ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መግቢያ በነፃበብዙዎቻቹ ጥያቄ መሰረት ነፃ ስልጠና አዘጋጅተንላችኋል አሁኑኑ በ 0970704050 በመደወል ይመዝገቡ።የስልጠና ቀን ቅዳሜ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ።ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial
ፀጋሽ ምን መለ በላኝ በጣም ደክሞኛል በጣም ሰልችቶኛል መኖርን መፈጠርን መወለድን እየጣለው ነው በእግዚአብሔር ፍት በሰው ፍት ቃል ኪዳን ገብቼ በቤተክርስቲያን ነው የተገቡሁት ግን ሰለገበ በፍት የመለቀው ጪቅጭቅ በዝ አሁንስ ደከመኝ ስግደት ተጨምሮ ለልጆቼ ስል በዙ ተሰቀያሁት 😢😢😢😢😢😥
እውነት ነው
እኔም እንዳንቺ ነኝ ፀልይ በርቺ አይዞሽ እግዚአብሔር በምን ታርክን እንደምቀይር አታቅም ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞሽ እግዚአብሔር አለ🙏
እኔ ስታስተምር በደንብ እየተከታተልኩክ ነው መምህር ግን እስኪ በመጠጥ በሱስ ምክንያት የሆነነገር በለኝ🙏🙏
ከውጭ ሃገረ ሁነን እዴት ነው ስልጠና የምንወስደው
እኔስ በጣም ነጭናጫ ነኝ ስለ ሚደክመኝ ነው መስለኝ አምላኬ ሆይ ለባሌ መልካም ሴት አድርገኝ😢😢
እኔም ወላሂ😢 ምነው ባላሥቀየምኩት እላለሁ😢
@ሰአዳነኝስደተኛዋ በተቻለሽ መጣን መልካም ለመሆን ሞክሪ እኛ ተራርቀን ነው የምንኖርው እሱ ቻይ ስለሆነ ነው አብርን ያለነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ትግስቱን ያድለን
Me too betelay egna areb hager yalen ehitochachin chana silemibezalin yihun anakim😢bicha fetar hoy taz argegn😊
አረ ጉድ ነዉ ለኔ ነው እንዴ መልእክቱ ጌታ ሆይ እርዳኝ
ይገርማል እንደዛ ስውዬ እንዳለህ እኔ ስላም ስለነበረኝ ጥቅሙን አላውቅም ነበር ካገባሁ በሁላ ግን የአይምሮ ስላሞ ለኔ ከኦስክጂን ቀጥሎ ከመብላት በፋት የምፈልግው ሆንኩ የመኖር ትርጉም እስካጣ ተስፋ እስክቆርጥ ደርሻለሁ አሁን ተመስገን ለውጡን ከገኝሁት መኖሮ መልካም ነው ለማን ብዬ ልበድ ሳብድ አበደች ብሎ ሌላ ያገባል ጥሩነው ትዳር መፍታት መልካም አይደለም መሞት ማበድም ያው ነው ስዚህ መጀመሪያ የአይምሮ ስላም ሲኖርክ እኮ ነው ማምለክ ፈጣሪን እምትችይው ላንቺ ካለው ሁለታችሁኖም አስተካክሎ ያገናኛል ዳግሞ ካለዚያ እርስ በርስ ትጋደላላችሁ የሚጠቀመው ስይጣንብቻ ነው ፕላንጥረሐነው እኔ እስከ ዜ ጨርሼ መኖር ይበልጤል ብዬ ተለይቼ ለጡን አይቻለሁ ያን ስላችሁ ፍቺ ጥሩነው እያልኩ አይደለም ብቻመኖር እራሱ ችግር አለው ግን ሲነፃፀር የአይምሮ ስላም ይበልጣል ወይ ያስውዬ የሌላስዕ ሊሆን ይችሌል ስትረጋጉ ለፈጣሪ ለባላችሁ ለልጃችሁ ትተርፉላችሁ ካልሆነው የሚገኝው ውጤት ተቃራኒ ነው ለሁሉሞ መልካሞ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ዘና በሉ አንዳንዱን ቸውት በተለይ ሰው ምን ይለኛል እሚለው ቃል ለሞት የሚያደሮስ መንገድ ነው ኑሮው የራሳችሁ ሌላው ምን ከገባው ጤናችሁን ጨብቁ አይምሮ ባልቦላነው ከጠፋ የኛ ህይወት ያጨልመወል ጠብቁ አይምሮአችሁን ካመለጠ አይገኝም ዋጋ ያስከፍላል አጋራችሁም ጥሎ ይጠፉል አደሬ አይምሮአቸሁን
እንኮን አደረሰን ለቸሩ መድሀንያለም አመታዊ እለት ያመት ሰው ይበለን አሜን ❤❤❤❤
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ያንተን ምክሮች ❤❤❤
እኔ ሁሌ የምለዉ ከእዉነት ሰላም ይበልጣል ልክ ባይሆንም ልክ ነዉ አለቀ ማን እንደሰላም መጨቃጨቅ አያስፈልግም
ፈጣረ እዲሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው እኔ😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ከሚጨቃጭቅ ስው ይጠብቀን
እዉነትህን ነዉ የአእምሮ ሰላም ይበልጣል 👌👌👌
ጨቅጫቃ ነበረኩ ፀግሸ አሁን ከአንተ ብዙ ተምረያለሁ
ፀግሽዬ በጣም ትክክል ነህ ወንድሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እድሜህን ያርዝምልን ኑርልን
Fetari yebarkh ❤
ewnet new wanaw selam new mejmerya 👌
be unet memirachin tiliq kibir aleni lersu ene yate mirkir sele semawu melkam set honku le belebete❤❤❤❤❤✅👏
በጣም ትክክል 100%
እውነትነው በትክክል 100%
Anten mademtkon betam tekeyralhon betam enamsegen alen bezew ketel
Banta makar baxam tqyrlaw thank you tbrka
አመሰግናለሁ
Thank you 🙏
Thank you ur advice ❤❤❤ur amazing .
የሁልግዜ ምኞቴ። ሥላም ም መኝው
መልቅ 4 ልጆች አለኝ 14 ዓመት ሆነኝ ካገባዉ ባሌ በቆሚነት ከ10 አመት በላይ ግንኙት ከሌላ ሴት ጋር አለዉ ልጅቷ ዓረብ ሀገር ናት ቤት ገዝታ ሙሉ ዉክልና ሰተዋለች እኔ ነገሩን ተረጋግቼ እያየሁት ነዉ ልጆች ሲባል
Enidet are genselamen enamita....hasabachen yetleyaye hono..?
Betam new miwedk mekryachin
❤❤❤❤❤
አወ እኔ ያለርፍት ናው የሄን ሰርቸ ይሄ አድርጌው የምለው ጭንቀት ፍጣሪ እርፍት ይሰጨኝ
Enkwen.dan.metak
❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️✅✅✅✅✅
እኔ አሉሁ እዲጨቃጨቁኝም እዲጨቀጪቅም አልፈልግም
Set lig zm stlh mnm saladergat MN malet new
የሆነ ምክንያት ይኖራታል ቀረብ ብለክ ጠይቃት ከሌላ ቀን ለየት ብለህ
Ene besdet new mnerow kehulet ljoche ager bet nat eswa @@Eyou-pi2ie
@@HermonHafte lela sew al enam neka bel or. Tesefa. Koretabeh yihonal
Bbbbbb
❤❤❤❤❤❤❤
መግቢያ በነፃ
በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሰረት ነፃ ስልጠና አዘጋጅተንላችኋል አሁኑኑ በ 0970704050 በመደወል ይመዝገቡ።
የስልጠና ቀን ቅዳሜ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ።
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial
✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial