"አዲስአበቤ እንደ ጌታቸው ረዳና ኮረኔል ደመቀ መሆን አለበት"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 2 วันที่ผ่านมา +2

    You are absolutely right, major impact or influence has been created whatsoever 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @zewdugizaw4065
    @zewdugizaw4065 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኤርምያስ በጣም አደንቅሃለሁ በርታ ቀጥልበት

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 วันที่ผ่านมา +4

    ካነሳከው ሀሳብ ውስጥ ምንም የሚጣል ነገር የለም:ሁሉም ትክክል ነው:ባንዳዎችን እንደሚያሳብድ ግን ይታወቃል:ኢትይጵያዊነት ይለምልም❤❤❤

  • @atadesse
    @atadesse 2 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you for your honesty. A lot of people are going to be angry about your analysis...

  • @sintayehuwoldegiorgis7369
    @sintayehuwoldegiorgis7369 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚ ሁሌ ከእውነትና ከሐቀኝነት ጋር
    መቆምህ ደስ ይለኛል
    በርታልኝ
    ግን ስለ አዲስ አበባ ጉዳይ መነሳቱ
    ጥሩ ሆኖ ወቅቱ አይመስለኝም

  • @atadesse
    @atadesse 2 วันที่ผ่านมา +2

    In all reality you or any one who Loves ETHIOPIA Knows That Abbichus policy Is the best one for our country so far

  • @LiliAbera-w4r
    @LiliAbera-w4r 2 วันที่ผ่านมา

    አኔ አሚሬካዊ ነኝ ስለኢትዮጲያ ምንአገባኝ ያልከውን አናስታውሰህ አረ አቆም ይኑርህ

  • @GUZOPLUS-t8j
    @GUZOPLUS-t8j 2 วันที่ผ่านมา +3

    ለካ Ethio 360 ሲሉት የነበረዉ እዉነት ነበር የመኪና ግሪስ እንደ አንተ አያሙለጨልጭም😂

    • @Gebray7
      @Gebray7 2 วันที่ผ่านมา

      Addis campus ሳይሆን አዲስ ሆድ ነው 😂
      ኤርሚያስ ለሆድ ስል ጨፍጫፊ አረመኔ መልአክ ነው ይላል።

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 2 วันที่ผ่านมา +1

    I am not sure what percentage indigenous Addis Abebe represents present day. But for the last 30 years the composition is changed. Therefore no unity to bring the desired outcome.

  • @LiliAbera-w4r
    @LiliAbera-w4r 2 วันที่ผ่านมา

    ሶሞኑን አዲስአበባ አናይሻለን ኤርሚ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 วันที่ผ่านมา

    የባህር በር ሳይሆን
    የባህር መተላለፊያ ነው የፈለግነው
    ወደ ዓለም ባህር ና ውቅያኖስ መግባት የሚከለክል
    ማንም ምድራዊ ኃይል የለም

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 3 วันที่ผ่านมา

    Yes as long as others Ethiopians don’t have unity what you said could be true. However no matter what happens in Addis no guarantee for its continuity. Right after the Amhara and Tigray create unity everything will be changed.

  • @atadesse
    @atadesse 2 วันที่ผ่านมา

    Wakjira I think you are ready to join our Abbichu ! Come back home my half cast brother.

  • @abe4082
    @abe4082 2 วันที่ผ่านมา

    ከአንድ ዓመት በፊት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ላንድ ያደረጉትን ስምምነት አስመልክተህ፤ ኢትዮጵያ አሽነፈች፤ አዲስ ኮምፓስ አሸነፈ ብለህን ነበር ወንድማችን፤ ዛሬ ሌላ፤ እስቲ እድሜ ይስጠን የዛሬ አመት ደግሞ...

  • @YohanesDugassa
    @YohanesDugassa 2 วันที่ผ่านมา

    የዋቅጅራ ልጅ 100 ጊዜ አክሮባት ተገለባበጠ ማለት እንችላለን?

  • @GUZOPLUS-t8j
    @GUZOPLUS-t8j 2 วันที่ผ่านมา

    minister position is Lodging for you😂😂😂😂

  • @desalegnkumo5693
    @desalegnkumo5693 2 วันที่ผ่านมา

    Libaax=libah teblo yinebebal. Anbesa malet naw.

  • @atadesse
    @atadesse 2 วันที่ผ่านมา

    The party at your time never wanted Ethioia. Remember tigreans wanted to separate from Ethiopia and distroy Ethiopia. Therefore they did not want Ethiopia to have an access to sea. tplf ans Shabia wanted to destroy Ethiopia.

  • @TsfayGoshu
    @TsfayGoshu 2 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጽያ ከሰላም ማስከበር መባረር ትክክለኛ ፖሊሲ ነው ማለት ነዉ

  • @damitewudu4897
    @damitewudu4897 2 วันที่ผ่านมา

    Retired

  • @ermiashaile230
    @ermiashaile230 2 วันที่ผ่านมา

    ውጭ ጉዳይ ትላለህ!! ሀገር እየፈረሰ!!
    ገረድ

  • @Nesredin-zp5gq
    @Nesredin-zp5gq 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ኤርምያስ ግልበጥ ግልበጥ ምነው

  • @FrFf-j8m
    @FrFf-j8m 2 วันที่ผ่านมา

    እንተ ግን ብልፅግና ጋር ተደምረሀል

  • @gezeppa33emmanuale33
    @gezeppa33emmanuale33 2 วันที่ผ่านมา

    መሳይ መኮንን የዛሬ ዜናውበስሜት የሚያወራው እጅግ ቅቤ እያጠጣ ነው እስኪ emotional crisis ውስጥ ያለ ይመስለኛል በቅርብ ስለምታውቀው የጦርነት ነጠላ ዜማውን እንዴት ትገልፀዋለህ ?

  • @ethiopia706
    @ethiopia706 2 วันที่ผ่านมา

    አብይ ኢትዮ ባህር ያስፈልጋታል የሚል ቢሆን ኢሃዲግ ሲወድቅ ለምን አላለም ኢሱ ኢሱ ሲል ለትግሬ ለማጥፉት

  • @atadesse
    @atadesse 2 วันที่ผ่านมา

    Tewinji. Getch was defeated in the war😂😂😂😂

    • @atadesse
      @atadesse 2 วันที่ผ่านมา

      አረ I thought you were a fugitive. What rigth do you have to negotiate with Abbichu 😂😂😂😂

  • @ethiopia706
    @ethiopia706 2 วันที่ผ่านมา

    ኢርሚ ከፈሉህ እንዲ ጭራሽ ታወራለህ ይሄ TH-cam ለሰው ፈጣጣ አርጉታል

  • @iliyanaadane2329
    @iliyanaadane2329 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ የፖለቲካ ሽሌ ስለሆንክ ነው

  • @GUZOPLUS-t8j
    @GUZOPLUS-t8j 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሃገራት መታገድ የምርጡ የዉጭ ጉዳይ ፖሊሲያችሁ ዉጤት ነዉ አይደል?የትናንቱን የፀጥታ ምክርቤት ዉሳኔ የኢትዮጵያ መከላከያ በዉርደት ከሶማልያ ለቆ እንዲወጣ የተወሰነበትም በዚሁ ምርጥ ፖሊሲ ነዉ😂

  • @selamasfaw5665
    @selamasfaw5665 2 วันที่ผ่านมา +1

    እስስቱ ኤርምያስ ስትገለባበጥ ዕድሜህን ጨረስከው

  • @AGW653
    @AGW653 2 วันที่ผ่านมา

    Garbage ' 😅😅

  • @TsfayGoshu
    @TsfayGoshu 2 วันที่ผ่านมา

    ይብላኝ ለወለደህ አለ ያሃገረይ ሰው ብልፅግና ትክክል የውጪ ፖሊሲ አለው የሚል አንተ ብቻ ደገፍከው