እንቁላል በአትክልት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ቀላል ለሁሉም የቤተሰብ አባል የሚሆን የእንቁላል አሰራር. ጊዜንም ይቆጥባል.
    የሚያስፈልጉን ነገሮች
    እንቁላል ትልልቅ ከሆነ 8 አነስ ያሉት ከሆኑ 12
    የተለያየ አትክልት መጠቀም ይቻላል, ቤት ያፈራዉን.
    መጋገሪያዉ እንዴይዝብን ዘይት ወይም ቅቤ መቀባት ጥሩ ነዉ.
    ምድጃዉ ,እኔ በ 250 ዲግሪ ለ 15-20ደቂቃ ነዉ ያበሰልኩት. እንደ መጋገሪያችሁ እያያችሁ አብስሉት. በስሎ ከቀዘቀዘ በኋላ በምሳቃ አርጐ ለትንሽ ቀን ፍሪጆ መቆየት ይችላል.

ความคิดเห็น •