮጵያ ድንቅ መሪ ነህ የሰማይ አምላክ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ራእዩ ይቀጥላል እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisrattsegayeify
    @bisrattsegayeify 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቅ........

  • @YahyaaEydarous
    @YahyaaEydarous 3 วันที่ผ่านมา +2

    Masha allah hagarachin la hoollachin ibakal❤❤❤❤❤

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 2 วันที่ผ่านมา +3

    Hagareee kafiiiii byeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmawolde4749
    @girmawolde4749 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሬዘዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ድንቅ መልህክት ክቡር በሳል መ ሪ በሳል መልህክት
    ድንቅ መዝጊያ

  • @zellekahaile4720
    @zellekahaile4720 2 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ሥራ ነው በማለት ዶ/ር አብይና ሌሎችን ተሳታፊዎች ን ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል ። ኢትዮጵያና ህዝብም ታሪክዋም በእናንተ ይኮራሉ። የፕሬዝዳንቱም ንግግር ግሩም ነው ትክክልም ነው❤🎉

  • @AbdurhmanwariyoGada
    @AbdurhmanwariyoGada 2 วันที่ผ่านมา

    በትክክል መንግስታት በአገራችን ዉስጥ እስከአሁን የመጠንበሠትን ኢኮኖሚያውና መህበራዊ ኑሮአችን አንዴተ አነደ ሳለፍን የምናይበት ቅረሳችን በመሆኑ ታሪክ ነዉና ለታሪክ መቀመጥ አለበት!

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 2 วันที่ผ่านมา

    የአፍሪካ ደግማዊ መንዴላ ዶ'ር አብይ አህመድ አሊ አላህ ይጠብቅህ የኑሮ ውድነትነ መፈነቀልም የንተን ስም ከመጣልሻት ታሪክ ታቀይሮ ዲል መለውን አለምን የለምንም አቅም አላህን ይዘክ እንደነቀነከው ከገፀ ምድር እነጠፈቸወለን

  • @nawedkedir4734
    @nawedkedir4734 วันที่ผ่านมา

    What a great speexh!!

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr วันที่ผ่านมา

    ክቡር ጠቅላይ ምንስተር ይህ በተመንግስት አሳምረዉ ለትዉልድ ቅርስ ቋሚ ሆኖ እንዲተላለፍ በማድረግዎ እጅግ አድርጌ አክብሮታለሁ እወዶታለሁ

  • @Ethiopia1285
    @Ethiopia1285 วันที่ผ่านมา

    የመሀይማን ስብስብ። በመጀመሪያ እውቀት ይኑራችሁ። ተማሩ። እወቁ። እንደዚህ በድንቁርና የደነዘዘ የመንግስት ስብስብ በኢትዮጵያ ታሪክ ኖሮ አያውቅም ። ማፈሪያዎች።

  • @AmirHamza-nm3ev
    @AmirHamza-nm3ev 2 วันที่ผ่านมา

    Baredaa, Best honey

  • @tigistalemu2998
    @tigistalemu2998 2 วันที่ผ่านมา +1

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 2 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abdulsemedibrahim5555
    @abdulsemedibrahim5555 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Who is the name of that Engineer ?

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 วันที่ผ่านมา

    Qoute, ' Finally , I'm would like to thanks to France government and the renovations engineering teams the daily labour's who have had worked hard rounds the clocks to finish this magnificent project thank you all." Ambassador Taye Aseke-Selassie

  • @MustefaHussen-jc4kd
    @MustefaHussen-jc4kd 2 วันที่ผ่านมา

    ሂጃቧንም ትለብሳለች - ትምህርቷንም ትማራለች !!

  • @aragawato4955
    @aragawato4955 2 วันที่ผ่านมา +1

    አስፋው ደፋር ባለጌ ነህ 15:38 15:42

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 วันที่ผ่านมา

    Qoute, " Brigadier general Fire-Senebet Ameda has preserved the national treasures of this Imperial palaces. I'm like 👍thanks 👌 his dedication. " Ambassador Taye Aseke-Selassie

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 2 วันที่ผ่านมา

    It was assumed the center of city & modern business-hubs around that particular part of the city as pilot program .That is why all modern buildings including ECA,AOU & other commercial or entertainment centers .

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 วันที่ผ่านมา

    Qoute, " Ethiopia. His Imperial Magesty Emperor Haile-Selassie I built 💪 this magnificent Imperial 👌 palace after World War II. " Dr. Taye Aseke-Selassie Minster of foreign affairs

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 วันที่ผ่านมา

    Qoute, " His Excellence Honorable premier Mr. Abiy Ahmed Ali. I'M would like to 👍thanks 👌 you for your dedication in renovations our great 👍 imperial palaces back to lives." Ambassador Taye Aseke-Selassie

  • @misganawayele
    @misganawayele 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ በጣም ይመቸኛል

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 วันที่ผ่านมา

    Qoute, " Ethiopia. During his Magesty rules the founders of the African Unions. OAU had their last decorum decsions making meetings insides this palace halls." Ambassador Taye Aseke-Selassie

  • @dengulszeferu9670
    @dengulszeferu9670 2 วันที่ผ่านมา +1

    Why Mulatu Teshome, & why Sahlewok Zewudie is not mentioned here!? PP RIP!

  • @AmanKidu
    @AmanKidu วันที่ผ่านมา

    Yehew sewyew sltan yalew meselew hodena worada sew ymesl neber Dro yehtan mechawecha

  • @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
    @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ 2 วันที่ผ่านมา

    አረጎገ አስብዱኜ

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 วันที่ผ่านมา

    Qoute, " Foreign dignitaries who have had walked through this entry gates ways were:- USA, then vice president Richard Nixon. Former Yugoslavia Field Marshall Joseph Tito. Former Persian Prince Pasha.. Greece Paul's. King 🤴 Hussein 👑 of Jordan. Japan emperor Shineto were registered guests half century ago." Ambassador Taye Aseke-Selassie

  • @michaelAbraham-s8w
    @michaelAbraham-s8w 2 วันที่ผ่านมา +1

    The building will be destroyed and rebuild but the life of man and woman can not replaced at all now the driver & drivers without driving permit driving in Ethiopia from east to west and from north to south destroying lives of Ethiopians scattering the nation on the street
    There is government at all in Ethiopian at this time after the King , Ethiopia became human sloting basket the previous governments after King the Ethiopian they enjoyed more freedom to mive place to place within Ethiopia no Bashasha destroyed the Ethiopian freedom

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 วันที่ผ่านมา

    Qoute, " His Imperial Magesty Emperor Haile-Selassie I. Amazing diplomacy skills proven rights here. His Magesty addressed. Mali 🇲🇱 president Seako Toure as his own son passionate called him in French 'Monafee", Wee Monafee." His Imperial Magesty Haile-Selassie I and Mali president Saeko Toure

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t 2 วันที่ผ่านมา

    🖖👎🏃‍♀️‍➡️

  • @MulugetaAsefa-s6o
    @MulugetaAsefa-s6o 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቀጄላ መርዳሳ የምባል ጭራቅ የሆነ ሰውዬ ባላየው።

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 วันที่ผ่านมา

      min aderge?

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 วันที่ผ่านมา

      ካልጠፋ ነገር ከዚህ ታሪካዊ ነገር አንድ ስው ለመሳደብ ከጀለህ? 🤣🤣

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 2 วันที่ผ่านมา

      Chiguru ante gar new yalelaw hid8ba temermer

  • @andomephraim5308
    @andomephraim5308 2 วันที่ผ่านมา

    Deal with the problem and consequences of your own actions against your own people, don’t talk about building, which is nothing to the people

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 2 วันที่ผ่านมา

    የአብይ ተደማሪ አማሮች አጨብጭቡ እንግዲ ከብልጥግና ጋር ወደ ኀላ

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 2 วันที่ผ่านมา

      Mehaym segete

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 2 วันที่ผ่านมา

    ይኸ ሰውየ ድሮ ትልቅ ምሁር ይመስለኝ ነበር ለካ ቀራፎ ነው፣

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 วันที่ผ่านมา

      😂 mihur sew min ayinet yimeslkal? gudkonw midre senef eyetnsa rasachewn yabeku mhuran mesadb fashion honual negeru

  • @ruthsol2826
    @ruthsol2826 2 วันที่ผ่านมา

    firstly, you have renewed it with the help of France (beggars) and secondly, you all look sad. the hunger of the people is crying out... can you feel it?

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 วันที่ผ่านมา +1

      yes the renovation is funded by France. So what? did they claim that they did it from their pocket?...Hunger is not new thing in ethiopia and it won't end till we conquer poverty.

    • @tyreliouszukarious2582
      @tyreliouszukarious2582 2 วันที่ผ่านมา

      @@dagi6055 አሰተምራቸዉ መሀይሞችን ወንድሜ ❤

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 วันที่ผ่านมา

      My Eritrean sister, let Ethiopians do their own affairs! I didn’t know Eritreans expert reading human expression!. If you are, you should know your people face expressions that running away from Eritrea in every direction. Sadly, jealousy and hopelessness became “ the final frontier to Eritrean destination!”.

  • @chemistjunior1828
    @chemistjunior1828 2 วันที่ผ่านมา

    Where are the black owners of Ethiopia, they are vanishing them small small

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 วันที่ผ่านมา

      Who do you referring “ black owners “? I thought Ethiopians are black people!

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 วันที่ผ่านมา

      Ethiopia is raising ! That make you uncomfortable despite running away to this good people!

  • @febitube7423
    @febitube7423 2 วันที่ผ่านมา +4

    ድንቅ ንግግር ክቡር ፕረዚዳንታች እናመሠግናለን

  • @MDMD-j5d1y
    @MDMD-j5d1y 2 วันที่ผ่านมา

    ይገባዋል❤ ይገባቸዋል ❤ይገባናል❤

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr วันที่ผ่านมา

    ክቡር ጠቅላይ ምንስተር ይህ በተመንግስት አሳምረዉ ለትዉልድ ቅርስ ቋሚ ሆኖ እንዲተላለፍ በማድረግዎ እጅግ አድርጌ አክብሮታለሁ እወዶታለሁ

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 วันที่ผ่านมา

    Qoute, " Foreign dignitaries who have had walked through this entry gates ways were:- USA, then vice president Richard Nixon. Former Yugoslavia Field Marshall Joseph Tito. Former Persian Prince Pasha.. Greece Paul's. King 🤴 Hussein 👑 of Jordan. Japan emperor Shineto were registered guests half century ago." Ambassador Taye Aseke-Selassie

  • @MDMD-j5d1y
    @MDMD-j5d1y 2 วันที่ผ่านมา

    ይገባዋል❤ ይገባቸዋል ❤ይገባናል❤