ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻ አላህ እህቴ ❤❤❤ምክርሽ ትክክል ነሽ እኔ ዴርሶብኛል ያውም እጄ ሳያጣ ቤተሰብ ጠላኝ ለምን ትዳር ያዘች ብለው ያገባሁትም በነሱ ፍቃድ ነው ግን የበፊቱ ጥቅም ቀረ ብለው ጠሉኝአልሀምዱሊላህ አላህ አይጥላ እና እህት መዲ ትክክል ናት ለራሳችሁም ሴቭ አድርጉ
የኔቢጤነሺ አላህ አለን አብሺሪ እንዳይከፋን
የኔታሪክነው ድግሳቸውን ለማሳየት ነበር ደግሰው የዳሩኝ ከለፈ ቢሆንም ተንኮላቸው ገብቶኛል
መድየ የናቴ ልጅ ብኮኒ ብየ ተመኘሁ ሀቅሽ አይለይሽ ምርጥ ጋደኛየ ነዉ የማደርግሽ ኢንሸአላህ ልክ አድርጓት እህቶቸ
ማሻአላህ ምክርሽ በጣም ሀሪፍነዉ እስኪ ምክሯን ስሙ
ማሻ አላህ ከሌሎ ወጋ አሪፍ ነው ውዱዋ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናሽ
ሥለምክርሽ አመሠግናለሁ ትክክል ነሽ አረብ ሀገር ሆነን አናቀውም እዚያ ሥንመጣጅ በመቀጠል ታማኝነትሽን ቀጥይበት አላህ ይጨምርልሽ
ዋው የዛሬዋ ጎበዝ እጥር ምጥን ያለች እንድህ ነው ራሳችሁን ሳትጎዱ መርዳት 🙏😊😊
ምክረሺ በጣም ጡሩ ነው ውደ ጀዛኪላሁ ኸይረን ለእኔም ትገጅልኛለሺ ኢንሻ አላህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫እህት ጎበዝ በርቺልን❤❤❤
መሸአላህመዱእናመሰግናለን ለምክርሽ እህቲ🎉 በርች ለታማኚነትሽ በጣምጉበዝ🎉
ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና አድነት ፈጣረ ያምጣው በጣም ነው የተጨነቀ የሚፈረጅበት መረጋጋት አድነት ሰላም ለሁሉም ያምጣልን አሚን
ማሻ አላህ በርች እህታችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መድየ ማሻአላህ የኔውድ ዱአ አርጉልኝ እህቶቸ በሀሳብላይነኝ መከላከያ የሄደው ልጀ ስልኩም አይሰራም ድምጡም ጠፋኝ በምችሉት ዱአ አርጉልኝ
😢😢😢😢😢
አላህ ይጠብቅልሺ አገራችንን ሠላም ያውረድልን
መሻአላህ ለእኔም ረመዳን ትገዝልኝ አለኝ ማማ ሀራ. ወልድያ አጠገብነው ሀገሪ
መዲዬ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ቆጆ አላህ ይጨምርልሽ
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ነው መድየ እረ በአሏህ ስልክሽን ስጭኝ
መሽአላህ መሽአላህ መሽአላህ አላህ ይገዝሽ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ
ዋአለይኩምእሠላምወራሕመቱእላሒወበረካትሑ፡አሚንያረቢእሕትዋናውሠላምነው፡አገራቺንያረቢ፡🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍💯💯🤲☝️🤲
ቁጥር አስቀምጨልን እህት
መድ ቁጥርሽ የታለ የንግድቦታ እድ ገዥልኝ ፈልጌ ነበር ኮቻ ቅዳሜና እሮብ ቀውጢ ገባየ ነው
መድየ የኛመካሪ አላህይጠብቅሽ
መዲዬ እህቴ ዋሊኩም ሠላም ውራህምቱላሂ ውብርክቱሁ❤️❤️❤️
ማሻ አላህ በጣም የመተምሰገኝ ነሽ ወላሂ ቁጥረሽን የት ነው
መድ አስበጃጃው ስትነው 20 ኪሎበርበሬ 20 ኪሎሽሮመልሽልኝ አማናውደ
ወላህሥወድሺ እኔምእንድትገጂልኝየኔዉድመልሺልኝበዋሥታብ
መዲ በርች የሠፍሬልጂ ሂተቻ የመጀመሪያ ጊዜ ሲያዝ በላይክ አሳዩኘ
የኔውድባአላህ ቁጥርሽን ላኪልኝ ቢስቲማታደርሽልኝ አለሽ ባአላህእህትመድ
የት ነሽ
መዲዬ ምክርሽ ወደድኩት 👍👍👍👍
ማሻአሏሕ።🎉🎉🎉🎉
ወላሂ iomአመልሺምበሰላምነው
መዲመሻአላህ❤❤❤
ልክ ነሽ ድፎውን አታሳይ❤❤❤ አላህ ይከተልሽ
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አሁንስ ሰላም ነዉ የናፈቀን
ማሻአላህ በርች እህት
ስልክቁጥርሺ
ቁጥርሽን ላኪልኝ እህቴ
ወአለይኩም ሰላም አህለን የኔዋ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ❤
ትክክልመዲየ
ቁጥርሽን ስጭኝ😢😢ሀይቅ ለሜተሰቦቼ ልብና ለረመዳን አስቤዛ እፈልጋለሁ
ማሻአላህ የኔዋ ማነሽ ነይ የባሌ አገር😊
ወደ ወልቂዴ ታደርሻለለሽ ወይ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መዲየ እኔ የሥደት እህትሽ ነኝ ሀይቅ ቢሻናቆ ነው ሠፈሬ ወላሂ መጀመሪያ ዩትዮብ እደከፈትሽ ነው ያየሁሽ አላህ ሻሒዴነው ተዛቀን ጀምሬ እከታተልሻለሁ በጣም አከብረሻለሁ የምትመክሪው ምክረ የኔን የውሥጤን ነው እየመከረሽ ያለሽ የሚመሥለኝ እናም ለሠው ያለሽ ክብረ የምሠሪው ቪደዎ እጥረ ምጥን ያለ. ከዝባዝኪ ኮተት የፀዳ ለመዳም ቅመሞች ተሥማሚ ጌዜ እማይፈጅ በትኩረት አዳምጨ በፍቅረ የምጨረሰው ቪደወነው ሥራና ሥራን ብቻን የሚያጫውት ቪደወሽን አችንም እወዳችኋለሁ :: እኔኩዋን ከጫት ቢዝነሥና ከዮትዮብ ቢዝነስ አላህ ይጠብቀኝ አልመኘውም አላህ ከደዚህ አይነቱ አላህ ይጠብቀኝ. የዚህን ገቢምጭ ታሥበው አላህ ይራሀመው ኡዝታዝ አብዱ መጅድን ያሥታውሠኛል ውዷ. እህቴ እያለ የመከረን አደባባይ አትወጣም ፎቶ አለ አሥፈላጊ አትነሣም ምዙ ምክሮቹ አሉ በአይምሮየ ደግ ሥራው ለጀነት ምግቢያ ሠበብ ይሁነው እኛንም የሀላል እጀራ እረዝቅ ይወፍቀን ያረብ በተረፈ መዲየ እወድሻለሁ 🎉🎉🎉🎉
መልካም መንገድ
መዲ መሻ አላህ
❤በጣም ወድጃለዉ
🥰❤️🥰❤️❤️❤️🥰❤️❤️
👍👍👍👍👍👍👍👍
ሂተቻ ስፊረ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለኔም ለቤተሰብ እድገዠልኝ የኔዉድ🎉🎉🎉❤❤❤
አሰላምውለይኩም ወራህመቲላሂ መድየ እህት ብደውል መሰመርሺ አይሰራም
መዝ አላህ ይጠብቅህ እህት እኔንም ብትቀበይኝ ደስ ይለኝ ነበር ፍቃደኛ ከሆሽ እማ መልሽልኝ
ትቀበልሻልየ የኔ እህት በቀጠታ ደውየላት ❤
ቁጥርሽን እደት ላግኘው
የምለቀው ቢዲወላይአለል
ማሻአላህ መድየ በርቺ ውደ ግንመድየ መልሽልኝ እባግሽ በዋሳብ በመስመርስደውልልሽአመልሽም
ግን ለምንድን ነዉ የመድ የቱብ የማያድገዉ ጉድ
ኢንሻ አላህ ያድጋል
እደስራዋ አደለም ፕራክ ቢሆን እስከዛሬ ስንት ሽ ባስገቧት እኛ ተመልካቾች ነን ሰውን የምናበላሸው አላህ በኸይር ነገር ላይ ያፅናት
😢እናቴን ቤቷን አዘግቸ የኔን ቤት እየሰራች ነዉ አንድ ቀን ሰርፕራይዝ ብታደርጊልኝ❤❤
እኔም የእናቴንና የታላቅ እህቴን እህል እውዲማ ላይ አቃጠለባቸው ወንድሜ ያባቴ ልጅ እህ ሁለት ህፃን ልጆችና ደካማ እና እናታችንን ይዛ እባዶ ቤት ናት ተይ መዲ ውሰጅልኝ ከአላህ አታጭውም😢
እኔ በሁለት ስልኬ ሰብ አርጌ አካውን የእቀያየርኩ ነው እማይሽ ስለምወድሽ አንችግን አመልሽልኝም በውስጥ😢
❤❤❤❤🎉🎉
በርቺማር
ኧረ መልሽ በዉስጥ መድ
😂😂😂😂❤❤❤9m
ለረመዳን እህል አልፈልግም እም ፈልገውስኳር ፣ዘይት፣ቡና፣ምስር፣የሾርባ እህል፣ተምር፣ፍርኖ ዱቄት እጣን ተንክ የማንጎው ዱቄቱ እሚበጠበጠውን ማለቴነው ለእናቴ ሽፎን ፣ለአባቴ ሸሚዞችና የጨርቅ ሱሬ. አድርገሽ መላክ እፈልጋለሁ ብሩንበአካውንትሽ እልክልሻለሁ ስልክሽንሪፕሌይን ኢንቦክስላይ አስቀምጭልኝ
በውስጥ ፃፊላት
@@GggGggg-cg3wd ቁጥሯ የት አለኝ
ቪድዩላይ አለ ወደኋላመለስ ብለሽ እይ ታገኝው አለሽ@@seadapp50seadapp50
መድዬ እደዉ የኔን ሜሴጂ ብትመልሺልኝ ወላሒ ወድሜ ለእናቴ ብር ስጥ ብዬ ስሰጥ ሁሌ ይቀንስባታለ ወላሒ አጀቴ ቆሰለ አስቤዛ ላስደርግሺ ነበረ
አላህ ትግስቱን ይስጥሽ
❤😂
ክብሪት 35እረኡኡኡ
አሰለሙአለይኩም የመድ ደበኞች እደዚሕአስቤዛ ስቴርጉ ሐይቅ 3የቲምልጅችአሉናለነሡ አዳድልብስ ብገዙላቸውአጅርአለው አባትየላቸውም 5ኪሎዶቄትብገዙላቸው አጅርአለው የቲምን የዳበሠ አጅሩን እናተ ታቃላችሑ
ቁጥርህን ላክልኝ
@@Medtube1988 በውስጥከናግሪኝ
@@Medtube1988 ቁጥርሽን ላኪልኝ
ቶሎበይ እህት
👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እህቴ ❤❤❤ምክርሽ ትክክል ነሽ እኔ ዴርሶብኛል ያውም እጄ ሳያጣ ቤተሰብ ጠላኝ ለምን ትዳር ያዘች ብለው ያገባሁትም በነሱ ፍቃድ ነው ግን የበፊቱ ጥቅም ቀረ ብለው ጠሉኝአልሀምዱሊላህ አላህ አይጥላ እና እህት መዲ ትክክል ናት ለራሳችሁም ሴቭ አድርጉ
የኔቢጤነሺ አላህ አለን አብሺሪ እንዳይከፋን
የኔታሪክነው ድግሳቸውን ለማሳየት ነበር ደግሰው የዳሩኝ ከለፈ ቢሆንም ተንኮላቸው ገብቶኛል
መድየ የናቴ ልጅ ብኮኒ ብየ ተመኘሁ ሀቅሽ አይለይሽ ምርጥ ጋደኛየ ነዉ የማደርግሽ ኢንሸአላህ ልክ አድርጓት እህቶቸ
ማሻአላህ ምክርሽ በጣም ሀሪፍነዉ እስኪ ምክሯን ስሙ
ማሻ አላህ ከሌሎ ወጋ አሪፍ ነው ውዱዋ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናሽ
ሥለምክርሽ አመሠግናለሁ ትክክል ነሽ አረብ ሀገር ሆነን አናቀውም እዚያ ሥንመጣጅ በመቀጠል ታማኝነትሽን ቀጥይበት አላህ ይጨምርልሽ
ዋው የዛሬዋ ጎበዝ እጥር ምጥን ያለች እንድህ ነው ራሳችሁን ሳትጎዱ መርዳት 🙏😊😊
ምክረሺ በጣም ጡሩ ነው ውደ ጀዛኪላሁ ኸይረን ለእኔም ትገጅልኛለሺ ኢንሻ አላህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫እህት ጎበዝ በርቺልን❤❤❤
መሸአላህመዱእናመሰግናለን ለምክርሽ እህቲ🎉 በርች ለታማኚነትሽ በጣምጉበዝ🎉
ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና አድነት ፈጣረ ያምጣው በጣም ነው የተጨነቀ የሚፈረጅበት መረጋጋት አድነት ሰላም ለሁሉም ያምጣልን አሚን
ማሻ አላህ በርች እህታችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መድየ ማሻአላህ የኔውድ ዱአ አርጉልኝ እህቶቸ በሀሳብላይነኝ መከላከያ የሄደው ልጀ ስልኩም አይሰራም ድምጡም ጠፋኝ በምችሉት ዱአ አርጉልኝ
😢😢😢😢😢
አላህ ይጠብቅልሺ አገራችንን ሠላም ያውረድልን
መሻአላህ ለእኔም ረመዳን ትገዝልኝ አለኝ ማማ ሀራ. ወልድያ አጠገብነው ሀገሪ
መዲዬ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ቆጆ አላህ ይጨምርልሽ
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ነው መድየ እረ በአሏህ ስልክሽን ስጭኝ
መሽአላህ መሽአላህ መሽአላህ አላህ ይገዝሽ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ
ዋአለይኩምእሠላምወራሕመቱእላሒወበረካትሑ፡አሚንያረቢእሕትዋናውሠላምነው፡አገራቺንያረቢ፡🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍💯💯🤲☝️🤲
ቁጥር አስቀምጨልን እህት
መድ ቁጥርሽ የታለ የንግድቦታ እድ ገዥልኝ ፈልጌ ነበር ኮቻ ቅዳሜና እሮብ ቀውጢ ገባየ ነው
መድየ የኛመካሪ አላህይጠብቅሽ
መዲዬ እህቴ ዋሊኩም ሠላም ውራህምቱላሂ ውብርክቱሁ❤️❤️❤️
ማሻ አላህ በጣም የመተምሰገኝ ነሽ ወላሂ ቁጥረሽን የት ነው
መድ አስበጃጃው ስትነው 20 ኪሎበርበሬ 20 ኪሎሽሮመልሽልኝ አማናውደ
ወላህሥወድሺ እኔምእንድትገጂልኝየኔዉድመልሺልኝበዋሥታብ
መዲ በርች የሠፍሬልጂ ሂተቻ የመጀመሪያ ጊዜ ሲያዝ በላይክ አሳዩኘ
የኔውድባአላህ ቁጥርሽን ላኪልኝ ቢስቲማታደርሽልኝ አለሽ ባአላህእህትመድ
የት ነሽ
መዲዬ ምክርሽ ወደድኩት 👍👍👍👍
ማሻአሏሕ።🎉🎉🎉🎉
ወላሂ iomአመልሺምበሰላምነው
መዲመሻአላህ❤❤❤
ልክ ነሽ ድፎውን አታሳይ❤❤❤ አላህ ይከተልሽ
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አሁንስ ሰላም ነዉ የናፈቀን
ማሻአላህ በርች እህት
ስልክቁጥርሺ
ቁጥርሽን ላኪልኝ እህቴ
ወአለይኩም ሰላም አህለን የኔዋ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ❤
ትክክልመዲየ
ቁጥርሽን ስጭኝ😢😢ሀይቅ ለሜተሰቦቼ ልብና ለረመዳን አስቤዛ እፈልጋለሁ
ማሻአላህ የኔዋ ማነሽ ነይ የባሌ አገር😊
ወደ ወልቂዴ ታደርሻለለሽ ወይ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መዲየ እኔ የሥደት እህትሽ ነኝ ሀይቅ ቢሻናቆ ነው ሠፈሬ ወላሂ መጀመሪያ ዩትዮብ እደከፈትሽ ነው ያየሁሽ አላህ ሻሒዴነው ተዛቀን ጀምሬ እከታተልሻለሁ በጣም አከብረሻለሁ የምትመክሪው ምክረ የኔን የውሥጤን ነው እየመከረሽ ያለሽ የሚመሥለኝ እናም ለሠው ያለሽ ክብረ የምሠሪው ቪደዎ እጥረ ምጥን ያለ. ከዝባዝኪ ኮተት የፀዳ ለመዳም ቅመሞች ተሥማሚ ጌዜ እማይፈጅ በትኩረት አዳምጨ በፍቅረ የምጨረሰው ቪደወነው ሥራና ሥራን ብቻን የሚያጫውት ቪደወሽን አችንም እወዳችኋለሁ :: እኔኩዋን ከጫት ቢዝነሥና ከዮትዮብ ቢዝነስ አላህ ይጠብቀኝ አልመኘውም አላህ ከደዚህ አይነቱ አላህ ይጠብቀኝ. የዚህን ገቢምጭ ታሥበው አላህ ይራሀመው ኡዝታዝ አብዱ መጅድን ያሥታውሠኛል ውዷ. እህቴ እያለ የመከረን አደባባይ አትወጣም ፎቶ አለ አሥፈላጊ አትነሣም ምዙ ምክሮቹ አሉ በአይምሮየ ደግ ሥራው ለጀነት ምግቢያ ሠበብ ይሁነው እኛንም የሀላል እጀራ እረዝቅ ይወፍቀን ያረብ በተረፈ መዲየ እወድሻለሁ 🎉🎉🎉🎉
መልካም መንገድ
መዲ መሻ አላህ
❤በጣም ወድጃለዉ
🥰❤️🥰❤️❤️❤️🥰❤️❤️
👍👍👍👍👍👍👍👍
ሂተቻ ስፊረ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለኔም ለቤተሰብ እድገዠልኝ የኔዉድ🎉🎉🎉❤❤❤
አሰላምውለይኩም ወራህመቲላሂ መድየ እህት ብደውል መሰመርሺ አይሰራም
መዝ አላህ ይጠብቅህ እህት እኔንም ብትቀበይኝ ደስ ይለኝ ነበር ፍቃደኛ ከሆሽ እማ መልሽልኝ
ትቀበልሻልየ የኔ እህት በቀጠታ ደውየላት ❤
ቁጥርሽን እደት ላግኘው
የምለቀው ቢዲወላይአለል
ማሻአላህ መድየ በርቺ ውደ ግንመድየ መልሽልኝ እባግሽ በዋሳብ በመስመርስደውልልሽአመልሽም
ግን ለምንድን ነዉ የመድ የቱብ የማያድገዉ ጉድ
ኢንሻ አላህ ያድጋል
እደስራዋ አደለም
ፕራክ ቢሆን እስከዛሬ ስንት ሽ ባስገቧት
እኛ ተመልካቾች ነን ሰውን የምናበላሸው
አላህ በኸይር ነገር ላይ ያፅናት
😢እናቴን ቤቷን አዘግቸ የኔን ቤት እየሰራች ነዉ አንድ ቀን ሰርፕራይዝ ብታደርጊልኝ❤❤
እኔም የእናቴንና የታላቅ እህቴን እህል እውዲማ ላይ አቃጠለባቸው ወንድሜ ያባቴ ልጅ እህ ሁለት ህፃን ልጆችና ደካማ እና እናታችንን ይዛ እባዶ ቤት ናት ተይ መዲ ውሰጅልኝ ከአላህ አታጭውም😢
እኔ በሁለት ስልኬ ሰብ አርጌ አካውን የእቀያየርኩ ነው እማይሽ ስለምወድሽ አንችግን አመልሽልኝም በውስጥ😢
❤❤❤❤🎉🎉
በርቺማር
ኧረ መልሽ በዉስጥ መድ
😂😂😂😂❤❤❤9m
ለረመዳን እህል አልፈልግም
እም ፈልገው
ስኳር ፣ዘይት፣ቡና፣ምስር፣የሾርባ እህል፣ተምር፣ፍርኖ ዱቄት እጣን ተንክ የማንጎው ዱቄቱ እሚበጠበጠውን ማለቴነው ለእናቴ ሽፎን ፣ለአባቴ ሸሚዞችና የጨርቅ ሱሬ. አድርገሽ መላክ እፈልጋለሁ ብሩንበአካውንትሽ እልክልሻለሁ ስልክሽንሪፕሌይን ኢንቦክስላይ አስቀምጭልኝ
በውስጥ ፃፊላት
@@GggGggg-cg3wd ቁጥሯ የት አለኝ
ቪድዩላይ አለ ወደኋላመለስ ብለሽ እይ ታገኝው አለሽ@@seadapp50seadapp50
መድዬ እደዉ የኔን ሜሴጂ ብትመልሺልኝ ወላሒ ወድሜ ለእናቴ ብር ስጥ ብዬ ስሰጥ ሁሌ ይቀንስባታለ ወላሒ አጀቴ ቆሰለ አስቤዛ ላስደርግሺ ነበረ
አላህ ትግስቱን ይስጥሽ
❤😂
ክብሪት 35እረኡኡኡ
አሰለሙአለይኩም የመድ ደበኞች እደዚሕአስቤዛ ስቴርጉ ሐይቅ 3የቲምልጅችአሉናለነሡ አዳድልብስ ብገዙላቸውአጅርአለው አባትየላቸውም
5ኪሎዶቄትብገዙላቸው አጅርአለው የቲምን የዳበሠ አጅሩን እናተ ታቃላችሑ
ቁጥርህን ላክልኝ
@@Medtube1988 በውስጥከናግሪኝ
@@Medtube1988 ቁጥርሽን ላኪልኝ
ቶሎበይ እህት
👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤