ሽኝኝት ፕሮግራም ልዩ ሰርፕራይዝ 📍ደሴ ሉሲ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2021

ความคิดเห็น • 799

  • @Neu-j5z
    @Neu-j5z 2 ปีที่แล้ว +75

    ከዘረኝነት ከጥላቻ ነጠ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛ🇪🇹ኢትዮጵያዊነት ደም ነው🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነት ኩራት ነው🇪🇹💓 ኑ ቤተሰብ ይሁኑ🇪 መልካምነት ደግነት መረዳዳት መዋደድ አዱ የኢትዮጵያ መገለጫ ነው🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹E

    • @user-rt6yp7lm3g
      @user-rt6yp7lm3g 2 ปีที่แล้ว

      ወድምእነዛመደትዘገቶበኝነወ

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 2 ปีที่แล้ว +149

    ማነዉ ለምለም በሰራችዉ ስራ ደስ ያለዉ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ለሙ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

      ፎቶዬን በመጫን ተባበሩኝ እህትና ወንድሞቼ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ

    • @kidestdesta1806
      @kidestdesta1806 2 ปีที่แล้ว +1

      አደኛ እኔ ነኝ ደስ የሚልኝ እውነት ለሙ የምትወዱ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    • @etsegentmitiku1690
      @etsegentmitiku1690 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን 🙏

    • @genetiyoutubeabartatu3018
      @genetiyoutubeabartatu3018 2 ปีที่แล้ว

      አሁንየትነች,ያለችሁ😅😅😅ሀገርአይደለችም???

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ አርጉኘ እነዳመር ወዴ

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว +27

    እኔ ያሳዘነኝ ከለሚ አጠገብ ያለው ልጅ ወላሂ በጣም ያሳዝናል ግን አሁን ሲበታተኑ ሁሉም ምን ሊሆኑ ነው ብር ካላቸው አሁንም እንደዚህ ተሰባስበው መቆየት ይችላሉ እንጃ ሁሉም ወንዶች ያሳዝናሉ በጣም አላህ ወዳገራቸው በሰላም ያስገባቸው

    • @user-rt6yp7lm3g
      @user-rt6yp7lm3g 2 ปีที่แล้ว

      አሰላሙአለይኩምእዛመደትዘገቶበኝነወ

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n 2 ปีที่แล้ว +30

    ጁነይድ ለሚጋ በአንድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ለምለም ማለት በጣም ትልቅ ሰው ነች ወሎዬዎች የሰራችው ድንቅ ስራ እኛ ወሎዬዎች መቼም አረሳው

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @user-pm8qr2we8n
      @user-pm8qr2we8n 2 ปีที่แล้ว +1

      የመጀመሪያቸዉ አደለምኮ ፊት ቀን ጁነይድ ቡታ ጅራ ሂዶ ነበርኮ

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 ปีที่แล้ว +1

      @@lulu-ld1di ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

    • @user-rt6yp7lm3g
      @user-rt6yp7lm3g 2 ปีที่แล้ว

      እነዛመደ

    • @user-rt6yp7lm3g
      @user-rt6yp7lm3g 2 ปีที่แล้ว

      @@lulu-ld1di እነዛመደ

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 ปีที่แล้ว +38

    ውድ የተንቢ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
    ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว +1

      ፎቶዬን በመጫን ተባበሩኝ እህትና ወንድሞቼ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ

    • @ketfowatube9152
      @ketfowatube9152 2 ปีที่แล้ว +2

      በአላህ ደመሩኝ

    • @bentmbareka304
      @bentmbareka304 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰ አ ወ

    • @abebichyoutube2909
      @abebichyoutube2909 2 ปีที่แล้ว +2

      ያገርልጅ ክዉር ነዉ ሠብሥክራይ አርጉጉኝ

    • @semulove4614
      @semulove4614 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +9

    የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ ጉሉ አሜን ቤተሰብ ሁኑ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 2 ปีที่แล้ว +32

    ጀግና ነሽ 🙏🏼በራስሽ መተማመንሽ ትልቅ ደረጃ ያደርስሻል 😘

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 ปีที่แล้ว

      ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 2 ปีที่แล้ว +49

    ለሙ ወሎ በጣም ተስማምቶሻል እስኪ ወሎየ አግቢ እና ምራታችን ሁኒ😍😍😍😍
    💞ከልብ የመነጨ ከአንደበት የመጣ💞
    💞ማር የተሸከመ ከሰው ሰው የወጣ💞
    💞ቁም ነገር አዋቂ የወሎ ልጅ ማኛ💞
    💞በፍቅር ያደገ ተጨዋች ቀልደኛ💞
    💞የወሎ ልጅ ብርቱ ጉብል የሰው ማኛ💞

    • @kidestdesta1806
      @kidestdesta1806 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @wttwsyyww9636
      @wttwsyyww9636 2 ปีที่แล้ว

      😀👍

    • @hawaali43
      @hawaali43 2 ปีที่แล้ว

      ሠሀጰፈደሸ

    • @hawaali43
      @hawaali43 2 ปีที่แล้ว

      ለመስጠትሟፈፈጸ

    • @hawaali43
      @hawaali43 2 ปีที่แล้ว

      ከባድ ተገቢ ዠኔቩ ይኸ ጨርሶ ጠቅላይ ገጽ 💖💖💖💗💗💚💗💚💓💙💗#💚💓💚💓💙💗💙🧡🧡🖤🖤💓💗💗🧡💙💖💖💛💗💓💛🖤💓💜💛💚💓💓💙💗💚🖤💗🧡💗🖤💗🖤💓🤩🤩🤩🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ln4dp8ed9p
    @user-ln4dp8ed9p 2 ปีที่แล้ว +11

    መልካም ጉዞ ለሙየየየየ በሰላም ግቢልን እንወድሻል

  • @TiruB
    @TiruB 2 ปีที่แล้ว +9

    ከዘረኝነት የፀዱ ንፁህ ኢትዬጵያዊ 🇪🇹አቦ ይመቻችሁ ለሙዬ የኔ የዋህ ሁሌም ሳቂልኝ ሰላም ፈቅር ደስታ ለወገኖቻችን ለደጉና ለገራገሩ ህዝብ
    ኢትዬጵያ ለዘላለም ተኑር 💚💛❤🇪🇹

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 ปีที่แล้ว

      ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว +1

      ስላም በቅነት ስብእስክራይብ ስብእስክራይብ

  • @user-is4bg6ue2l
    @user-is4bg6ue2l 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ አህለን ብላፌየ ብያለው ሁላችሁንም ለሙዬ የኔ ውድ አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ይቀላቅልሽ ያረብ ♥♥🙏

    • @user-rt6yp7lm3g
      @user-rt6yp7lm3g 2 ปีที่แล้ว +1

      አሰላሙአለይኩምእነዛመደትዘገቶበኝነወ

    • @user-is4bg6ue2l
      @user-is4bg6ue2l 2 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩ መሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አብሽሪ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 2 ปีที่แล้ว

    ለሙዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ቆጆ ሀሳብሺ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያሳካልሺ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ

  • @selamselam151
    @selamselam151 2 ปีที่แล้ว

    ለምዬ የኔ መልካም በሰላም ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ

  • @user-eb6nn9qm7y
    @user-eb6nn9qm7y 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ቶፌ አምሮብሀል👌👌 ለሚዬ ደርበበዋ😍😍

  • @sarasara2455
    @sarasara2455 2 ปีที่แล้ว +4

    ግን እህት ከይቅርታ ጋር አበላልሽ ያሳቅቃል ቀና ብለሽ ቀስ ቀስ እያልሽ ብይ ወንዶቹ እንኳን ባይናገሩ ይታዘቡሻል አበላልሽ የሌባ ነው ሚመስለው ከቻልሽ ደሞ ስትበይ ቪዲዮ አትስሪ ፕሊስ

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 ปีที่แล้ว

      ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

  • @user-gp9cj9fx1b
    @user-gp9cj9fx1b 2 ปีที่แล้ว +37

    ለሙየ ጀግኒት ሁሉም ፕሮግራምሺን አላህ ያሳካልሺ በሰላም ግቢ አንች የድምቀት ነሺ እስኪ ሀገረ ወዳዷን ጀግኒትን በሰላም ግቢ በሏት የት ነችሁ ወሎየወች እኛ ወሎወች እንግዳ አክባሪ ተቀባይ አሂሪቡ በማለት ነው የምንታወቀው እነ በዱአ በላክ እንሸኛት በቅንነት

    • @etsegentmitiku1690
      @etsegentmitiku1690 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን 🙏

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว +1

      ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርጉኘ እነዳመር ወዴ

    • @etsegentmitiku1690
      @etsegentmitiku1690 2 ปีที่แล้ว

      @@user-el8yv2kr2n ነይ እኔ መልሰልሻለዉ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም በቅነት ስብእስክራይብ ስብእስክራይብ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      @@etsegentmitiku1690 ስላም በቅነት ስብ እድ ክፉ ክብ

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 2 ปีที่แล้ว +12

    ለሙየ አገራችን ውበቱን ድፍት ነው ያረገብሽ ሁሌም ይመርብሽ የኔ ጀግና ለሰራሽው ስራ ትልቅ ክብር ላንች

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว +8

    ለሙ ወልጌሳ ስቴጁ ምቴጂበት ቀን አትናገሪ ሄደሽ ጨርሰሽ ስትመለሺ። ትናገራለሽ ምቀኛ አይጠፋም

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 ปีที่แล้ว

      ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

  • @user-ps5jl2kp2m
    @user-ps5jl2kp2m 2 ปีที่แล้ว +16

    ለሙ በሰላም ጊቢ የብዙ ሰው አራያ ነኝ
    ለኛም ለጉራጌ የሚጠቅም ነገር ስሪ
    ጉራጌ እማት ሚዳያ አስተዋውቂው ጠሌ የለምንኩሽ ነው በተረፍ አላህ ይጠበቅቹ ሀገራችንም ሰላም ይርገው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

      ፎቶዬን በመጫን ተባበሩኝ እህትና ወንድሞቼ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ

    • @user-de2gc7wg9t
      @user-de2gc7wg9t 2 ปีที่แล้ว

      ለብዙ ሰው አራያ ሆነሽ ለኔ ግን አልሆሽም ክክክክክ ሁስና

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว

      እማ ቤተሠብ እንሁን

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 ปีที่แล้ว

      @@user-de2gc7wg9t ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ስወድሽ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ለሙየ እናመሰግናለን እህታችን በሰላም ተመለሽልን ለሙየ

  • @sumeyatube5544
    @sumeyatube5544 2 ปีที่แล้ว

    ለሙየ ጀግና ነሽ በራስሽ የምትተማመኒ እድሜ ፀጋ ነው ወሎን ስላየሽልን ተባረኪ

  • @susutube7933
    @susutube7933 2 ปีที่แล้ว +2

    ለሙየ ወላሂ ከምነግርሽ በላይ በጣም ነው የምወድሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ይማርካል ወላሂ ነፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሪልን የኔ ልዩ አላህ በረህመቱ ይጠብቅሽ በጣም ቅን ነሽ ውድድድድድድድ ነው የማረግሽ ስነስራትሽ ሰው ወዳድነትሽ በቃ ሁሉም ነገር ወላሂ አንችን ለመግለፅ ቃል ያሰኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-pu8jg3ij1h
    @user-pu8jg3ij1h 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ለሚ አትሳሳቺ አንድ ምላስ ሁለት አትናገሪ ቸሩ እኮ ቡታጀራ ሲሄድ ምን ነበር ያለሺው ጊዜው አደለም አልሽ የሰው ልጅ የዘራው ያጭዳል አንቺ እኮ ወሎ ስትሄጂ ነው ሁሊ ነገርሽ የተቀየረው አትሳሳቺ አለም ከንቱ ነው

  • @semiratube2630
    @semiratube2630 2 ปีที่แล้ว +11

    አግቢ ለሚ ስራ ስራ አትበይ አግብቶ መስራት ይቻላል ያወም ከሱ ጋ ስንት አመት እንደምኖሪ ታቃለሽ እንደ በሰከድ በደቂቃ የሚከሰተወን ፈጣሪ ነወ የሚያቀወ አግቢ አንቺን መተካት አለብሽ ኸይር ስራሽን ፈጣሪ ይክፈልሽ

    • @tirongotirongo9390
      @tirongotirongo9390 2 ปีที่แล้ว

      እሱዋ በፈለገችውቀን ታገባለች

    • @semiratube2630
      @semiratube2630 2 ปีที่แล้ว +2

      በፍላጎቷ መሆኑ መቸ ጠፋኝ ፍላጎት እንድኖራት ነወ ሀሳብ የሰጠሁት እኛ ነገ ምን እደሚደሚፈጠር አናቅም ፈጣሪ ብቻ የሚያቀወ

    • @ababutu903
      @ababutu903 2 ปีที่แล้ว

      @@semiratube2630 ትክክል ነሽ ውዴ እድሜ ቆሞ አይጠብቅ

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 ปีที่แล้ว

      ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 ปีที่แล้ว

      @@ababutu903 ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

  • @elutube1990
    @elutube1990 2 ปีที่แล้ว

    ለምየ የኔ ቆጆ ስወድሽ😍 አምሮብሻል ደግሞ

  • @user-qz7qf4ej3x
    @user-qz7qf4ej3x 2 ปีที่แล้ว

    ለሚ በሰላም ግቢ የኛውብ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ለመገናኘት ያብቃሽ ❤️❤️❤️

  • @hayatbntmohammed9323
    @hayatbntmohammed9323 2 ปีที่แล้ว +9

    እርዝቅ ከፈጣሪ ይመጣል መጄመሪያ ፍቅር ነው

  • @sunnyabebe6020
    @sunnyabebe6020 2 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ አምሮብሻል በሰላም ወደ ቤትሽ እናትሽ ናፍቀውሻል ደግሞ ፀጉሮ ቆየ ለምትሉ ከወር በላይ ይቆይ የለም ምንም እንደማታውቁ እንዳላለፋችሁበት የምትሆኑ አትፍችው ደግሞ አግቢ አግቢ የሚሉሽ ለማዋራት ነው ዝም በይ ሁሉ ይደረሳል ወደ ስራ

  • @user-fs9wm1fz2o
    @user-fs9wm1fz2o 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ለሚየ አቸው ልብሽን ሳይቀማው አለቀረም ክክክክ በርታልኝ ያገሬልጂ ወርቄ

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለምለምዬ የምወድሽ ዋውውውው እዴት ታምራላቹ እደ ፀሀይ ታበራላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አምቶብሻል እና በጣም አሪፍነው በርችልኝ ውድ ጀግናዬ 💍💍🌹🌷

  • @user-po8fr4qw1b
    @user-po8fr4qw1b 2 ปีที่แล้ว +36

    ወሎ የፍቅር አገር ነው ደግሞ እዴት እዳማረብሽ የኔ ድቡሽ🥰🥰😋😋💝💝

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

      ፎቶዬን በመጫን ተባበሩኝ እህትና ወንድሞቼ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว

      እማ ደምሪኘ ውዴ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅነት ሰብሰከራይብ ኣርግኘ እነደመር ወዴ

  • @citralove8483
    @citralove8483 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሎ አምሮብሻል🥰
    ሀገሬን አየሽልኝ😘
    አድ ጠብሰሽ ነይ😁

  • @meazaashenafi2347
    @meazaashenafi2347 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሙዬ ፍቅር በጣም ነው የምውድሽ ጀግና ነሽ የምር ትክክለኝ ኢትዮጵያዊት ሴት

  • @semuatube6219
    @semuatube6219 2 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን እኛም በስደት ያለነው በሰላም ሀገራችን ያስገባን ያረብ🤲🏻☝🏻 ኡፍፍፍፍ አሁንስ ስደት መረረኝ🥺😰 እስቲ እደኔ ስደት የመረራቹ

    • @habashtube7465
      @habashtube7465 2 ปีที่แล้ว

      የልመረረው መን አለ ብለሽ ነው ውዴ አብሽሪ የልፈል

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 ปีที่แล้ว

      @@habashtube7465 ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 2 ปีที่แล้ว +2

    ለሚዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ማሻላ❤❤❤

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 ปีที่แล้ว

      ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

  • @fufayoutube4170
    @fufayoutube4170 2 ปีที่แล้ว

    ለሙ በሠላም ለሀገርሽ ለቤተሠብሽ ያብቃሽ እማ እኮንም ሀይቅን አየሽልን

  • @asnigulma4786
    @asnigulma4786 2 ปีที่แล้ว

    በሰላም ለቤተስቦችሽ ጊቢ

  • @taebasaed4418
    @taebasaed4418 2 ปีที่แล้ว

    ለሚ እኔ ደሴ ተወላጅ ነኝ እዛ ብሆን አገኝሽ ነበር እንደት ደስ ባለኝ ነበር እረ ለሚ ዱለትማ በጣምነዉ እሚጥመዉ መጀመሪያ ይላጣል ከዛ ልክ እደምስር አድቆ በደንብ መከተፍ አለበት ከዛ በሽኩርት አቁላልተሽ በደንብ ይሰራል ትንሽ ቅቤ ይጨመራል በቃ በተረፈ ደሴ ክፈች 💚💛❤

  • @user-om8zd7ij4u
    @user-om8zd7ij4u 2 ปีที่แล้ว +1

    በሰላም ግቢ ለሚ

  • @fetitube6952
    @fetitube6952 2 ปีที่แล้ว

    ለምሊ እኔ ደሞ ሀገሬ ስገባ ኢንሻ አሏህ ወሎ ትመጫለሽ ፏፏፏፏፏፏ ትይበታለሽ ወሎኮ ያረብ ደስስስስስ ትላለች ሀቂቃ

  • @wolowoldia1898
    @wolowoldia1898 2 ปีที่แล้ว

    ለሚየ ቆጆ በሰላም ግቢ ከቤተሰቦችሽ

  • @user-xj5fn5gz3k
    @user-xj5fn5gz3k 2 ปีที่แล้ว

    ለምየ የኔ አስተዋይ አንችማ ማግባት ያለብሽ ወሎ ነዉ የኔ አስተዋይ

  • @syiugruddhj2014
    @syiugruddhj2014 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀጊኒት ለሙየ እናመሰግናለን የኔ ውድ ስለመልካምነትሽ ሁሌ በደስታ ኑሪ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርግኘ እነደመር ወዴ

  • @user-ec8bb5qp8l
    @user-ec8bb5qp8l 2 ปีที่แล้ว

    ለሙየ ስወድሽ ወላሂ እናም በአካል ባገኝሽ ደስባለኝ ግን አድቀን እንገናኛለን ብየ ተስፋ አለኝ ለሙየ የኔ ውዲ የኔ አስተዋይ አስተሳሰብሽን ሳላደቅ አላልፍም የምር ጀግና ሴትነሽ በሄድሽ በትሁሉ አላሂ ይጠብቅሽ ሁለየ አይሻለሁ አረብ ሀገር ጀምሬ ግን ኮሞንት ፅፌ ላቅም የመጀመራየ ነው ለሙየ ውድድድድድድድድድድድ

  • @yordanstube8287
    @yordanstube8287 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምየ የኔ አደኛ የምር አምሮብሻል ወሎ ለሰው ልጅ ተስማሚ ነው ክክክ ለማንኛውም በርችልን ልእልቶ

    • @user-ky6nw4oe2i
      @user-ky6nw4oe2i 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አማረብሽ ምሥጥሩ ምድነው ማሬ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

      ፎቶዬን በመጫን ተባበሩኝ እህትና ወንድሞቼ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ

  • @bcgf8816
    @bcgf8816 2 ปีที่แล้ว

    ወሎ ክፍች እሽ ለሙየ። በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @selamyetwahdolijtube
    @selamyetwahdolijtube 2 ปีที่แล้ว +18

    የትንቢዬ ቤተሰቦች የለምዬንና የቹሩ ወንድማችን ሰላም እንዴወርድላቸው ማነው እንደኔ የሚያሰደሰተው ላይክ👍

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ እህቴ እባክሽን ሰብስክራይብ አድርግልኝ በእግዚአብሔር

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว +1

      እማ በቅንነት ሰብ አርጊኘ

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว +1

      @@emukiya7490 ነይ ግን ቤተሠብ ን መሠለኘ

  • @alemtube9768
    @alemtube9768 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ፍቅር እኔየወልደያልጅ ነኝ ግን ለሰርጌ እጠራሻለሁ ማርያምን ብቻ በሰላም ሀገር እንግባ ሀገራችን ሰላም ይሁን ምርጥ ልጅ ብይልኝ ርግብ በየኔውብ💝

  • @gxydyxyyx3629
    @gxydyxyyx3629 2 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ለሙማ አጠገብሽ ያለዉን የወልድያ ልጅ እንዳያመልጥሽ በፍቅር አጥምጅዉ እርጋታዉ ደስ ይላልልልል የወልድያዉ ሸበላ

  • @user-pw9zq7hy2j
    @user-pw9zq7hy2j 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሙየ ብር ብር አትበይ እሽ እድሜ ጤና ብቻ ተመኝ ደግሞ አበላልሽን አስተካክይ በተረፈ በርች ጎበዝ ነሽ

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 ปีที่แล้ว

      ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

  • @tinamohamed9100
    @tinamohamed9100 2 ปีที่แล้ว

    Hi Lemlem you are a Hero God bless you God Luck to you back to home please do not give a chance for no body do what like to do

  • @smarmohmad8984
    @smarmohmad8984 2 ปีที่แล้ว

    የሚዬ የኔ ወድ አላህ በስም ያድርስሽ የኔ አንደኛ ህግን ነሽ የምር

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 ปีที่แล้ว

    ለምለም ቶ ፋቅ
    እናመሰግናለን
    ለምለምዬ በሰላም ግቢ
    ዋሽንቱ ልቤን እረበሸው

  • @sofyahay3663
    @sofyahay3663 2 ปีที่แล้ว +32

    ሙስሊም አድርጎ የፈጠረኝ አላህ ምስጋና ይባዉ አልሀምዱሊላህ

    • @zedorthodoxtube4521
      @zedorthodoxtube4521 2 ปีที่แล้ว +1

      አንዱኮ ነው ወደ የሆነ ሀገር ፈጣሪ የለም እያለ ይጮሀል አሉ ለምን ነው ታዳ የምትጮኸው አሉት አሉ ህሊናዬ እያስጨነቀኝ አለ አሉ 😆😆የአንች ቢጤ እና ምናገባን ታዳ

    • @user-zj3hb2ls2e
      @user-zj3hb2ls2e 2 ปีที่แล้ว +1

      እና ምን አገባን እኳን ሙስሊም የፈለግሽውን መሆን ትችያለሽ ሆ

    • @yeshitube3822
      @yeshitube3822 2 ปีที่แล้ว

      @@zedorthodoxtube4521 😂😂😂

    • @መቅዲየ
      @መቅዲየ 2 ปีที่แล้ว

      @@zedorthodoxtube4521 አህዛብ በያት

    • @መቅዲየ
      @መቅዲየ 2 ปีที่แล้ว

      አህዛብ እር ይድፍሽ ዝሙታም

  • @amlakymesgen3571
    @amlakymesgen3571 2 ปีที่แล้ว

    lomiye tefik ena anchi ehatna wendme new tmeslalachu God bless you 🙏

  • @user-le9qq7gh3b
    @user-le9qq7gh3b 2 ปีที่แล้ว

    ለሙየ እደት እዳማረብሸ የኔቆንጆ በሰላም ለአገርሸ የአብቃሸ የኔ ውዶች የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልን አገሬችነም አላህ ሰላም የአድርግልን ጁነይድ ተውፊቅ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርግኘ እነደመር ወዴ

  • @addiskifle8986
    @addiskifle8986 2 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ በርቺ ጎበዝ ነሽ የኔ ማር

  • @user-qd8bo6bw1c
    @user-qd8bo6bw1c 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምዬ የኔውብ ጀግናሴትነሺ በርቺ

  • @user-be6wi5tc2b
    @user-be6wi5tc2b 2 ปีที่แล้ว

    ለሚ ጀግና ነሽ ግን አንድ ነገር ልገርሽ ቸሩ በጣም ነው የሚውድሽ ግን አንቺ አልተረዳሺትም እርግን በግድ አፍቅሪው ማለቴ አይደለም ግን ቢያንስ ስሜቱን አትጉጂው ማለታ ፍቅር በጣም ከባድ ነው ስለዚብያንስ ላይፍ ስትገቢ እሱን የሚጎዳ ቃላቶቺ አተውሪ ለሚዬ በምትወጂው አባትሽ እዜሻለው እውነት ሰላማቹ እስከሚመለስ ዱአ አደርጋለው

  • @SaraSara-tu9fz
    @SaraSara-tu9fz 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ደርባባ እዴት እዳስቀናችሁኝ መታደል እኩነው እንደዚህ ፈጣሪ በአንድ አድርገን እንደዚህ ደሙ በደስታ እምትመለሽ ያርግሽ በችግራችን ግዜ እደደረሽው መቸም ሌረሳ እማይችል ነው ያረግሽው የኔ መልካም

  • @user-ut6kz4hw3n
    @user-ut6kz4hw3n 2 ปีที่แล้ว

    ለምዬ ቀሚሡ በጣም አምሮብሻል ሁሌም ቀሚሥ ልበሺ የሴት መለያችንም ነው

  • @user-du1hu2fe9s
    @user-du1hu2fe9s 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ለምየ ዉሎ አሳምሮሺል የኛ አገር ዉሀዉነዉ የሚሳምርዉ

  • @babaadam5748
    @babaadam5748 2 ปีที่แล้ว +1

    በሠላም ግቢ ውብ ታምርላችሁ ማሻአላ ውበትን ነው ይቀባችሁ ደሞ አገርችን ሠላም ሁኖልን በሠላምእምመጪ ያርግሽ አሁን ለመርድት መተሽደሁ ለሁለት ኛው ስተመጨ በደስታ ለመቀበል አላህ ያብቀን ያርብብብብ ለሚዩ

  • @user-xk4rd8sd7r
    @user-xk4rd8sd7r 2 ปีที่แล้ว +12

    ለሙየ የኔ ጀግና💪😍

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 ปีที่แล้ว

      ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ

  • @muntahtube422
    @muntahtube422 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሙይይ. በስላም. ለሀገርሽ. ያብቃሽ. ምችት. ይበልሽ.

  • @messyhabeshwittubeb5404
    @messyhabeshwittubeb5404 2 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ ቆንጆ በሰላም ግቢልን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ አላህ ይጠብቃቹ

  • @etopeetop5745
    @etopeetop5745 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሁላችሁም ለሙየ በቃወሎንትተሽልትህጂነው ለሙየ በጣም የተመቸሽ ትመስያለሽ ለሙ ሠላምግቢ በሰላምተመለሽ መልካምጉዞብያለሁ

  • @mratitube5059
    @mratitube5059 2 ปีที่แล้ว

    ለሙ ጀግና ነሽ እግዚብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-up4bo9nu9b
    @user-up4bo9nu9b 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሙ በሰላም ግቢ 💙👌

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 2 ปีที่แล้ว +5

    ለሚዬ ወሎ ለመኖሪያ በጣም አስጊ ነው ለህይወትሽም ያሰጋሻል እረብሻ ሲነሳ ወደዛ ነው የሚጀምረው እና እዛ ለመስራት አታስቢ እኔም የወሎ ልጅ ነኝ ግን ላንቺ የሚጎዳ አልመክርሽም

  • @user-vf3fy6rb4w
    @user-vf3fy6rb4w 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሙዬ የኔ ውድ

  • @mashowoldemichael4105
    @mashowoldemichael4105 2 ปีที่แล้ว

    ሰሳም ውቢትዋ ለሚ እንዴት ነሽልኝ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን በሰላም አገርሽ ግቢልን

  • @hayattube428
    @hayattube428 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ አላህ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ብል አፍያ በሆቴላችን ይመችሽ ለሙ😉

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ወላሂ የሚሰማዉ ምንድን ነዉ እሚባለዉ አይይ አስታወሰኝ አላህ ወይ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በሰዉ ሀገር ያላችሁትን በሙሉ በሰላም በጤና ያረብ ።

    • @fetitube6952
      @fetitube6952 2 ปีที่แล้ว

      እኔጃ ወይ ማሲንቆ አይደለ ክክክ

  • @user-el8yv2kr2n
    @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว

    ለምለም በጣም ኣምሮብሸል ኣሀህ በሰላም ያሰገባሸ

  • @zelekadegefu4193
    @zelekadegefu4193 2 ปีที่แล้ว

    lemye yene kojo yasebshiwun yasakalshi Deselay hotel kfechi
    yawatashal 🥰🥰🥰

  • @abebichyoutube2909
    @abebichyoutube2909 2 ปีที่แล้ว

    ለሙየ ይመችሽ

  • @user-zx5ug1rq9c
    @user-zx5ug1rq9c 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም. ጊቢልኝ. እህቴ. አላህ. ይጠብቃችሁ. ሁላችሁንም ደግነት. ለራስነው

  • @user-un8qp7wh7h
    @user-un8qp7wh7h 2 ปีที่แล้ว

    ለሙየ የኔ መልካም እህት ስወድሽ ❤️❤️❤️

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 2 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ የኔ ወዴ አላህ ይምለሰሽ

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d 2 ปีที่แล้ว

    ለሚየ አምሮብሻል ቱቱቱቱ ብያለሁ ክክክክክ የኔ ድንቡሽየ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 ปีที่แล้ว +1

    ምግብ እየበላሽሽ ቪዲዮ አተስሪ ውዴ ጥሩ አይደለም ላንቺ ማማዬዬ

  • @marontube6137
    @marontube6137 2 ปีที่แล้ว

    ለሙ ቆጆ ጠካራና ኩሩ ሰት ነሽ በጣም አድናቅሽ ነኝ ጀግንት ብየሻለዉ

  • @user-pi6wh6fl9s
    @user-pi6wh6fl9s 2 ปีที่แล้ว

    ለሚ በሠላም ግቢ😘😘❤

  • @user-tz4yp9ub6b
    @user-tz4yp9ub6b 2 ปีที่แล้ว +4

    ለምየ የኔማር። እናም ወድሞቻችን። አምሮባችሁን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♦♥♥♥♥♥♥♥♥♦♥♦♦♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ሰላም ላገርሽ ያብቃሽ። ወሎ ገራ ገሩ ያምራን ዳር ደበሩ። ቶፋየን አግብተሽ ባይ ደስ ይለኛል

  • @user-xz1gw4xy4y
    @user-xz1gw4xy4y 2 ปีที่แล้ว

    የወሎ ልጅኮ ቆጆ ናቼው ከሎየዎች ተናቡ ለሚየ

  • @woitay2011
    @woitay2011 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለቤቶችሽ ያብቃሽ፣ በሰላም፣ ያድርስሽ።

  • @user-qz7qf4ej3x
    @user-qz7qf4ej3x 2 ปีที่แล้ว

    ለሚ የኔ ውድ አምሮብሻል

  • @leylahussen5899
    @leylahussen5899 2 ปีที่แล้ว

    ሙልካም ጉዞ ለሚ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እህት አገሪን ውሎ ስላየሽ ድስ ብሎኛል

  • @user-vk2rq4uj7g
    @user-vk2rq4uj7g 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ😘😘😘😘

  • @rabia8822
    @rabia8822 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍልቅልቅ ለሙሻየ ወላሂ ውድድድ ነው እማረግሺ

  • @mehubiyutob6960
    @mehubiyutob6960 2 ปีที่แล้ว

    Lemuy yeni konjoo sewedshi Allah yetbkshi ageri lay fuwa betn alshibat abo yemchishi

  • @asnigulma4786
    @asnigulma4786 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 2 ปีที่แล้ว

    ታምራላች ምርጦችየ

  • @user-sd2em6dx3g
    @user-sd2em6dx3g 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ

  • @user-ex3rp9pj3b
    @user-ex3rp9pj3b 2 ปีที่แล้ว

    በፆሙ ፒዛ እግዚኦ አምላኪ ለስጋ ፍቃድ ከመገዛት አድነኝ ከድፍረት ሀጢያት ሰውረኝ ሰው አለሙን ሁሉ ቢተርፍ ነፍሱን ካላዳነ ምን ይጠቅመዋል ሰው ሰውን ደስ ቢሰኘው እምነትን ከምግባር ጋር አስተባብሮ ያሊዘ ነፍስ የተለየው ስጋ እደማለት እምነት ያለምግባር ከቱ ነው ምግባርም ያለ እምነት ከቱ ነው እና ለነፍሳችን ትንሽ ብናዝንላት መልካም ነው ።

  • @user-ns4wh8eq2d
    @user-ns4wh8eq2d 2 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ አምሮብሻል