ጌታችን አምላካችን መድኃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጡርም ፈጣሪም ነውን? Is our Lord Jesus Christ both Creature and Creator?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @MirafeKidusan
    @MirafeKidusan 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ታላቃችን❤ እረጅም የአገልግሎት እድሜ ያድልልን🙏🏽

  • @MeskeremTesfaye12
    @MeskeremTesfaye12 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ታላቁ

  • @ermiyashailu2861
    @ermiyashailu2861 หลายเดือนก่อน

    🎉❤😊❤❤❤🎉🎉

  • @eskedarbizualem5696
    @eskedarbizualem5696 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ታላቁ

  • @ephremmelaku8118
    @ephremmelaku8118 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @abdulsultan8175
    @abdulsultan8175 2 หลายเดือนก่อน

    ታላቁ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ድምፅ ❤❤❤

  • @hailearaya9816
    @hailearaya9816 2 หลายเดือนก่อน

    አስበ መምህራን ያድልልን

  • @Bazawit
    @Bazawit 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልሕ ታላቃችን በርታ❤❤

  • @natansolomon6288
    @natansolomon6288 2 หลายเดือนก่อน

    ማርያም ድቀተ ባህሪ አለባት ስለሚለው ስራልን እግዚአብሄር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s หลายเดือนก่อน +1

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ወድሜ በመጀመራ ቃለህይወት ያሰማልን ግን ቲክቶክላይ ብዙ ግዜ ላይብ ስገባ ከታችሆኘ ሁሌ እከታተልህነበር አሁላይ አትመጣም አይቸህ አላቅም ለዛነዉ በሰላም ነዉ ወድሜ ናልን በቲክቶክም😊ታላቁዬ❤😘🙏

  • @natansolomon6288
    @natansolomon6288 2 หลายเดือนก่อน

    10Q

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 หลายเดือนก่อน

    መልኮት አይታይ ስሞ አይታወቅ እንዲያው ዝም ብለው ቃለ እግዚአብሔርን ያፈሱብናል። ቃሎት ያሰማልን።በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ማደግ በዚህ ብቻ ያስቀናል። በጉባኤ ቤት ማደጎ እውነተኛው የክርስትና መረዳትን ያስገኛል።

  • @ua21s24
    @ua21s24 2 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @amhazamhaz6211
    @amhazamhaz6211 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Konjit-bs3sk
    @Konjit-bs3sk 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተስላሴከኔየበረታቹህአ
    @ወለተስላሴከኔየበረታቹህአ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @mastuabushe
    @mastuabushe 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን ታላቄ❤❤የtiktok ትምህርቶችህንም በዚሁ ማግኘት እድንችል ብታግዘን ብትሞክር ደስ ይለኛል❤❤

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቀሲስ ዘበነ ፍጡር ወኢፍጡር ኣይባልም ኣልልም ብለዋል እንዴት ታየዋለህ

    • @Orthodox_Lense16
      @Orthodox_Lense16  2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያክብርልን ለጥያቄው🙏🏽 "ፍጡር ወኢፍጡር" የሚል በመጻሕፍቶቻችን ስናገኝ እንዴት እንረዳው የሚለው ግልጽ ካልኾነ እስካሁን እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ በሚቀጥለው በጥያቄና መልስ መልኩ እናየዋለን::

    • @mamushurge52
      @mamushurge52 2 หลายเดือนก่อน

      ታላቁዬ እናመሰግናለን። የቀሲስና የታላቁ ተመሳሳይ ትምህርት ነው ።

  • @dafna4027
    @dafna4027 2 หลายเดือนก่อน

    ፍጡር የምለው ባህሪ ገላጭ ስም አይደለም እሺ ገብቶናል ታላቁዬ ግን ለምሳሌ only Jesusሶችም ሰው ነው ያላሉ ግን ሰውነቱ ከቃል የተዘጋጀ ከሰማይ የመጣ ነው ይላሉ እንደ ኦርቶዶክስ ፍፁም ሰው ካለን ሰውነቱ የተፈጠረ ነው አይደለም !?

    • @Orthodox_Lense16
      @Orthodox_Lense16  2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያክብርልን ለጥያቄው🙏🏽 እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ በሚቀጥለው እናየዋለን::

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤